የኢየሱስ ሊቀ ካህንነት(አማላጅነት) በኢ/ኦ/ተ/ቤክ ቀደምት እውነት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፔንጤ እና ኦርቶዶክስ ይደመር አሜን እሜን ኣባ ዘመኖ ይባረክ ደጋግሜ ነው የሰማሁ 😆😊🤩🙏🏾

  • @tizazuteshome9147
    @tizazuteshome9147 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እግዚአብሄር ይባርክዎት በእውነት እንደ እርሶ ያሉ ሰዎችን ማግኘት በጠፋበት ዘመን መኖሮዎት ድንቅ ነው

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 7 หลายเดือนก่อน

    Blessed you true gospel

  • @selamtesfaye1648
    @selamtesfaye1648 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመኖት ይባረክ ። በድፍረት ትክክለኛውን ወንጌል መስበክ ስለቻሉ። ስለ ዕርስኦ ጌታ ይባረክ።

    • @abolcoffee5119
      @abolcoffee5119 2 ปีที่แล้ว

      ተሸውደዋል ሙሉውን ይመልከቱ

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርኮት በርቱ እውነት አርነት ያወጣል !!!

  • @feyeneregassa1921
    @feyeneregassa1921 ปีที่แล้ว

    Amen Eleeeeeee Geta hoye weresen

  • @natnael2562
    @natnael2562 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ቤተክርስቲያን መድሃኒታችን አንድ ጊዜ የፈጸመውን የማስታረቅ ስራ በደንብ ትቀበላለች አስታራቂ መካከለኛ እንለዋለን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ያደረገው ነውና...ነገር ግ ን ይሄንን ይዘን ለዘለዝለም እየተሰቀለ ያስታርቀናል አንልም አንድ ጊዜ በተደረገልን ለዘለአለም እየታረቅን እንኖራለን......ከትንሳኤው በኋላ የማስታረቅ ስራን አይሰራም አንድ ጊዜ የሰራው ስራ ለሁል ጊዜ ይሰራል እና

    • @trueHero495
      @trueHero495 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው። ይህ አንዴ የተሰራ ስለሆነ ሌላ አማላጅ አያስፈልገንም። የለምም

  • @desta9900
    @desta9900 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመኖትህን ይባርክ ለወንጌል ስለጨከኑ 👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞

  • @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ
    @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen ewunate new abtachin tabrke tsghun yabzlke

  • @trueHero495
    @trueHero495 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ቆሞስ። ኢየሱስን ለማወቅ መጀመሪያ ከተረት ተረት መውጣት የግድ ነው። አንተ ያስተማርከው እውነት ብቸኛው እውነት ነው

  • @mesfinmekonen6905
    @mesfinmekonen6905 2 ปีที่แล้ว +3

    ልብሱን አውልቀውና ኮትና ሱሪ ከራባቱን ይልበሱና። ይስበኩ። እምለፈልፈው ነው ያሉት እውነት ነው የክሕደት መንፋስ ያስለፈልፋል። ክርስትቴስ የዘላለም አምላክ ነው።

    • @HETHGOSPLESERVICE
      @HETHGOSPLESERVICE 2 ปีที่แล้ว +1

      እርሳቸውን ከመተቸተዎት በፊት ስለእምነትህ መሠረት ስለኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማይ ለምን ወደ ምድር እንደመጣ እወቁ።።

  • @tolaisaa7393
    @tolaisaa7393 ปีที่แล้ว

    Haleluya tabareku ihe timirti sadamet das alegn. Indi astamariwochi Orthodox wust maginyete. Protestant negn tesfa alegn wushetamoch Ina tenkayochi mengedu indizega.

  • @amanuelyoseph7952
    @amanuelyoseph7952 2 ปีที่แล้ว

    God bless you, father

  • @HETHGOSPLESERVICE
    @HETHGOSPLESERVICE 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛውን አስተምህሮ ነው እርሳቸው እያስተማሩ ያሉት አባ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @henokab5868
    @henokab5868 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርኳት
    ለመለያየት ሳይሆን ለአንድነት ሰለሚሰሩ

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን ኣንድ ኣድርገን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 ปีที่แล้ว +1

    አለምን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርእና!
    እስቲ ይህን ትርጉም ንገረኝ😎

  • @eyerusalemlitay6600
    @eyerusalemlitay6600 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢየሡስ ክርስቶስ አማላጅነቱ በምንም ካሳ ሊከፈል (ሊሰረይ) ስላልቻለው የአዳም ሀጢአት ነው። የአዳምን የውርስ ሀጢአት ከእያንዳንዳችን የየግል ሀጢአት ለዩ።
    እኔ አሁን በጣም እየገባኝ የመጣው....... የእናንተ የመናፍቃን መሠረታዊ ስህተቶች 2 ናቸው።
    1- የስላሴን አንድነትና ሶስትነት በደንብ አለማወቅ።
    ስላሴ በስም፣ በግብር፣ እና በአካል ብቻ ሶስት መሆናቸው።
    በተረፈ 3ቱ አካላት አንዱ እግዘአብሔር ነው። አንድም ሶስትም ነው። ወልድ እግዚአብሔር ነው ከሶስቱ አካላት አንዱ አዳምን ሊያማልድ የመጣ።
    2- በአዳም በኩል ያገኘንን ሀጢአት በየዕለቱ ከምንፈፅመው የግል ሀጢአት ጋር ደበላልቆ ማየት ። የአዳም ሀጢአት ስንወለድ ወርሠነው የምንወለደው ሀጢአት በመሆኑ የውርስ ሀጢአት ነው። ይህ በክርስቶስ ቤዛነት ቢደመሰስም የሰው ልጅ ከውሀና ከመንፈስ (ካልተጠመቀ) ፣ ስጋውን እና ደሙን በልቶ ካልጠጣ የዘለዐለም ህይወት የለውም ።ስለዚህም አንዴ የተከፈለው ቤዛነቱ እስከ አለም ፍፃሜ በሰማያት ባለችውና በእጆች ባልተሠራችው መቅደስ በታቦቱ ላይ ሆኖ ይታይልናል ። ሰው ክርስትናን ሲቀበል በዚያ አንዴ በተከፈለው ቤዛነቱና ቤምልጃው ይድናል።ከዚህ ጋር በተያያዘ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ብላችሁ ከጠየቃችሁን፣ መልሣችን አዎን አማላጅ ነው። ግን ስለየትኛው ሀጢአት ነው ያማለደን? ስለውርስ ሀጢአት ብቻ ነው። ለምን ብትሉ ስለየግል ሀጢአታችንማ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ሆነው እንዲያስታርቁ ለሠዎች ስልጣን የተሠጠው ከዘመነ ህገ ልቡና ለእነ ኖህ፣ በዘመነ ኦሪት ከእነ ሙሴ ጀምሮ ቤተመቅደሱን ለሚያገለግሉ ካህናትና ሊቀ ካህናት ይህ ስልጣን ተሠጥቷል። ምንም አዲስ ነገር የለውምና በዘመነ ሐዲስ ኪዳንም በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ካህናት አሉ። ያስታርቃሉ። ቅዱሳን አባቶቻችን በየገዳማቱ በተጋድሎ እየፀኑ ስለሁላችንም ምህረትን ይለምናሉ። በአፀደ ነፍስ ያሉ ቅዱሳን እና መላእክትም በእኛ እና በእግዚአብሔር መካከል ገብተው ያማልዳሉ። ይህ አገልግሎት ለፍጡር ከተሠጠ እኮ ብዙህ ሺህ አመታት አለፉ።
    ስለዚህ ክርስቶስ ኢየሱስ ያልደመሰሰውና ከአዳም የወረስነው የቀረ ሀጢአት የለምና ሐዋርያው እንዳለው የማስታረቅን ቃል በእኛ አኑሯል። እናንተስ በየቸርቾቻችሁ ሌሎች ሠዎች እንጸልይ ብላች ትደፉ የለም እንዴ? ምን አገባችሁ? ነው ወይስ እናንተ ብቻ ናችሁ በሠው እና በእግዚአብሔር መካከል አየገባችሁ ለሌሎች መጸለይና ማማለድ የምትችሉት?

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 ปีที่แล้ว

    የሁል ጊዜ ምኞቴ

  • @gojo-n6o6p
    @gojo-n6o6p 2 ปีที่แล้ว

    ለሚያቀርቡት መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እባክዎ ምዕራፍና ቁጥር ይጻፋ።

  • @natutuish
    @natutuish 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere Aba metsafun chersew anbut

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ብርክ በሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PeterAssefa
    @PeterAssefa 2 ปีที่แล้ว

    His name please?

  • @abebetenaw4860
    @abebetenaw4860 2 ปีที่แล้ว +1

    Endezyh be Kifat ena be Tilacha yetemolla sibket gin ye lela haymanot teketay semto limeta yechilal woyes......???
    sew bezyh edmew endezy tilacha sisebk mayet yasazinal; chigreh kesewoch ga kehoneko libsun awlikeh mesadeb mewgat yechalal

  • @befirdumeseret2995
    @befirdumeseret2995 ปีที่แล้ว

    ንባብ ይቀትል ወትርጓሜ የሀዩ፡፡
    አስመ ተዋህዶ አእተታ ለምታዌ እንቲአሁ ለቃል ኮነ ለስጋ ወእንቲአሁ ለስጋ ኮነ ለቃል፡፡ አባታችን ከተዋህዶ/ ከወንጌሉ/ ውጪ ምንም አያድንም፡፡ ልክ ኖት፡፡ ግን ተዋህዶን እንዴት ተረዱት? እስከ ዛሬ ስለተዋህዶ አልተረዱም ነበር እንዴ?

  • @abebetenaw4860
    @abebetenaw4860 2 ปีที่แล้ว +1

    Aba eski yastemaruten timheret zor bilew yeyut endaleko sidib new>: Endet new mulu sibket sewun be metilat ena be mankuwashesh
    sew bemetechet ye Egziabhern mengist mewres aychalem

    • @tekabeadula4996
      @tekabeadula4996 ปีที่แล้ว

      kibrina misigana migebawu le egziabiher Lij le eyesusi bicha new yene wendim abebe

  • @ABcDef-vo6fz
    @ABcDef-vo6fz 2 ปีที่แล้ว +5

    😂😂በጣም የሚያስቀኝ ነገር ቢኖር ፕሮቴስታንት ና ተሀድሦ የሚባሉት ተቋማት የፈለገውን ተአምር ቢፈጠር እራሳቸው አይገልጡም ሁሌም የበግ ለምድ ለምድ ለብሰው ነው የሚታዩት። አንድን ዛፍ ጥላውን ከፈለጉ ይንከባከቡታል እንጂ አይቆርጡትም ኦርቶዶክስ ትክክል አይደለችም ያለ ሰው ማለት መብቱ ነው ግን መጎናፀፊያሽ መስቀልሽ ከበሮሽ ደስ ይሉኛል የበዐላትሽ ቀን በአሌ ነው ግን ትምህርትሽ አልወደውም ማለት ግን ምን ማለት ነው? ኧረ እዛ ብሽቅ ደሞ የለበስከው አልባሳት ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ፣አምላክ፣ፈራጅ ብላ የምታምን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የክብር ልብስ እንጂ ያንተ መኳኳያ አይደለም አውልቅና ሱፍህን ለብሰህ ብትጨፍር ይሻልሀል።የምን መታከክ ነው? ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጀርባ ወረድ በሉ።

    • @abolcoffee5119
      @abolcoffee5119 2 ปีที่แล้ว

      ተሐድሶ አይደሉም ሁሉንም አድምጥ

  • @banchiyoutube9867
    @banchiyoutube9867 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ አንድ አርጉኝ

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 2 ปีที่แล้ว

    Mechem ketewahido gar and. lihon. Aychilim kehod amilakoch. Gar. And. Athonim. Ante Hun

  • @kahsaytekiegebremedhin7230
    @kahsaytekiegebremedhin7230 2 ปีที่แล้ว +5

    አሁንማ ተነቅቶባቹኃል ምድረ ሃራጥቃ መናፍቅ፣ ተመሳስላቹ ማሳቱን ዛሬ ሳይሆን ድሮም ነበረይሁዳ ሁላ።

    • @abolcoffee5119
      @abolcoffee5119 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉኑም አዳምጥ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ናቸው

    • @kahsaytekiegebremedhin7230
      @kahsaytekiegebremedhin7230 2 ปีที่แล้ว

      @@abolcoffee5119 ስለማውቃቸው ነው የጻፍኩት፣ አንተ የእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሆን እሳቸው ተሳክቶላቸዋል መመሳሰሉ፥ ግን ኦርቶዶክስ ሳትሆን ወይም ተሃድሶ ወይ protestant ግን ህሊና ሚባል ነገር አለ ህሊናህን ጠይቀው፣

    • @meazadejene2678
      @meazadejene2678 2 ปีที่แล้ว

      Sewyew tehadso new betekristyan awgzachewalech!

  • @MenenB
    @MenenB 2 ปีที่แล้ว +1

    የእስታረቀው ከራሱ ጋር ንው:: እሱ ፈጣሪ የአለም ንጉሥ ገዢ ሆኖ ሁሉም በእጅ የሆነ ለማነው የሚያስታርቀው? ለማን ነው የሚማልደው? እባኮትን ህዝቡን አያውኩ:: የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስትምሮ አይደለም:: ለዚህ ነው በሲኖዶሱ የተውገዙት :: አዩ ከአንደበቶ የሚወጣው ቃላት እግዚአብሔር ይቅር ይበሌት::

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 2 ปีที่แล้ว

      መፅሐፍ ቅዱስ ለምን አታነብም ግራ ከምትጋባ ወንድሜ ?

    • @trueHero495
      @trueHero495 2 ปีที่แล้ว

      የኢየሱስን ሊቀ ካህናትነት ካልተቀበልን አማላጅነቱን ለመቀበል ይቸግረናል

  • @bereshitbaraelohim9471
    @bereshitbaraelohim9471 ปีที่แล้ว

    I am so tired of this Ato Maeza individual

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 2 ปีที่แล้ว

    please ተሃድሶ አይደሉም ሁሉንም ስሙ
    አማላጅ አይደለም ነው ያሉት

  • @demerewyohannes2119
    @demerewyohannes2119 2 ปีที่แล้ว

    i don't want you to tell me nothing

  • @eyoeleyu6927
    @eyoeleyu6927 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ቡሽቲ ቆቡን አስቀምጠህ ወደ አእንጦሮጠስ ውረድ ከሀዲ ሆዳም አጋሰስ ዝም ብለህ ሆድህን ሙላ መሀይም

  • @demerewyohannes2119
    @demerewyohannes2119 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ቀባዣሪ ከሀዴ የምን ተሀድሦ