ዕፅዋትን የሚያሳድግ የዜማ ድምፅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 48

  • @እምብተኛዉራያ
    @እምብተኛዉራያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያንተን ት /ቲ ለመረዳት ትምህሪቱ መብሰል ያስፈልጋል ሪቀሃል ዶ/ ር

  • @moniendalew5175
    @moniendalew5175 2 ปีที่แล้ว +16

    ትክዝ ፍዝዝ ብለን ነበረ ቁጭ ብለን የተዋህዶ ልጅ ውዱ ወንድማችን ሮዳስ ታደሰ ወደብረሀኑ እንደ ቅዱስ ያሬድገሰገሰ ይዞን።

  • @reditemamuye306
    @reditemamuye306 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ትውልድን የሚያንፅና በአገራችን ያሉንን ብዙ መፀሀፍት እንድናነብና እንድንመረምር ነው ያረክኝ በዚህ መረሀ ግብር ስለድምፅና ዕፀዋት የተናገርካቸውን ነገሮች ልጅ እያለው በፈረንጆቹ ፌልም አይቻቸዋለው እነሱ ምን ያህል ከእኛው አገር በወሰዱት(በዘረፎት) መፀሀፍት ብዙ ነገር እየሰሩበትና እየተመራመሩበት እንዳለ ነው የሚያሳየው እናም ሸክላ ሰሪ በገል ይበላል ሆኖብን እስከዛሬ አለን መምህር እንደ አንተ የሚያነቃንን ብዙ እንድናስብና እንድንመረምር የሚያረጉን መምህሮች ያብዛል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ 🙏

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว

    ታድለናል በጣም የምትሰጠን እውቀት በጣም ይደንቃሉ አርቀን እንድናስብ ነው ያደረጉን
    መምህር እድምና ጤና ይስጥልን🙏

  • @yshimulu6500
    @yshimulu6500 2 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር ን ስራህ ደንቅ ነውበሉት።እነዳለ ነቢየ ዳዊት ተፈጥሮ በጣም ይደንቃል።መምህር በጣም ነው የምንወድህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን።

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኛ ነገር በጣም ይገርማል እኮ ይህ የመሰለ መምህር በነፃ አግኝተን እንኮ መጠቀም አልቻልንም ልጆቻችን ዘፈን ላይ አንደኛ አድርገን ከምንገለፍጥ እንደዚ ያሉ እንቁ መምህራን እንዲከታተሉ ብናደርግ እመአምላክን ሰብስክራቡ እኮ አንድ ሚሊየን መግባት ነበረበት።

  • @amanciv4416
    @amanciv4416 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣሙን ጓጕተናል ዛሬም እንደ ጥንቱ፥ ያምላካችን ፍቅር በሮዳስ መፅናቱ፡፡

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ተጨማሪ እውቀትን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።

  • @ediegeb4051
    @ediegeb4051 2 ปีที่แล้ว +2

    Pay attention what the music industry is doing.... specially wrap music.... the lyrics it self has no good words ... its all insult and curse by listening to it we bring that frequency to ourself. We are in a spiritual war people fight wisely.

  • @amanciv4416
    @amanciv4416 2 ปีที่แล้ว +2

    Memhr selam wallu egziabhier brtatun yestelegn ayzot

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 2 ปีที่แล้ว +5

    My Girl friend's husband has a habit of growing orchids, and he plays Classical music for them every year his flowers bloom very well and he gets awards for them at the competition!!.

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 ปีที่แล้ว

    eqan dehena metah memeher Dr rodas yetadel yetemar lemelkam yawekewal yaladelew yetemar ager yaferesal Dr rodas betam gerami temet new yitemarekew segawen yabezalh

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያም ትባርካቹ 😍😍😍

  • @likumedia1111
    @likumedia1111 2 ปีที่แล้ว +1

    #መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን!🙏

  • @jerrybkdange3429
    @jerrybkdange3429 2 ปีที่แล้ว

    Glory yo be our lord Jesus Christ

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว

    የእኛ እንቁ መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን ጥፍጥ ያለ ትምህርት እናመሰግናለን🙏

  • @meronnigusu8257
    @meronnigusu8257 2 ปีที่แล้ว

    Egzabheir yestehi memehir betam new ymakberih

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው። መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @nomnanoto
    @nomnanoto 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይክብርልን እናመሰግናለን 🙏❤

  • @caltubefkadu5651
    @caltubefkadu5651 2 ปีที่แล้ว

    Ye Dr maireg yansibihal itsub dink aimro ke medihanialem yetecherh new tsegawun yabzallih !!!!

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የማይጠገብ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ

  • @chokorsamisuu4706
    @chokorsamisuu4706 2 ปีที่แล้ว

    Member betam enamesgenalen

  • @viralposts986
    @viralposts986 2 ปีที่แล้ว +1

    Hello my teacher, thank you for the video. I will learn Ge'ez because you motivated me.

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 2 ปีที่แล้ว

    የቤት ውስጥ ዩንቨርስቲ ነው ያስገቡን መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @sefinewferede8291
    @sefinewferede8291 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ትንሽ ስለሰሎሞን ጥበብ ቢነግሩን

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 2 ปีที่แล้ว

    _ከልብ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ ሰለሁሉም ስለምታሳውቀን ነገር ሁሉ ያብዛልን ያንተን አይነቱን💠🙏

  • @tewodrosamare4234
    @tewodrosamare4234 2 ปีที่แล้ว

    ክቡር ዶክተር ይበርቱ

  • @zer13567
    @zer13567 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @surafielyohans9745
    @surafielyohans9745 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን 1000 አመት ንገስ

  • @taretare9628
    @taretare9628 2 ปีที่แล้ว

    ክብረት ይስጥልንመምራችን በቴሌብዥን ይተለላፍ የነበረ የክዋክብት ጨረቃ ማብራራ ለምን ቀረ

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው። አንድ ሌላ ያየሁት ጥናት ላይ እፅዋት እራሳቸው ድምፅ እንደሚያወጡ ነው። when they get stressed they have a screening sound. They have a test machine for that. I think we should use that so we can know how we can treat them right.

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว

    ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 ปีที่แล้ว

    እንጠብቃለን መምህር

  • @hopolapos
    @hopolapos 2 ปีที่แล้ว

    ይደንቀኛል ይህ ፕሮግራም

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ellanizewedie2780
    @ellanizewedie2780 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @-nefasyelijochmeskot
    @-nefasyelijochmeskot 2 ปีที่แล้ว

    Gerum nw

  • @bayechdessalegn1415
    @bayechdessalegn1415 2 ปีที่แล้ว

    e/r endante aynetochn yabzalin

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ያለውት ማዳቤትነው እቅዴና እርአየ ልጅ ስወልጅ ልክ እደመጋቢ ሀዲስ ዶክተር እሮዳስ ታደሰ ልጅነው እሚሆንልኝ እመመኘው ያሳካልሽ በሉኝ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሐናንተ ይሁን

  • @mikeme6154
    @mikeme6154 2 ปีที่แล้ว +1

    👑💚💛❤️👑

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 2 ปีที่แล้ว

    ... 💚💛❤🙏

  • @fekaduyeshitela6623
    @fekaduyeshitela6623 2 ปีที่แล้ว

    Berta rodas

    • @abozenechgizaw3111
      @abozenechgizaw3111 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይባርካችሁ።የኢትዮጵያን እውቀት ለማጥፋት ይሆናል በሞኝ ልጆቿ ትብብር ብራናዎቻችንን ያጋዙት ።።ጥበበኛው አምላክ ግን የኢትዮጵያ ጥበብ አያልቅም ሲል እናንተን አስነሳል።ዶ/ር ሮዳስ አንተንና በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሰላም እንዴት ናችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว

    🙏👍🙏

  • @bitikoephi1928
    @bitikoephi1928 2 ปีที่แล้ว

    ቀልዱን ተይ....

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክ ጎሽ እስክስታ አማራቸው ዛሬ ደግሞ እፅዋቶቹ😂😂😂😂😂😂😂