ሁለንተናዊ ስኬት እንዴት ይገነባል? - How is Ultimate success built? - Ashenafi Taye _ Impact Seminars

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 96

  • @danialgrmay-fb9pp
    @danialgrmay-fb9pp 4 หลายเดือนก่อน +17

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህረቲ እዩ፡፡ ራኢ ዘለኒ ሰብ ኮይነ፡፡ በርትዕ !!!

    • @Succ.981
      @Succ.981 4 หลายเดือนก่อน

      me too

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 4 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 หลายเดือนก่อน +14

    እውነተኛ የህይወት ምክር መዝሙረ ዳዊት የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ መምህር አሸናፊ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 หลายเดือนก่อน +8

    እልልልልልልልልልልልልልልል የንጉስ ዳዊት አምላክ ዘመንህን ሁሉ. ይባርክ. መምህር አሸናፊ

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 หลายเดือนก่อน +17

    መምህር አሸናፊ. ሽ አመት ኑርልኝ. የ30አመት ወጣት ነኝ. ጤናዬ ጥሩ አደለም ይህም በስራዬ ምክንያት ነው. በቃ በሁሉም ነገር ዜሮ ነኝ ትንሽ ገንዘብ አለኝ ብቻ መንቀሳቅሽያ ሌላው በሁሉም የለሁበት. በቃ እረ ባክኛለሁ እርዱኝ የሀገሬ ሰዎች መኖር ድክም ብሎኛል.

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id 4 หลายเดือนก่อน +2

      Anet Ethiopia huneh nw enem y 31 sew negn America kemetahu 7amtey nw menm yelgnm. Gen tenegna negn. Ayezoh E/r ale

    • @senaitberhanu9234
      @senaitberhanu9234 4 หลายเดือนก่อน

      አይዞኝ ሁሉም ያልፋል ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ

    • @hanabelayneh4345
      @hanabelayneh4345 4 หลายเดือนก่อน

      Yet state new yalehew? america noreh minim yeleleh?

    • @Mery-ey5id
      @Mery-ey5id 4 หลายเดือนก่อน

      @@hanabelayneh4345 set negn bezu state keyereyalhu k eje wedaf nw nuroy

    • @namrudtube7569
      @namrudtube7569 4 หลายเดือนก่อน +7

      ይሄ ስሜት የተሰማህ ከዚህ ስሜት ልትወጣ ስለሆነ ነው እንኳን ደስ ያለህ በቅርቡ ጣፋጭ ሂወት መኖር ትጀምራለህ ስኬትን ታጣጥማለህ
      ግን በደንብ ለራስህ ግዜ ስጥ

  • @HassenNegash
    @HassenNegash 4 หลายเดือนก่อน +6

    አቶ አሸናፊ የኔ ጀግና ለስኬት ያለኝን አስተሳሰብ አረጋገጥክልኝ think you

  • @yitagesushimeles
    @yitagesushimeles 4 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ሌላ ምንም ማለት አይቻልም🙏

  • @tigistkassahun5854
    @tigistkassahun5854 4 หลายเดือนก่อน +2

    አቶ አሼ ይህንን ትምህርት የገለፀልህማ መንፈስ ቅዱስ ነዉ እ/ር ዘመንህን ይባርከው

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 4 หลายเดือนก่อน +5

    እሰይ እ|ር ይመሰግን የተማሩት የተመራመሩት ሁሉ እ|ር ማወቅና ማስተማር ጀመሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመሰገን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @senaitberhanu9234
      @senaitberhanu9234 4 หลายเดือนก่อน

      Eshi estekakelalehu

    • @senaitberhanu9234
      @senaitberhanu9234 4 หลายเดือนก่อน

      @RasJoseph-nu5wo አሜን አብሮ ይባረክን

  • @biruktesfahunbts1894
    @biruktesfahunbts1894 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ,
    አሼ አንተማ ልዩ ነህ እናመሰግናለን

  • @ቤዛጥላሁን
    @ቤዛጥላሁን 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @GeseseGelu
    @GeseseGelu 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት አሸ እግዚአብሔር ይባርክ አንተን የምከታተል ሰው በሁሉም ነገር ያድጋል

  • @eliasseyoum8720
    @eliasseyoum8720 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አብልጦ ይባርክህ,ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠህኝ ,አመሠግናለሁ

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 4 หลายเดือนก่อน +1

    መድሀንያለም አብ ምን አይነት ሰው ነህ long live

  • @mezgebuawoke4661
    @mezgebuawoke4661 4 หลายเดือนก่อน +3

    እጂግ በጣም እሚገርም አገላለፅ እጂግ ከበርልን

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 หลายเดือนก่อน +4

    "...ከምንጩ ጋር መገናኘት::" This is all I need to listen and focus on!
    Thank you Sir! my questions got answered.
    ❤Glory to the Almighty GOD🙏

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሼ ትለያለህ❤

  • @peterbelay154
    @peterbelay154 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ድንቅ ትምርት ነው አቶ አሸናፊ አንተ ራሱ በሚገርም ስኬት ላይ ነህ አከበርኩ ብዙ ጊዜ ከ እግዚአብሔር ቃል እና ፈቃድ ተቃራኒ የሆነ ዝም ብሎ የሰዎችን ፍልስፍና የምታስተጋባ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን በደብ ተምሬያለው ተባረክልኝ!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 4 หลายเดือนก่อน +3

    I always appreciate you ashe blessed❤🙏

  • @SirakAlemu-m6q
    @SirakAlemu-m6q 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የገባህ ሰዉ ነህ አቶ አሸናፊ ፣ጎበዝ ከልብ ብናዳምጠዉ ትልቅ ሀብታችን ነዉ አትሉም?

  • @jemalbedru8006
    @jemalbedru8006 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሼ ድንቅ ሙሁር በርታልን

  • @lidettesfaye7720
    @lidettesfaye7720 3 หลายเดือนก่อน +1

    I appreciate the thoughtful and actionable advice you share.

  • @fasikabera
    @fasikabera 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን !! አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏😍

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 4 หลายเดือนก่อน +3

    Asey kbur hawey SELAM❤ Mem.Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema❤.Ke Eritrea🇪🇷❤❤❤❤❤

  • @zenamekonen
    @zenamekonen 3 หลายเดือนก่อน

    you are incomparable man your lecture is very good for ever i am fond of listing you everyday

  • @hopetube_Ethiopia
    @hopetube_Ethiopia 4 หลายเดือนก่อน

    አሼ አንተማ ልዩ ነህ 🙏 እናመሰግናለን

  • @degsewfente6426
    @degsewfente6426 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 4 หลายเดือนก่อน +1

    ASHE MY BROTHER,EXELLENT SPRITUAL AND PERSONAL DEVELOPMENT TEACHER.

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 4 หลายเดือนก่อน +2

    አመሰግናለሁ መምህር አሼ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው❤❤

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 4 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ፡ ነገር ፡ ነዉ ፡ አዱሰ ፡ ትምህርት ፡ ሳይሆን ፡ ብዙ ፡ ነገር ፡ እንዳለኝና ፡ ያለኝን ፡ ሰኬት ፡ ሳላዉቀዉ ፡ ነበር ፡ ያለሁት ፡ አሁን ፡ አወቅሁት ፡ ፡ የግል ፡ ችገር ፡ ሳየጠፋ ፡ ወሰጤ ፡ ገን ፡ ዝም ፡ ያለ ፡ ሰላም ፡ አለ ፡ ተመሰገን ፡

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ምልየኖችን ለመለወጥ የምያስችል ሃይል በውስጣችን አለ።

  • @alamrewshiferaw
    @alamrewshiferaw หลายเดือนก่อน

    Ato ashe i have not words to express

  • @SkillGuy
    @SkillGuy 4 หลายเดือนก่อน +1

    Success በሰፍር ሲመጣ ራሱ አይኑን እንኳን ገልጦ አይቶኝ አያውቅም። እጀን ዘርግቸ ልጨብጨብጠው ስል ራሱ ሊጨብጠኝ አይፈልግም። ውድቀት ግን አሯሩጦ ነው እቅፍ አድርጎ የሚስመኝ።

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-6688u
    @user-6688u 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏👍

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 4 หลายเดือนก่อน

    አሼ እናመሰግናለን ያንተ ትምህርት እዉነት ይለያል

  • @yeneneshterefe1077
    @yeneneshterefe1077 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @abrahamkassa
    @abrahamkassa 4 หลายเดือนก่อน

    Amesegenalew ASHU !!

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 4 หลายเดือนก่อน +1

    Woooow Ato Ashe qalat yatiregnal malet Michilew FETARI Betibebilay Tibeb Be moges Lay Moges Yabizalik!!!❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @bekikebede7099
    @bekikebede7099 4 หลายเดือนก่อน

    perfect said 👍

  • @Berz158
    @Berz158 4 หลายเดือนก่อน

    What a lesson and makes nonstop to listen repeatedly.

  • @asfaworbole7979
    @asfaworbole7979 4 หลายเดือนก่อน

    hulem yanten tmrtoch ende ergo nw mitetawu....thanks mr.ashenafi

  • @finansolomon
    @finansolomon 4 หลายเดือนก่อน

    yenie gobez mmemhr yezaries yleyal aemroye new yenekahgn hulu ke egziabhier new kesu megenagnet yasfelgenal tebarekiln

    • @eyuelbirhanu9804
      @eyuelbirhanu9804 4 หลายเดือนก่อน

      Selam endt nes telegram metetkm kehon usersn laklgn

  • @alhadi-p7h
    @alhadi-p7h 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሼ 🤔ሁሌ ቪዲዮህን ሳይ እና አንተን ሳይክ በፈጣሪ የተነፈብን እስትንፋስ ጋር ይወስደኛል።እናመረግናለን አላህ 20ትህን ይጨምርልክ።መገለጡንም ይጨምርልክ አሚን አሚን.....

  • @DiEg-f9y
    @DiEg-f9y 4 หลายเดือนก่อน

    waw❤❤❤

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 4 หลายเดือนก่อน

    Girum...thanks a lot!!!

  • @hadasalemteame1164
    @hadasalemteame1164 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you sir ❤❤❤

  • @Itif649
    @Itif649 4 หลายเดือนก่อน

    እዉነትን ስለምታስተምር ደስተኞች ነን

  • @bekalasefa7068
    @bekalasefa7068 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ሚገም ነው ።አብዛኛዉን ቪዲዎች ተከታተልኩኝ በጣም ብዙ እራሴን ለመቀየር የሚጠቅሙ ግንዛቤወችን አገኘሁ አመለካከቴን ለመቀየርም ከፍተኛ ጥረት እያደረሁ ነው። ነገር ግን ሀሳቤን ሸር ሚያደርገኝ ጕደኛ ላገኝ አልቻልኩም እናም ብቸኝነትን እመርጣለሁ ይህ ደግሞ ነገ ነገ ሌላ ተፅኖ ይፈጥርብኝ ይሆን ብዬ እሰጋለሁ። እና ምን ማድረግ አለብኝ ትላለህ ጋሽ አሽ?

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው 🥰🥰🥰🥰

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 4 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ❤❤❤

  • @abelgoi9961
    @abelgoi9961 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you
    🥰☺

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks ashu

  • @yeabyodegef
    @yeabyodegef 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @kassayeelias3327
    @kassayeelias3327 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you a lot!

  • @shemsuhassen
    @shemsuhassen 4 หลายเดือนก่อน

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 4 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉❤

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ብሩክ ነህ።

  • @abellove3819
    @abellove3819 4 หลายเดือนก่อน +1

    እሼ ነገሮችን ብትንትን አርገህ የምትገልፅበት መንገድ ለጉድ ነው።

  • @lukaslily7414
    @lukaslily7414 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @BINT722
    @BINT722 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @ohmchannel3265
    @ohmchannel3265 4 หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @berihuntekuwam9201
    @berihuntekuwam9201 4 หลายเดือนก่อน

    Endet new wete yalewun awek yemechelew how

  • @Kale-zy6hm
    @Kale-zy6hm 4 หลายเดือนก่อน

    EDEME YESETELEN

  • @thanksagain1374
    @thanksagain1374 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ ሰው ኖት ኣቶ ኣሸናፊ ነገር ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ለምንድነው የፃፍዋቸውን መፃሓፍት በኣማርኛ ፅፈው ወደ ህዝብ ያላቀረቡት?

  • @Info12197
    @Info12197 4 หลายเดือนก่อน +2

    Or batekaly bezi edmeye men endareg temekrgnalk

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 4 หลายเดือนก่อน

    ልክ አሁን እንዴምትለው ነው የምሰማኝ????????????????

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 4 หลายเดือนก่อน

    ስልጠናውን በአካል እንዴት መውሰድ እችላሌው ክፊያውስ ስንት ነው?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  4 หลายเดือนก่อน

      በ0988068511 ይደውሉልን

  • @Info12197
    @Info12197 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ashe ambesa sedek nurelen❤ ene ye 25 amet wetat negn ena TH-cam lay selel health tips esetalew ena 282 subscribers alugn 1000 endehon men temekregnalek

    • @ghenethaile2803
      @ghenethaile2803 4 หลายเดือนก่อน

      Degagme Smaw
      Ytyakeh mels ale eza❤

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 4 หลายเดือนก่อน

      1000 እንደሆነ "እመን"!

    • @Info12197
      @Info12197 4 หลายเดือนก่อน

      @@zeray-Stulmy30des yelegn neber gen how?

  • @yemuleyyemu
    @yemuleyyemu 4 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነህ ነገር ግን ነጋዴ በ መሆን ዉስት ግን its not a real connect to your source because ist not a giver its a reciever it takes from your self and gain sell to you

  • @emebetworku2230
    @emebetworku2230 4 หลายเดือนก่อน

    Memhr tesfay abera

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 4 หลายเดือนก่อน

    አሼ ብሶበታል!! ይበል ይበል
    ውጭ አገር በግል አንተን ማናገርና
    የ VIP ስልጠና ለመውሰድ አስቤ
    በፍለጋም ብቁፋሮም ላገኝህ አልቻልኩም
    ከሁለቱም የፍለጋ መንገዶች ውጭ ሌላ መንገድ ካለ ብትጠቁሙኝ??

  • @mamemanofishial
    @mamemanofishial 4 หลายเดือนก่อน +1

    ashu,yegha,i,lik,ashenafi,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hopetube_Ethiopia
    @hopetube_Ethiopia 4 หลายเดือนก่อน

    አሼ አንተማ ልዩ ነህ 🙏 እናመሰግናለን