እናትነት ❤️💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 182

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 ปีที่แล้ว +16

    ፀሎትሽን የሰማ የተመለከተሽ የወደደዉን የላከልሽ ቅዱስ እግዝአብሔር ተመስገን🙏

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ ปีที่แล้ว +9

    በቅፅበት እንባዋን ወደ ሳቅ እሰይ እንካን ደስ አለሽ አልሀምዱሊላህ አብነት ምርጥ ሰው በርታ

  • @zinatalemnew6090
    @zinatalemnew6090 ปีที่แล้ว +27

    አብነቴ አንተኮ ወንድምም አባትም እናትምነህ አላህይጠብቅህ!!

    • @muluk974
      @muluk974 ปีที่แล้ว +1

      migarem now

    • @zinatalemnew6090
      @zinatalemnew6090 ปีที่แล้ว +1

      @@muluk974 በጣም

    • @mkiyaseid5692
      @mkiyaseid5692 ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @ShewitGuesh-r3b
      @ShewitGuesh-r3b 9 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅አቦ አንተ ልጅ ምን አይነት ልጅ ነክ የምታሰተላልፍውን ሳይ ሁሌ አለቅሳለው እመብርሃን ጨምራ ጨምራ ትሰጥክ 😅😅😅 እህታችንም የተደርገልሸን መድሃንያለም እጥፍ እጥፍ ጨምሮ ያብዛልሸ

  • @godisgoodallthetime1124
    @godisgoodallthetime1124 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ተደሰትኩ ፡ ባንተ ኣርጎ የብዙሰው እንባ እያበሰ ያለ ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ።
    ወንድሜ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ
    እጆቹ እየዘረጋቹ ያላቹ ደግሞ
    ጌታ የሱስ በእጥፍ ይባርካቹ።

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk ปีที่แล้ว +12

    አይ ድህነት የማያደርግ ነገር የለም የኔ እህት ጌታ እንኳን ረዳሽ አብዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንደ አንተ አይነት ያብዛልን

  • @اللهملكالحمد-ظ7ش
    @اللهملكالحمد-ظ7ش ปีที่แล้ว +1

    እናት አትቸገር የሁላችነም እናቶቻችነን አላህ እድሜና ጤና ሰፋ ያለ ሪዝቅ ይስጣቸው በርታ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @mariagatchwe
    @mariagatchwe ปีที่แล้ว +5

    እናት እኮ ልዪ ናት እኔ ምን እንደምል አላቅም ስለ እናት የኔ እናት አባታችን ሲሞት 9 ልጅ ጥሎባት ሞት ነጠቃት ግራ ነበር የገባት ቸግራት ያባቴን ልብስ ሸጣ አብልታናለች መከራ አይታ አሳደገችን እኔም አድጌ አረብ አገር 9 አመት ሰርቼ አሳለፍኩላት ያማራትን ሁሉ አረኩላት ደስ ብላት እኔም ወዳገሬ ልገባ ስዘጋጅ እናቴ ማታ አውርቻት ጠዋት ቀብራን ሰማሁ ሳላያት አረብ አገር ያላችሁ ሁሉ የምዬን ክፋ አያሰማችሁ ድንግል ትጠብቅላች ሁ

    • @Saadah-cs6je
      @Saadah-cs6je ปีที่แล้ว

      አሚን ውዴ ላችም ፅናቱን ይስጥሽ

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 4 หลายเดือนก่อน

      Amin🤲😢

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 ปีที่แล้ว +5

    ውይ የኔ እናት በእውነት አብነት ወንድሜ እንደ ስምክ አብነት ነክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ እመንርሃን ከጎንክ ትሁን አይዞክ ወንድሜ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimasaeed8982
    @halimasaeed8982 ปีที่แล้ว +4

    አብነት ወንድማችን በጣም መልካም ሰው ነህ የምር

  • @ziyadahabib3816
    @ziyadahabib3816 ปีที่แล้ว +6

    እናትነት ከባድ ነው I feel your pain dear ❤

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እኔ ላልቅስ😢😢 ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነዉ እምጎጎልህ በእዉነት😢😢

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያሥደሥትክ በሄድከበት ሁሉ የሰጥትም አላህ ይስጣቸው

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ጤና ይስጥልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo ปีที่แล้ว +10

    😥😥😥ፈጣሪ ይስጥህ ዘርህ ይክበር

  • @makiaadem598
    @makiaadem598 ปีที่แล้ว +8

    እደዉ አተልጅ እረሜህ ይረዘም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ከጅል ነገረ ይጠብቅ ወድም አለም

  • @GiseldaVieira-wv5kk
    @GiseldaVieira-wv5kk 7 หลายเดือนก่อน

    Trabalho lindo jovem Deus abençoe tem um coração generoso com a comunidade tão carente Deus continue abençoando sua vida jovem

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم ปีที่แล้ว +1

    አብነት አንተ ወደር የለህም አላህ ይጠብቅህ ያረብ ከዱንገተኛ አደጋና መጥፎ ነገር ይጠብቅህ ቃላት የለኝም አቅሜ ፈግዶ ባልክም ሸር በማዱርግ እተባበርህ አለሁ

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይ የኔ ጀግና እናት አንቺ እኮ ማልቀስ አይገባሽም❤❤❤ አላህ እንኳን አብነትን መንገድሽ ላይ ጣለልሽ አብነታችን ላንተ ቃል የለኝም

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት😭 ኡፍፍፍ ሰው አይቸገር

  • @BintKemal-ep2iu
    @BintKemal-ep2iu ปีที่แล้ว +4

    ረጅም እድሜ ይስጥ አብነት አላህ የሚወደውንና ለሰው ልጆች የሚወደውን እስልምናን ይወፍቅህ

  • @መረደዳትYoutube
    @መረደዳትYoutube 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሰጭዎቹንም አተንም ይበርከችሁ❤❤❤

  • @babatube-i7o
    @babatube-i7o ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰዉ 🙏

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 ปีที่แล้ว

    ተባረክ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 7 หลายเดือนก่อน

    ትለይ አለሁ አብነትየ የእኔ መልካም ሠዉ❤❤❤

  • @AbenezerErketo
    @AbenezerErketo 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ።

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 ปีที่แล้ว

    የኔናት አይ ድህነት የሰዉ ፍት ዬገርፉል😢😢😢

  • @educated2023
    @educated2023 ปีที่แล้ว +3

    May Almighty God always keep you in His hands... blessing you and others!!!

  • @greetings1
    @greetings1 ปีที่แล้ว

    Wow😢😢 There is no other LOVE like a mother's LOVE for her child.❤❤

  • @EtnashHabor
    @EtnashHabor ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @kmem96
    @kmem96 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበሰካትሁ ሰላም አይ ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን 💔😢😢😢

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 ปีที่แล้ว +1

    እናትነት 😢🥰

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw ปีที่แล้ว +1

    መልካምነትለራስነውበሚልህብረትውስጥየምትገኙቅዱሳንጌታእየሱስበማያልቀውበረከትይባርካችሁ።።።።።።።።አንተታማኝየጌታባሪያጌታዘመንህይባረክ❤ክፉአይንካህ❤

    • @habtam1047
      @habtam1047 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😮😢😢🎉

    • @habtam1047
      @habtam1047 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😮😢😢🎉

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 ปีที่แล้ว

    Weyne enate stasazin 😢😢😢😢 fetari ysth Ante Melkam geta Anten Smu Ybarek

  • @halimasaeed8982
    @halimasaeed8982 ปีที่แล้ว +1

    እናም አላህ ይጠብቅህ

  • @Tube-hq9kd
    @Tube-hq9kd ปีที่แล้ว

    እኔ ሙስሊም ክርስቲያንን አከብራለሁኝ በዳይን በጣም ነው እምጠላው ደስ ይለኛል የሰው ልጅ ሲተዛዘን ሲረዳዳ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያመነ ወድቆ አይወድቅም እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን

  • @valeriacoffee2970
    @valeriacoffee2970 ปีที่แล้ว +1

    Wish this was in English so l could understand what is being said or written in English so I could read this, l understand what’s going on and bless this man for helping “Only God”!!!!!

  • @olvidogonzalezcorroto9654
    @olvidogonzalezcorroto9654 ปีที่แล้ว

    Madre mía, cuanto amor repartes,y cuánta ayuda a personas que lo necesitan,no sé si serás consciente del bien que haces❤❤❤❤❤

  • @woleteeyesustube
    @woleteeyesustube ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @temutemu9526
    @temutemu9526 ปีที่แล้ว

    የእዮብ አምላክ ሁላችንም ይስማን 🙏🙏🙏

  • @Genettesfaya
    @Genettesfaya ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ አምላክ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅቅ

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 ปีที่แล้ว +1

    My brother you are so blessed ❤❤

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 ปีที่แล้ว

    Selam wadimachii ❤Tebareki Geta zamanik yi bareki wadimee ❤ Wowww

  • @NaM-u6z
    @NaM-u6z ปีที่แล้ว

    የአላህ ኡፍፍ እናቴ አይዞሽ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว

    አላህይስደስትህህህ

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk 9 หลายเดือนก่อน

    የኔእናት አይዞሽ❤❤❤❤

  • @MintshBaba
    @MintshBaba ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @halimo1255
    @halimo1255 9 หลายเดือนก่อน

    አንተ በዘረኞችና በዎሮ በላዎች የፈረሰች ያለችዋን ሀገር ለመገንባት በየጫካዉ በየገጠሩ እየዞሪክ ትሰቃያለክ ስትሰቃይም እናይካለን ምዲረ ወጤጤ በየመንደር አባቶችንም ይሁኑ እናቶችን ስአሰቃዩ እናያለን ምስተር አብናት የዳሆች ጌታ አላህ ይጠቢቆክ❤❤❤❤❤

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu หลายเดือนก่อน

    የኔናት እፍፍ😭😭😭

  • @Anumma572
    @Anumma572 ปีที่แล้ว

    Chru Egziabeher Ybarkachu

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 10 หลายเดือนก่อน

    አብነት አላህ ይጠብቅህ

  • @larinkhalifa7379
    @larinkhalifa7379 ปีที่แล้ว

    abinati abi wolid manifas yibarik bayesusim zamani yibaraki korahu banite yehagarelij igizabiher ijihin yizo isika macharasha yimirahi👈👍👐👐👐👐❤❤❤❤

  • @bettyboop2112
    @bettyboop2112 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family Hallelujah Amon 🙏❤

  • @Meera-qw2hc
    @Meera-qw2hc 9 หลายเดือนก่อน

    ተባባሪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraterefe9902
    @saraterefe9902 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @JamilaSaeed-lx3er
    @JamilaSaeed-lx3er ปีที่แล้ว +1

    ክፋህን አልስማ ወንዲም አብነት አላህ ይጠብቅህ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ለዩኮነህ

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem ปีที่แล้ว

    አዎ የኢዮብ አምላክ የንደገና አምላክ ነው💞💞💞💞

  • @terhasteklay9840
    @terhasteklay9840 ปีที่แล้ว

    Wedey mearey Edimen tienan yehabka fetari ♥️😍

  • @miraftefera7886
    @miraftefera7886 ปีที่แล้ว +2

    ሽህ ጊዜ ሰብስክራይብ ባደርግህ❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว

    ወይ.እምዬ❤❤

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 ปีที่แล้ว

    መልካም ስው ፈጣሪ ቅኑን መገድ ይምራሕ ግን ሴትዬዋ ያለችው የኢትዮጵያ አምላክ ይለያልደ?

  • @Aisha-sq9gf
    @Aisha-sq9gf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥክ ተመስገን 😢😢❤❤❤

  • @cleiasilveira5254
    @cleiasilveira5254 ปีที่แล้ว

    Seu amor e ajuda ao próximo é muito muito gratificante.Que você nao pare nunca.Que o SENHOR abençoē sempre sua vida e de todos que socorrem o próximo. Tenho fé que a hora de eu tambem fazer isto está chegando em nome de JESUS. É um sonho que tenho desde menina.No momento não tenho nem para mim mas minha fé é maior que tudo.❤🤗😘💞🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 ปีที่แล้ว

    ወንድማችፈጣሪይጠብቅህ😢😢😢

  • @rreema6586
    @rreema6586 ปีที่แล้ว

    አላህጀዛህንይክፈልህ

  • @ggg-275
    @ggg-275 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @goomariam8787
    @goomariam8787 11 หลายเดือนก่อน

    EL HAMDOULILAH ❤❤❤ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ አባት

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt ปีที่แล้ว

    እንጀራቹሁን ይብዛ ። ተባረኩ

  • @fatoudiop3028
    @fatoudiop3028 6 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU ALWAYS AMEEN

  • @Zinet-k4n
    @Zinet-k4n ปีที่แล้ว

    አላሕ ይሥጠክ ❤❤❤❤❤

  • @haymidesta9520
    @haymidesta9520 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ❤❤❤

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 ปีที่แล้ว

    Tebarek ❤

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 ปีที่แล้ว

    Tabrki ❤❤❤

  • @sebledire4899
    @sebledire4899 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yimsig 😢😢😢😢

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yemesegen tebareke

  • @tizita532
    @tizita532 ปีที่แล้ว

    Tabaraku❤

  • @Seenaagirmaa-d5b
    @Seenaagirmaa-d5b ปีที่แล้ว

    Geta yebarek

  • @RaimundaRosa-ny1no
    @RaimundaRosa-ny1no ปีที่แล้ว

    Deus abençoe muito vocês todos ❤❤❤❤❤❤

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 ปีที่แล้ว

    Igziabher yimesgan yane inat inkuan das alesh ❤😢

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 ปีที่แล้ว

    Egzhabhir yestachu ❤❤❤

  • @Ty23r
    @Ty23r ปีที่แล้ว

    መታደልህ

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 ปีที่แล้ว

    fetari yibarkih

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @nigora_6566
    @nigora_6566 ปีที่แล้ว +1

    Assalomu alaykum va rahmatullohi va barokatuh 🙏... May Allah be pleased with you.🙏🙏🙏

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว

    አላህ ያስደሥታችሁ

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa ปีที่แล้ว

    Master Abinati egizaberi yibarki

  • @Elizabeth-up6ky
    @Elizabeth-up6ky ปีที่แล้ว

    Egezaber lgehn yasadglh❤

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq ปีที่แล้ว

    ሽአመትኑር❤❤❤

  • @M_SARVINOZ555
    @M_SARVINOZ555 ปีที่แล้ว

    Мастер абинет кебеде СИЗ мунча яхши инсонсиз СИЗГА обуна бўлганман хамма видеоларингизни кўриб ,бораман кўриб йиғлайман сизни яхшиликларингизни кўриб минг рахмат сизни эхсонларингиз учун буни хеч ким қилолмайди давлатингиз бундан хам зиёда бўлсин болажоним ОЛЛОХ ёр бўлсин бир кекса онангиз ўзбёкистон .фарғона вилояти доимо соғ бўлинг

  • @tolashebersisa4497
    @tolashebersisa4497 ปีที่แล้ว

    Bless you more

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ ebbifamii

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ ปีที่แล้ว

    Melkaminet yilemilm❤

  • @اممعاذ-د4ع
    @اممعاذ-د4ع ปีที่แล้ว

    💐💐💐👍👍

  • @zahra8725
    @zahra8725 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ

  • @Jamila-m5n
    @Jamila-m5n 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤
    ❤❤❤

  • @tgay5642
    @tgay5642 ปีที่แล้ว

    አይ ድህነት

  • @Had-u6p
    @Had-u6p ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤