ሮሜ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 ปีที่แล้ว

    የክብር ተስፋችን ክቡር እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ ምስጋና አምልኮ ማደሪያውን ይሙላ በትክክል እግዚአብሔር በአንድም ቀን እግዚአብሔር ተለይቶን አያዉቅም ሀሌሉያያያያያያያያያያ😥😥😥ኢሰይይይይይይይይይይይ ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንንንንንንንንን ተባረክ ያባቴ ልጅ

  • @AlazarMekonnen-nj9zq
    @AlazarMekonnen-nj9zq ปีที่แล้ว

    በብርታትአችን ስላልዳንን በድካማችን አንጠፋም።😊

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርቶችህ እጅግ በጣም የሚገርም ናቸው

  • @SolomonLambamo-h6g
    @SolomonLambamo-h6g 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @wushubelete
    @wushubelete 9 หลายเดือนก่อน

    Amazing teaching God bless you big brother .

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ከሞፅናናበት የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ሮሜ 8 እንዳልከው በመፅሀፍ መልኩ እንድታቀርብልን እግዚአብሔር ጉልበት ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 ปีที่แล้ว

    አሜን! አሜን! አሜን!

  • @genteadmik5514
    @genteadmik5514 5 ปีที่แล้ว

    I have been following Jesus for 28 years. It is because of him I am following him and he is faithful to keep me with him forever. Glory to God!!

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 ปีที่แล้ว

    @ 1:32:56
    ሮሜ. 8: 36 ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
    መዝ. 44: 22
    " ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል፥ እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል።"

  • @soozeesozee3950
    @soozeesozee3950 5 ปีที่แล้ว

    Tebareki ameèeeen ❤

  • @adhanettesfa7449
    @adhanettesfa7449 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher amlak keri zemenh abzto yibark wongelawi yared.❤

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 4 ปีที่แล้ว

    የክብር ተስፋ ኣስደማቂው ተስፋ...ጌታ ይባርክህ!! ፈውስ የሆነ የዘመኑ እውነትና እውቀት ነው!! እየተገረምኩም ነው የምሰማው!!

  • @citygetcell6347
    @citygetcell6347 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር ይባሪክ ተባርኩ

  • @bethlehemtsegay1792
    @bethlehemtsegay1792 หลายเดือนก่อน

  • @eh8681
    @eh8681 3 ปีที่แล้ว

    God bless you brother yared

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 6 ปีที่แล้ว +1

    ሮሜ 8 በመፀሐፍ እንዴት ግሩም ሀሳብ ነው። እግዚአብሔር ይረዳሀል I will pray
    ሮሜ 8 የክርስትና መሰረት ነው ። ወንድሜ ያሬድ ተባረክ

  • @pastortesfaye
    @pastortesfaye ปีที่แล้ว

    የንተ ትምህርት ሙሉ በሙሉ እኔን ለዉጦኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @calebfraymichael
    @calebfraymichael 2 ปีที่แล้ว

    God bless you gashe Yared. As Eritrean we love your teaching, I remember you visit us in Shimelba, in tigray ethiopia 2009 new year. About 13 years ago. You taught us about hope (TESFA) 🙏.

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ጌታ ይመስገን

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 6 ปีที่แล้ว

    wow እንዴት የሚደንቅ ወንጌል ነው
    ሀ ሌ ሉ ያ

  • @biniammehari
    @biniammehari 6 ปีที่แล้ว

    ወንድም ያሬድ እናመሰግናለን እንወድሀለን ተባረክ

  • @eh8681
    @eh8681 3 ปีที่แล้ว

    My God this is amazing 🙌🏾

  • @genteadmik5514
    @genteadmik5514 5 ปีที่แล้ว

    Yes, it makes us to love him more and more and makes us stick to him.

  • @retashiferaw7923
    @retashiferaw7923 6 ปีที่แล้ว +1

    You are our blessing Yardo!!

  • @addiswondimu5861
    @addiswondimu5861 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ያሬድ ብዙ የመፅሐፍ ወቅዱስ እውነቶች
    በአንተ በኩል መንፍስ ቅዱስ አስተምሮኛል።
    መፅሐፍ ስታስተምር በቡዙ መዘጋጀት እና
    ትጋት ስለሆነ ለአንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ።
    ሮሜ 8 ስታስተምር “የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።”
    - ሮሜ 8፥19 እዚህ ላይ ፍጥረት የሚለው በምድር በአዳም ምክንያት ስለተበላሸው ዓለም እደሆነ አስቀምጠሀል።
    ነገር ግን መፅሐፉ በአዳም ምክንያት ሰለተበላሸው ዓለም ሳይሆን ለከንቱነት ስለተገዛው ስጋችን ነው“እኔ ምንኛ ጎስቋላ ሰው ነኝ! ለዚህ ሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል?”
    - ሮሜ 7፥24 ያው ሮሜ8-1ሲጀምር እንግዲህ ብሎ ከሮሜ 7 ተያይዞ የመጣነው ።“በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።”ሮሜ8-2
    ይህን ሐሳብ የሚያብራሩ ናቸው ሚቀጥሉት ቁጥሮች
    እግዚአብሔር ራሱ ለከንቱነት እዳስገዛቸው ይነግረናል “ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና፥ በተስፋ ስላስገዛው ነው እንጂ በፈቃዱ አይደለም፤”
    - ሮሜ 8፥20
    ሌላው ደሞ ይህው ፍጥረት ተስፋው በራሱ በአዳም መታደስ ነው ካልክ ከክፍሉ ይጋጫል
    “ተስፋውም ፍጥረት ራሱ ደግሞ ከጥፋት ባርነት ነፃነት ወጥቶ ለእግዚአብሔር ልጆች ወደሚሆን ክብር ነፃነት እንዲደርስ ነው።”
    - ሮሜ 8፥21
    ይህ ዓለም ወደ እግዚአብሔር ልጆች ከብር ነፃነት የሚደርስ ተስፋ የለውም የልቅስ መጸሐፍት አደሚል
    “የጌታው ቀን ግን እንደ ሌባ ሆኖ ይመጣል፤ በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ፥ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይቀልጣል፥ ምድርም በእርስዋም ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥10
    በአዳም ምክንያት የተበላሸው ዓለም ተስፋ አልተሠጠውም
    ነገር ግን በዚሁ ሮሜ 8 -24“በተስፋ ድነናልና፤ ነገር ግን ተስፋ የሚደረግበቱ ነገር ቢታይ ተስፋ አይደለም፤ የሚያየውንማ ማን ተስፋ ያደርገዋል?”
    ተስፋው ተራውን እየጠበቀ ላለ ስጋችን እደሆነ ይነግረናል ከሮሜ 8-1እስከ18 ስለ ስጋና ስለመንፈስ
    ስለሚያወራ የተያያዘነው።
    በአጠቃላይ አስተያየት ለመስጠት የደፈርኩት
    በእውነት ለመናገር አንተ በኢትዮጵያ የክርስቶስ አካል ለሆነች ቤተክርስቲያን የተሠጠህን አስተማሪ ስለሆንክ በዚህ በሮሜ 8 መፅሐፍ ልትፅፍ መሆኑን
    ስለተናገርክ ።ክፍሉ የሚለው “እኔ ምንኛ ጎስቋላ ሰው ነኝ! ለዚህ ሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ያድነኛል?” ለዚህ ለሞት ከተሠጠው ሰውነትን እንዴት እንደምንድን ነወ ። በክርስቶስ ያለን አማኞች ለሞት (ለከንቱነት)በተሠጠው የሰውነት አለን ስለዚህ
    ፍጥረት የሚለው ይህነው
    - ሮሜ 7፥24 ሮሜ 7
    “በእውነትም የሚሞተው በሕይወት ይዋጥ ዘንድ ልንለብስ እንጂ ልንገፈፍ የማንወድ ስለ ሆነ፥ በድንኳኑ ያለን እኛ ከብዶን እንቃትታለን።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥4“ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤”
    - ሮሜ 8፥29
    ሌላው መቃተት ስለመንፈስ
    ብዙ መታየት ያለባቸው ነገሮች አሉ
    ከምወድህ ወንድምህ

  • @maranata1234
    @maranata1234 6 ปีที่แล้ว

    Realy I've enjoyed, GOD Bless you Yaredisha...

  • @kalayuteka4269
    @kalayuteka4269 6 ปีที่แล้ว

    God Bless You More

  • @kalayuteka4269
    @kalayuteka4269 6 ปีที่แล้ว

    God Bless you More and More

  • @genteadmik5514
    @genteadmik5514 5 ปีที่แล้ว

    Amen!!!!

  • @genteadmik5514
    @genteadmik5514 5 ปีที่แล้ว

    So Amazing teaching,
    Yes, it the true gospel, glory to God!

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 6 ปีที่แล้ว +3

    waw መከራ አንዳንዱን ይሰብራል አንዳንዱን ክብረወሰን ያሰብራል ። GBU

  • @wajanegakkuwait6358
    @wajanegakkuwait6358 6 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @mahletyared17
    @mahletyared17 6 ปีที่แล้ว

    God Bless mour bro yared

  • @feb7488
    @feb7488 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ድግምት ስለ መተት ስለ ሟርት ወዘተ …… ያነሳከው ምሳሌ እና ነጥብ በራሱ ትልቅ ርዐስ ነው። ኦርቶዶክስ ውስጥ እያለሁም በኢየሱስ በፅኑ አምን ነበር ለዚህ ደግሞ አጎታችን ጉልዕ አሰረተዋፆ ነበረው ጌታን የተቀበለው በ 1980ዎቹ ውስጥ ስለ ነበር፣ ለእህት ለወንድሞቹ ሁሉ ኢየሱስ የክርስትና መሰረት እንደሆነ ይሰብክ ነበር፣ ምንም እንኳን የቤተክርስትያን አካል ሆኖ ባያገለግልም። ወደ አሳቤ ስመለስ እኔ በኢየሱስ እና በስሙ ለዘመናት በፅኑ የማምንና የምተማመን ሰውዬ ድንገት የመምዕር ግርማ ወንድሙ ፕሮግራም መከታተል ጀመርኩ፣ በሚገርም ሁኔታ ብዙ ነገሬ ተሸርሽሮ ነበር፣ በጣምም ተሰናክዬበት ነበር ፣ ጌታ ይመስገን! ጌታ አልተወኝም እንደውም ቀናተኛውን አምላክ በፍፁም ልቤ በፍፁም ነፍሴ በፍፁም አሳቤ የማመልክበትንና ሆናታና እድል ጌታ አመቻቸልኝ፣ የክርስቶስ መሰረት የሌለው፣ የክርስቶስ ማንነት የማያውቁ ብዙ ነፍሶች መጥፍያ መንገድ ነው እንደዚ አይነቱ አስተምሮ።

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 6 ปีที่แล้ว +1

    kkk ያሬድዬ ፡ ትምህርትህም ፡ ጨዋታህም ፡ ይጣፍጣል ፡ መቀመጫውን ፡ በሙቀት አግሎት ፡ ልሳን ፡ ያቀለጠው ፡ ወንድም ፡ በጣም ፡ ነው ፡ ያሳዘነኝ ። kkk

  • @aynalemworkayehu7994
    @aynalemworkayehu7994 6 ปีที่แล้ว

    የመኪናው መቀመጫ ነገር በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂