ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ህዝቡ ስለ መፍትሂው ነው እንጂ የናፈቀው ለላ ትርክት አይደለም እናንተ ህዝቡ የምያውቀውን ደጋግማቹ አትንገሩን
በህገመንግክቱ ክልልን ሉአላዊ , የክልሎችን በራስ የማስተዳደር መብት, የመገንጠል መብት, በክልሎች ህገመንግስትም ማን እንደሚኖር የሚወስን መብት, PP ሀገራዊ ነዉ?? paradox አይሆንም? መሬት ላይ ያለዉ ከአደረጃጀቱ አጣጥምልኝ, አብይ የኦሮሚያ PP, ጠ/ሚ እና PP መሪ ሆኖ ኦሮሚያ ልገንጠል ቢል አስረዳን... የኦሮሚያ ብልፅግና ምክርቤት ልገንጠል ብሎ ቢወስን, ጉዳዩን ወደ ብልፅግና ነዉ የሚወስዱት? የፓርቲዉ እና የክልሎች ምክር ቤት አሰራር ገደቡ ከተጠቀሱት የህገመንግስቱ አንቀፆች ጋር እንዴት ይታያል? የልገንጠል ጥያቄን PP ባይቀበለዉ then what? መመሪያ እና የፖለቲካ ዉሳኔ ግምገማ ከላይ PP ወርዶ ነዉ ወደ ምክር ቤቱ የሚሔደዉ? ወይስ vice versal? ከላይ ከሆነ አቅጣጫ እና መመሪያ የሚመጣዉ የምክር ቤት አባላትን መብት አይጋፋም? በዚህ አግባብ አስረዳን እስኪ?