Ethiopia | ጉድ ነው የውጪ ዜጋዎቹ በከተማችን የፈፀሙት አስደንጋጭ ጉድ ተጠንቀቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • 🔴Program name Police programe- It is a program where videos are presented that help the society to protect itself from various crimes
    In This program -ጉድ ነው የውጪ ዜጋዎቹ በከተማችን የፈፀሙት አስደንጋጭ ጉድ ተጠንቀቁ
    Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
    HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
    If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
    Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
    ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    ****************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

ความคิดเห็น • 696

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 3 ปีที่แล้ว +203

    እንደዚህ ንፁህ ኢትዮጵያ ቢበዙ ሀገራችን የት ትደርስ ነበር 👍👍👍👍👍👍

    • @user-wt1yv8tf4x
      @user-wt1yv8tf4x 3 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 ปีที่แล้ว +4

      @@user-wt1yv8tf4x ትክክክል፣ተውሰምቶእዳልሰማነውልዝህየበቃነው፣ትክክክክክል

    • @tinbitsolomon612
      @tinbitsolomon612 3 ปีที่แล้ว +4

      tikkil

    • @hffd3526
      @hffd3526 3 ปีที่แล้ว +1

      Masha Allah habibati ijra nafi yaa

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 3 ปีที่แล้ว +1

      Fidak tube,Kef tube,

  • @ba7359
    @ba7359 3 ปีที่แล้ว +143

    አቦ ይመችህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን የምትለፉውን በበረከት ይጎብኝልህ !!!

    • @user-xw3jb3kl5m
      @user-xw3jb3kl5m 2 ปีที่แล้ว +3

      ይመቺህ ባባየ

    • @getubirthnu
      @getubirthnu 10 วันที่ผ่านมา

      1:14 ጽ

    • @ShamsryaShukur
      @ShamsryaShukur 7 วันที่ผ่านมา

      አለህ ይጠብቅህ

  • @dagiwubetu6863
    @dagiwubetu6863 3 ปีที่แล้ว +42

    ውሀ ብቻ ነው ልሰጠው የምችለው የኔ ወንድም ደግና ታማኝ ጨዋ ጎበዞች ተባረኩ

  • @woine123
    @woine123 3 ปีที่แล้ว +95

    ኢትዮጵያውያን ማለት እንደዚህ ሃቀኛ እና ለሃገሩ ቀናተኛ ማለት ነበር:: ዛሬም እንደ እናንተ ለሃገርና ለወገን የሚያስቡ !!! ለሆዳቸው የማያድሩትን ! ያብዛልን:: አሜን አሜን አሜን::

    • @alimaznigussie2941
      @alimaznigussie2941 3 ปีที่แล้ว +2

      ተባረክ እግዚአብሄር የሰራኸውን ይባርክልህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ።

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 23 วันที่ผ่านมา

      ወይ ጥጋብ በሰው አገር መተው እንዲህ ዜጋውን ማታለል

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 3 ปีที่แล้ว +50

    ይህ ነው ድርሻን መውጣት ው
    ጎበዞች የሀገሬ ልጆች

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም በጣም በጣም ጥሩ ሰራ ነው ከወንጀለኛ ጋር መተባበር አገርን መጉዳትና ቀጥሎም እራስን ወንጀለኛ ማደረግ ነውና ጥሩ ያደረጋችሁት በርቱበት::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mariyamabrar6544
    @mariyamabrar6544 3 ปีที่แล้ว +39

    ውድ ያገሬ ጀግኖች እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁላችንም ባለን አቅም ላገራችን ዳር ድንበር ዘብ እንቁም ሀላፊነት ይሰማን እቢ ላገሬ እሰዎለሁ እንበል🇪🇹💞

  • @user-yf8dc3dn8x
    @user-yf8dc3dn8x 3 ปีที่แล้ว +90

    ተው ዬሚባል ነገር ይብቃን ጎበዝ ተሎ እርምጃ መውሰድ ነው 🙏💪 ሃገር እና ወገንን አትርፉ።

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 3 ปีที่แล้ว +6

      እደናት ያለዉን ጀግና ያብዛልን ምንም ምረመራ አያሦፈልግም ለወጀላቸዉ ፈረዲቸዉን ማገኛት አለባቸዉ

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 3 ปีที่แล้ว +37

    ይህ ነውኢትዮጵያዊነት በርቱ አላህ ይርዳችሁ

  • @ብጤማንሸገር
    @ብጤማንሸገር 3 ปีที่แล้ว +54

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድ ኢትዬጲያዊ

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 3 ปีที่แล้ว

      በአውነት ይሕ ፖሊስ ሽልማት ይገባዋል

  • @Vision-uf4hm
    @Vision-uf4hm 3 ปีที่แล้ว +22

    ያጋለጡት ስወች የተባረኩ ናቸው የሀገር ውበቶች ይባላሉ ፕሊስ ግን ተሳስቱአል ስህተቱ ግን ፕሊስ መልካቸእን ማሳየት ነበረበት ለሌሎቹ ዜጋ ትምህርት እና በኢትዮጵያ መተው እንዳይቀጥሉ ይረዳነበር እና መታየት አለባቸው

    • @azebasmamaw5665
      @azebasmamaw5665 20 วันที่ผ่านมา +1

      ልክ ነው ወንጀለኛ እንዴት ይሸፈናል?

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 ปีที่แล้ว +59

    ጎበዞች በዙዎችን አዳናችሁ
    ይሄ ነው አገር መውደድ

    • @danielgetahun2675
      @danielgetahun2675 3 ปีที่แล้ว +2

      እነዚህን በኬንያና በሌላ ሐገር አጋጥሞኛል ጓደኛዬ በኬን 10,000ዶለር ተበልቶል በብዛት ናይጄሪያ ናቸው።እባካቹ ሁላችን ለሐገራችን እንቁም

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዛች ብርታ አላህ እንደነት አይነት ስዎችን አላህ የበዘላ

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዛች ብርታ አላህ እንደነት አይነት ስዎችን አላህ የበዘላ

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዛች ብርታ አላህ እንደነት አይነት ስዎችን አላህ የበዘላ

  • @mossmoss5911
    @mossmoss5911 3 ปีที่แล้ว +55

    የ ወንጀለኛን ፊት ሽፍኖ ማቅረብ ወንጀልን መከላከል ሳይሆን ወንጀልን መደገፍ መስሎ ነው እሚታይኝ።

    • @nurahmed9129
      @nurahmed9129 3 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል እነሱም የሌባ ደጋፊ ስለሄኑነው

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል እኔም ያልኩት ይሄንኑ ነው

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +4

      ለዛውም ድበር ተሻግረው የሃገርን ሉአላዊነት ደፍረው ፊትን መሸፈን በጣም ያሳፍራል

    • @meseretmeseret3505
      @meseretmeseret3505 3 ปีที่แล้ว

      @@godisgoodallthetime836 በትክክል

    • @bezalema6472
      @bezalema6472 3 ปีที่แล้ว

      Awo wey zim bilo drama eyeseru now

  • @almeteshayterefe6325
    @almeteshayterefe6325 3 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ደስ ይላል በሌብነት የተገኘ ብር የራሰንም ይዞ ይሔዳል እንደ እናንተ አይነት ኢትዮጵያዊያኖችን ያብዛልን ተባረኩ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች።

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 ปีที่แล้ว

      🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩😘😘😘😝😛😝😛😝😛😝😛😝😛😝😛😜😝😜😝😜😝😜😝😜😝

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 ปีที่แล้ว

      😋😋😋😋😋😋😋😋🤣🤣😂😃😂😃😂😃😂😃😂😃😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 ปีที่แล้ว

      😂👃👂👃👂👃👂👃👂💅💅💅💅💅💅🙏🙏🙏🙏

  • @habtemichaelalem6918
    @habtemichaelalem6918 3 ปีที่แล้ว +18

    በትክክል ነብስ ያለህ ውድ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ሁሉም የናንተን ፈለግ ቢከተል እንዴት መልካም ነበር!!

  • @abay5630
    @abay5630 3 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ አይነቱን የኢትዮጵያን አምላክ እያብዛልን አሜን

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 3 ปีที่แล้ว +79

    ኢትዮጵያዊነት በአለማችን ከፍ ብሎ ይታይ🙏🏽🇪🇹❤️🇪🇷

    • @sarazar9206
      @sarazar9206 ปีที่แล้ว +1

      Eyasusi hagrachin yasib ❤

    • @bisratayele4347
      @bisratayele4347 ปีที่แล้ว

      ​@@sarazar9206 ይልሉይ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +25

    ወንድም ትክክል ጀግናቸው ምርጥ ኢትዮጵያ እንደዚነው

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 3 ปีที่แล้ว +22

    ጀግኖች ሐገርን ሁሉም የመጠበቅ
    ግዴታ አለበት።

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 ปีที่แล้ว +15

    ጀግኖች እደዚህ ነው የዜግነት ድርሻ መወጣት በርቱ

  • @ebrahimmohammed8275
    @ebrahimmohammed8275 3 ปีที่แล้ว +15

    እድሜህን ያርዝምልን እውነት ፈጣሪ ተው ያሉህን ይውሰድና እንደናተ አይነትን ያብዛልን

  • @yourapollo5555
    @yourapollo5555 3 ปีที่แล้ว +30

    በምን ምኽንያት ነው ኢትዮጵያ ገብተው ይህ ድርጊት ሊፈፅሙ የቻሉት በስተጀርባ አንድ ሚስጥር አለ በጥንቃቄ ሊመረመሩ ይገባል

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 3 ปีที่แล้ว +27

    Well done thanks for protect your country people, respect you 😍👍

  • @AnshaHasen-m1t
    @AnshaHasen-m1t 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደ እናንተ ያሉ ሀላፊነት የሚሰማቸው ወገኖቻችንን ያብዛልን መላ የሀገራችንን ህዝብ ከነዚህ አውሬዎች አድናችኋል መልካም ስራችሁን ከፋይ አላህ ነው በርቱልን

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 ปีที่แล้ว +12

    ጀግናዎች እንዲህ ዓይነት ዜግነት ነው። የሚያስፈልግ። አጠገባችሁኝ።

  • @marthasolomon7295
    @marthasolomon7295 3 ปีที่แล้ว +11

    Thank you guys.
    We all have responsiblety to stop this kind of bad act.
    It doesn't matter they are foreigners or ethiopians .
    If we all see something
    Say something..
    Do not afraid to protect crime.
    Good job!

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 3 ปีที่แล้ว +4

    ተው የሚለው ለሀገሩ የማይቆረቆር ነው ትክክል ነህ ተባረክ ከጥላት ይጠብቅህ ፈጣሪ

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 3 ปีที่แล้ว +24

    I'm sorry i don't know your name but the one you wearing the hat guy ..you're real Ethiopian,very smart, intelligent. Thank you for protecting our people

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 3 ปีที่แล้ว +17

    ተባረኩ እንዲህ ነው አገርን ከሌባ መጠበቅ አኮራችሁን 👏 👏 👏

  • @endiriasbezabih6416
    @endiriasbezabih6416 3 ปีที่แล้ว +14

    ይንን በብዙ መንገድ ለኢትዮጵያውያን አድርሱልኝ ።ከባድ መልዕክት አለው ሀደራ

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 3 ปีที่แล้ว +18

    ያደጉት አገር ሁሉም ቦሊስ ነው አዲስ ሰው ሲያይ ጓረቤት ሲጣላ ወዳው ነው የሚያመለክተው እባካችሁ ለአገራችን ሁላችንም ቦሊስ እንሁን ስለጓረቤቴ ስላገሬ ያገባኛል

    • @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ
      @ስልጤሚዲያ-ሸ7ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🙌🙌🙌🙌🙌🙌💪💪

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ጎበዞች እንደእናተ እይነቱን ያብዛልን በኢቲቪ በደንብ ለህዝብ ማቅረብ ማስተማር

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว +11

    አሏህ ድሜናጤይስጣችሁ"ሠላማችሁ"ይብዛልንማሻ"አሏህ"ለአገሩና"ለወገኑ"የቆእድህነው"ዘራችሁይብዛልን"ያረቢ

  • @awekesisay8413
    @awekesisay8413 3 ปีที่แล้ว +22

    ማንኝውም ወጀል ከሰው እይታ የተደበቀ አይደለም በቀላሉ ለፖሊስ መጠቆማችንን አንርሳ የጣቢያስልኮችንም በቀላሉ አሳውቁን🙏

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 3 ปีที่แล้ว +20

    ይሄ ልብ ያለው የማንቂያ ደውል ነው አቦ ተባረኩ

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 3 ปีที่แล้ว +10

    You are amazing thank you I wish all of us think like you real Ethiopian.

  • @dawitfentahun4501
    @dawitfentahun4501 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለሀገር እንድዚህ መስራት ያስፍልጋል።

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 3 ปีที่แล้ว +7

    _ጀግኖቻችን የቁርጥ ቀን ልጆች የኢትዮጵያ ኩራቶች ናችሁ አባቶቻችን_

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ
    @ያልተኖረልጅነትወይነዶ 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነፍስህን ያሸነፍክ ጀግና💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነህ አዳተ ያለ ለውነት ያደረ ሺ ይወለድ በውነት ይህ ሰው ሽልማት ይገባዋል !!!

  • @hadisebabre5066
    @hadisebabre5066 3 ปีที่แล้ว +11

    ተባረክ ቆራጥ የሀገሬ ሰዉ 👍👍👍👏👏👏🇪🇹🙏🙏

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 3 ปีที่แล้ว +10

    ለምን ፌታቸዉ ተሸፈነ ወንጀለኞች ናቸዉ ሰዉ ቢያቃቸዉ ?

    • @luchiaembaye4903
      @luchiaembaye4903 3 ปีที่แล้ว +2

      እርግጥ ነው ፊታቸው ታይቶ ሰው ቢያያቸው ጥሩ ነው ነገር ግን ከፍርድ ውሳኔ በፊት ስለማይቻል ነው

    • @s.ss.s3592
      @s.ss.s3592 3 ปีที่แล้ว

      @@luchiaembaye4903 👍👍

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደናተ አይነት ሰዎች ያብዛልን አው ተው የሚለው ይብቃ 👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 3 ปีที่แล้ว +11

    እግዚያብሔር. አገራችን. ከነዝህ. ወንበደዎች. ይጠብቅልን. ደግ. ወንድሞቻችን. የአትዪዽያ. አምላክ. ያብዛልን. 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🇪🇹

  • @user-wt1yv8tf4x
    @user-wt1yv8tf4x 3 ปีที่แล้ว +7

    ሀገርና ስው በብር አይሽጥም አዴራ ብር አላቂ ነው ምንም በሚሌዬን የሚቆጠር ገዘብ ቢኖርንም ከሀገራችን ውጭ መኖር እዴማንችል ማስብ አጣንም አገኜንም ኢትዮጲያ ሀገራችን ናት የምጠቅመን

  • @wiyenhatlolsegad6159
    @wiyenhatlolsegad6159 3 ปีที่แล้ว +6

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌አባቴ ዘመንህ ይባረክ

  • @ወለየዋየናቴቀበጥ
    @ወለየዋየናቴቀበጥ 3 ปีที่แล้ว +4

    እድህነው ሀገርንመጣበቅ ማለት በርቱ ገዘብ እዳያታልላችሁ ወገኖች💪💪💪

  • @justsayalhamdulillah8193
    @justsayalhamdulillah8193 3 ปีที่แล้ว +10

    ነገ በኔ ማለት እንዲህ ነው ጎበዞች

  • @mohammedjaffer6521
    @mohammedjaffer6521 3 ปีที่แล้ว +8

    አላህ የናንተን አይነቱን ያብዛልን

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 ปีที่แล้ว +14

    እንደናተ አይነቱ ይብዛልን እናመሰግናለን 🙏👍👏👏👏

  • @justsayalhamdulillah8193
    @justsayalhamdulillah8193 3 ปีที่แล้ว +15

    ሀገር ልጆቿ ይጠብቋታል ልጆቿ ያፈርሷታል

  • @twcl7365
    @twcl7365 3 ปีที่แล้ว +2

    አምበሳዬ ክበርልኝ ወንድ የህዝብ አምላክ ይጠብቅህ

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 3 ปีที่แล้ว +12

    ወንድ ጎበዝ ናችሑ ኢትዮጵያዊ

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዞች ግዴታን መወጣት ማለት እዴህ ነዉ እግዚአቤሄር ይርዳችሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว +10

    ጉድ ይሒቺ ሐገር ሥንቱን አየችው ቻለችው

  • @RobelWendesen
    @RobelWendesen 18 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና አንተ የሀገር መሪ ብትሆን ታሪክ ትቀይሬለህ እድሜህን ያርዝመው

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 3 ปีที่แล้ว +19

    በሉ እነዚህ እድሜ ልክ ይታሰሩ እባካችሁ እዳትለቋቸዉ

  • @shalomfkru4380
    @shalomfkru4380 3 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሄር ይባርካችሁ ወንድሞቼ እንደናንተ አይነቱን አገር
    የሆነ እንቁ ዜጋ ማግኘት መታደል ነው እናንተ የሰራችሁት እንደ አንድ አገር ወዳድ አርበኛ ያሰቆጥራል ዘመናችሁ ይባረክ እናንተንና የናንተ የሆነውን እግዝአብሄር ይጠብቃችሁ ለአገር ታማኝ እንደሆናችሁ የታመነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 ปีที่แล้ว +6

    በትክክል

  • @seed1252
    @seed1252 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር እንጸእናንተ አይነቱን ያብዛልን!!

  • @shaikhaalthani2822
    @shaikhaalthani2822 3 ปีที่แล้ว +7

    አቦ ይመችህ እደ አንተ አይነቱን ይብዛልን

  • @meklitgetachewwoldegiorgis473
    @meklitgetachewwoldegiorgis473 3 ปีที่แล้ว +4

    👌👌👌👍👍👍ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!!!!!!!!!

  • @yazewtesfayewolle1735
    @yazewtesfayewolle1735 3 ปีที่แล้ว +13

    ለሌሎችም ትምህርት እንዲሆን ወንጀለኞች መታየት አለበት

  • @sabellamkf5737
    @sabellamkf5737 3 ปีที่แล้ว +7

    this person is brilliant, thanks for sharing

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዛች፡ናቹሁ፡👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘

  • @salimnuru8853
    @salimnuru8853 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔም የዚህ ዓይነት አጋጥሞኝ መገናኛ አካባቢ ካለው ፖሊስ ጣቢያ አመልክቼ አራቱን እንዲያዙ አድርጌ የጣቢያው አዛዡ ቀሪው እኛ እንታተለዋለን ብለው አመስግነው አሰናብተውኛል።ሁኔታው ምን ላድ እንደረሰ ግን አላውቅም።

  • @dohaqatar572
    @dohaqatar572 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ኢትዮጵያን እወዳታለው ማለት እንዲዉ ነው ስለእናቱ ማህደረ መለኮት ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ምህረትን

  • @romanwelde5303
    @romanwelde5303 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow bravo Ethiopia endezih ayinet sewoch yebizalat 🇪🇹💪

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 3 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዞች ህዝብ ነው ሀገር የምጠብቀው

  • @eamant.5383
    @eamant.5383 3 ปีที่แล้ว +4

    Waw brilliant you are sivle protected 👏 gobez bertu.

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናችሁ አለሁ የምኖው ኢስራኢል ነው እሂ ታሪክ ከሰፈራችን 2 ግለሰቦችን በዚህ አይነት ዘዲ 160ሽ ዶላረ ተቀብለዋቸው ተሰውረዋል አሁንም ጥንቃቂ ያስደልጋል

  • @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
    @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች ኢትዮጵያ ዊማለት እደዚህነው እባካችሁ ንቁእንቃ ሰውአትመኑ የሌላዜጋ እየመጡ ሀገራችንና ህዝቦቻን
    ለመጉዳት የሚመጡ ስላሉ እንጠንቀቅተጠቀቁ ፈጣሪ ከይህይሰውረንአሜን
    በጣም ነው የመሰግነው ለቦሊስለአስተለፉት ግለሰቦች

  • @shalomfekede9362
    @shalomfekede9362 3 ปีที่แล้ว +5

    ምድራችንም ውስጥ ያሉትን ጉዶች እንደዚሁ ማሳፈር መልካም ነው

  • @Misguun
    @Misguun 18 วันที่ผ่านมา

    ኃላፊነትና ብቃት ያለህ ሰው ስትሆን ከአንተ ብተረፈ ለዜጎችህና ለአገርህ 9:58 ደህንነትና ክብር ትቆማለህ ኮራሁባችሁ ወገኖቼ ክበሩ ሀገራችን አሁንም ጥሩና መልካም ሰዎች ለመኖራቸው ምስክር ስለሆናችሁ አሁንም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @madina2125
    @madina2125 ปีที่แล้ว +2

    አገር ማለት ህዝብ ነዉ ጀግኖች ያገራችሁን ህዝብ ከኪሳራ ሥላዳናችሁ ኩራት ይሠማችሁ እጅግ እጅግ እናመሠግናችሗለን እደናተ ያለዉ ሠወች ይብዙልን ✅✅✅✅✅✅✅🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 12 วันที่ผ่านมา

    በጣምጎበዝ ናችሁ ለህግ እድያዙያረጋችሁ ሳላደንቃችሁ አላልፍም ተው ይልሰው እደቅማል እራስደናማለትነው ይህ ሌላውስይጎዳ በውነትበርቱልን

  • @HaooHaoo-zz2hq
    @HaooHaoo-zz2hq 10 วันที่ผ่านมา

    እደናተ ያሉትን ያብዛልን ጀግኖች አላህ ይጨምርላችሁ 🎉🎉🎉

  • @user-ty4nz3eb6h
    @user-ty4nz3eb6h 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ብዙ ጊዜ ናይጀሪያና ካሜሮኖች የሚሰሩት ስራ ነው

  • @TeweldeMahari
    @TeweldeMahari 15 วันที่ผ่านมา

    እውነት እናንተ ህዝብ ወዳድ ኣገር ወዳድ ሰዎች ናችሁ ፈጣሪ ዕድሜችዩ ያርዝመው ጤናችሁ ይለምልም እንጀራችሁ ይብዛ ዘራችሁ ይባረክ እንዲህ ነው የሕሊና ሰው ለህዝቡ የሚያስብ ማለት ።

  • @fasikakora6257
    @fasikakora6257 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የልጆቻችሁ አባት ያድርጋችሁ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ አገር ነው ያዳናችሁት!!!

  • @Sis878
    @Sis878 22 วันที่ผ่านมา

    አክባሪህ ነኝ።እኔ ተረፍኩ ብሎ ማቆም ሳይሆን ሌላውንም መታደግ ነው ኢትዮጵያዊነት።ሀገራችንን ከጠላቶቿ እንጠብቃት።

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g 3 ปีที่แล้ว +3

    ትክክክል ሀገር የምትጎደው እኛ ስንጎዳት ነው. ፐ. የኔ ጨዋ በእውነት እግዚአብሔር እንደናተ ያሉትና አባት ያብዛልን. ግን ፊታቸው መሸፈን የለበትም ነበር ምክኒያቱም. ሌባ መገለጥ ነበርበት. በርቱልን. እግዚአብሔር እንደናተ ያሉትን ለሀገራቸው የሚያስቡትን ያብዛልን

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 3 ปีที่แล้ว +2

    THANK YOU FOR YOUR SERIES CONTRIBUTION FOR OUR BLOVED MTHER LAND ETHIOPIA AND KEEP IT UP!!

  • @ashuymareymlijyoutube7348
    @ashuymareymlijyoutube7348 3 ปีที่แล้ว +4

    ስንት ጀግና አለ በፈጣሪ

  • @birukbura3057
    @birukbura3057 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ሴፍ ጋ ስሰማ አስፈርቶኝ ነበር

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 3 ปีที่แล้ว +12

    ባለ ሕንፃ ሠራተኛ ቤትክን ማሳየትህ በጣም ስተት እና ክልክል ነው

  • @abge5258
    @abge5258 11 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም አደንቃችህ አለሁኝ አንዳድ ሆዳም ቢሆን ነገ በወንጀል እያዛለህ የሚለው ሳያስብ ጥቅም በማሰብ በሀገራችንና በህዝባችን አደጋ እንጥል ነበር ጀግናችን ናችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችህ

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 ปีที่แล้ว +3

    Mashaallah Mashaallah Mashaallah alhamdulilah thank you so much abatoche

  • @yamlakneshadeba614
    @yamlakneshadeba614 3 ปีที่แล้ว +13

    ለምንድነው ሁሌም ወጀለኛ ፊቱ ምትሸፍኑት

    • @luchiaembaye4903
      @luchiaembaye4903 3 ปีที่แล้ว +2

      ከፍርድ ውሳኔ በፊት ስለማይቻል ነው

  • @areamethiopian2930
    @areamethiopian2930 3 ปีที่แล้ว +3

    ብራቦ ጀግኖች የሀገሬ ወዶች በማጋለጣችሁ በጣም ተደሠትኩ ለጥቅም ብላችሁ አለመታለላችሁ

  • @weynsetdesale5556
    @weynsetdesale5556 3 ปีที่แล้ว +6

    መሸለም አለባቸው

  • @lammiigammada3173
    @lammiigammada3173 15 วันที่ผ่านมา

    This is exemplary patriotism. እጅግ መልካም ስራ ነው የተሰራው 🎉

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 ปีที่แล้ว +1

    Good thoughts and a big responsibility. We helping our selves and our country's economy. By saying so. Job willdone. Thanks.

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 21 วันที่ผ่านมา

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ጀግኖች ናችሁ እናንተን አለማድነቅ አይቻልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @Lil-gf2uv
    @Lil-gf2uv 5 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ሃገር ማለትህዝብነዉ

  • @TasewWasenu
    @TasewWasenu 10 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ያበርታችሁ ግለሰቦች በአቋራራጭ ለመክበር ህግ አስፈጻሚ ባለ ድርሻዎች ታማኒ ነት ሀገራችን ህዝቦች ባህል ወግ መሸርሽር ፈታኝ ያደርገዋል ሁላችን ለህሊና እንገዛ አድናቂአችሁ ነኝ

  • @tequwambrhanu7719
    @tequwambrhanu7719 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አበሻ ሀገር ወዳድ አንበሦች ናችሁ እንደእናንተ አይነተ አይነት ጀግኖች ይበዙልን

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 3 ปีที่แล้ว +1

    You are Ethiopians we are standing together!!

  • @negaalemayehu9954
    @negaalemayehu9954 3 ปีที่แล้ว +3

    How easy is Ethiopian Entry visa?

    • @frehaile6298
      @frehaile6298 3 ปีที่แล้ว +1

      Because free press, not security

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 ปีที่แล้ว

    ወገኔ በርታ አገራችን ላይ የዘመተዉ ጠላት በፖለቲካዉ ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚያችንም ለመጣል እየተረባረቡ ነዉ ትልቅ ጥንቃቄ አስፈላጊ ነዉ።