Ethiopia [ታሪክ] ንግሥት አበበ Negest Abebe | የምስራቅ እዝ ኪነት | Amha Eshete

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

ความคิดเห็น • 14

  • @daniel4799
    @daniel4799 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያኔ በተለይ በመስከረም ሁለት የአብዮታዊ በአል አከባበር ጊዜ ንግስት አበበ በሀረር የራስ መኮንን አደባባይ ላይ አምራና ተውባ አደባባዩ ከፍታ ላይ ብቅ ስትል በደስታና በጩኸት ከተማውን እንደባልቀው ነበር!!! ሸንቃጣነቷ ውብ ድምፇ ማራኪ ፈገግታዋና አና ቁመናዋ ትውስ ይለኛል!!! የምስራቅ እዝ ሙዚቃ ባንድ ጓዶቿ እና እሷ አንዲሁም የኮረኔል ተረፈ የቀብር ስነስርአት ሲካሄድ መላው ሀረር ስራ ዝግ ሆኖ በከባድ ሀዘን ያሳለፍንበትን ያችን ቀን መቼም አልረሳትም::

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 7 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ ከሰማንያ በላይ ከባድ የጭነት መኪኖች ቤንዚን እና የተለያዩ ጭነት የያዘው ቅፍለት ወይም ኮንቮይ በወንበዴ መቃጠሉን ሰማቶ እንደቆየ ወር ሳይሆን የነንግስት አበበን ሰምቶ ለማንም ሰው ሳይናገር የደህንነቱን ተስፋዬ እና ጌታቸው ሺበሺ ኮሎኔል ታሪኩን አስከትሎ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ በድንገት አስመራ ሲደርስ ሁሉም ደንግጠው በፍርሃት ተዉጠዉ ነበር ።
    የንግስት መሞት ለጄኔራል ታሪኩ እና ለሌሎችም መገደል ምክንያት ሆነ ።

  • @workusholaye1661
    @workusholaye1661 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባተ ብርሃኑ ሳይሆን አባተ በሪሁን አስተካክል እውቁ የሳክሲፎን ተጫዋች አባት በሪሁን

  • @LOLE1909
    @LOLE1909 7 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር

  • @tilahunteshome7687
    @tilahunteshome7687 7 หลายเดือนก่อน

    በዚያች ምድር ምን ያልተራ ግፍ አለ ?

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 5 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/6S3gpkU2m1I/w-d-xo.htmlsi=mSqwF8J6zWoYyh3f
    ክርስትና ሳታስነሳ የሚለው ታሪክ ከምን አገኛችሁት?

  • @paulosabraha9342
    @paulosabraha9342 7 หลายเดือนก่อน

    ኣይ ሻብያ እንኳን ሰው ተራራ የሚያንቀጠቅጥ ፍጡረ ተኣምር ለነሱ ነብሳቸው በኣጸደ ገነት የኑረው
    ኣንተ ግን እዛ መኖር ነበረብህ

    • @sultanali8704
      @sultanali8704 7 หลายเดือนก่อน +4

      ምን ተራራ ያንቀጠቅጣል።ይኸው እንደ አሸዋ ተበትኖ የለ ።ተመልሠው ወደኢትዬጵያ ተሠደው የለ ።መሠሪ ወንበዴ።

    • @honest241
      @honest241 7 หลายเดือนก่อน +3

      የዘራውን አያጨደ ነው ስደት ብለው በሌብነት ኢትዮጶያ ውስጥ ናቸው የሻቢያ ጦስ

  • @naodbelai5325
    @naodbelai5325 7 หลายเดือนก่อน

    የመንግስቱ ሃይለማርያም ደደብ ኣመራር ስንቱን ለሞት ዳርጓል!

    • @yohannessolomon8131
      @yohannessolomon8131 4 หลายเดือนก่อน

      menge mn adrege yegedelat shabiya yemibal shefta

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 7 หลายเดือนก่อน

    ያለ ችሎታክ አገነንከው። ትምርት ቤት፣ሂድ አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 7 หลายเดือนก่อน +1

      የሴተኛ አዳሪ ልጅ መሆን ምንም አይደለም። አንተ ግን ከንግግርህ ርካሽ እና ተልካሻ ሰው ትመስላለህ።