ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ወይ ዘንድሮ በቃ የኸን ነገር ማቆም አልተቻለም ማለት ነው ያሳዝናል የምር አይ😮😮😮😮
🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 💐🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹" እነዚያም «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን» የሚሉት ናቸው፡፡እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን👍 ይስሰጣሉ፡፡ "🌹🌺🌺🌺🌺🌹አይገርምም!!• የተወለድነው በሌሎች ሰዎች እርዳታ ነው።• ስማችንን የተቀበልነው ሌሎች ሰዎች ባወጡልን መሰረት ነው።☞ የገቢ ምንጫችን የሚመጣው ከሌሎች ሰዎች ነው፡፡→ «ክብርና እውቅና የሚሰጡን ሌሎች ሰዎች ናቸው።ገላችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠቡን ሌሎች ሰዎች ናቸው።ለመጨረሻ ጊዜ የሚያጥቡንም ሌሎች ሰዎች ናቸው። 🌹• ከዚህ አለም ስንሰናበት ቤታችንና ንብረታችን በሌሎች ሰዎች ይወሰዳል።⚫እጃችንን ይዘው በመደገፍ መራመድ ያስለመዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው በመጨረሻም እጃችንን ይዘው በመደገፍ የሚያራምዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው።በመወለዳችን ምክንያት በደስታ የደገሱ የበሉት ሌሎች ሰዎች፤ ሰንሞትም በኃዘን የሚደግሱና የቀብር 🌹ስርአታችን የሚከናወነው በሌሎች ሰዎች ነው፡፡ይህ ሁሉ እውነታ እያለ "ነኝ "እና "አልኝ" በምንለው ነገር የምንመካበት ጉዳይ አይገባኝም። እስቲ ያወሰሰብናትን ሕይወትን ቀለል እናድርጋትና ለመከባበርና ለመዋደድ ቅድሚያን በመስጠት እንኑር!!🌺🌺🌺🌺👍🌹🌹🌹ወዳጄ ሆይ🔵 ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ።🔵 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት 🌹 ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው።🔵 እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ 🌹 ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ።👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹 #ሰበሃል ኸይር🌹 አንድ ጊዜ 🤌🤌🤌 (በወጣትነቴ )በወጣትነቴ አላህን ልገዛውበሀላሉ ልፅና ዲኔን ልታዘዘውአላህ ሲጠይቀኝ የቂያማ ዕለት በምን አሳለፍከው የወጣቱን ሀያት ተብዬ ስጠየቅ ውሸት ወይስ እውነትምላሼ ምን ይሆን ወንጀል ሰርቻለው በፍፁም አይሆንም ኸይር አብዝቻለው አሁን ላስብበት ከመድረሱ በፊት 🌹የአኼራው ጥሪ የቀብሩ ሀያትመግሪብ እና ዒሻ ፊልም ቤት ገብተናል ሱብሂን አናውቀውም ማታ አምሽተናል ሰባት ሰዐት አለ አርሴ ከማንችስተር ዝሁር ይሰገዳል ከአስር ሰላት ጋር የአርቲስቶች ፋሽን ለኔ ሱናዬ ነው ሐዲሱን መከተል ለኔ ጥመቴ ነው በወጣትነቴ ልጠቀም በጊዜው ዲኔን ልታዘዘው ሱናዬን ልያዘው 🌹በወጣትነቴ ከሀራሙ ርቄ በሀላሉ ልፅናአላሕ በፈቀደው በነብዩ ሱና የዲኔ ሸባብ ነኝ ተምሬ ማስተምር የነብዩን ፈልግ ዲኔን የማስከብር !! 🌺🌺🌺🥰👍🌺🌺🌺🌹🥀ነብዩﷺ ተናገሩ፦አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብርሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰውበጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰውበከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብርሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለትሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች 🌹ወደ ቀብሩ በመምጣትጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰውበእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖምያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነውብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁትከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነትመግባቱን 🌹ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል 🌹አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል።ረሰልﷺ እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ። አማና🙌 በፍፁም ቀናቹ ከቁርዓን የተገለለ እንዳይሆን 🌹ከቻላቹ በየቀኑ ሀፍዙ ካልሆነም በየቀኑ ቁርዓንን እያስተነተናቹ ቅሩ ካልተመቻቹም አዳምጡ።✨ውሀ ምድርን ህያው እንደሚያደርጋት ሁሉ ቁርአንም ቀልብን ህያው ያደርጋታል።🌺🌺🌺🌺🌺📚ኢብኑል ቀይም🌺🌺🌺❤️👍🌹የረመዷን ሽታ ከቀን ወደ ቀን እየቀረበ ነውረመዷን መድረሱን ሊያሳውቀንاللهم بلغنا رمضان لا فاقدين ولا مفقودين يارب العالمين 🕌🌙ነገ ሰኞ ነዉ የቻልን እንፁም ያልቻልን ደሞ ዱዐ እናድርግ 🤲በተለያየ ምክንያት ቀዳ ያለብን ሰወች ከወዲሁ ቀዳችንን እናውጣ❤️❤️❤️🌹🌹🌺🌺👍
ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ወይ ዘንድሮ በቃ የኸን ነገር ማቆም አልተቻለም ማለት ነው ያሳዝናል የምር አይ😮😮😮😮
🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 💐
🌺🌺🌺🌹🌹🌹
🌹" እነዚያም «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን» የሚሉት ናቸው፡፡
እነዚያ በመታገሳቸው የገነትን ሰገነቶች ይምመነዳሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ውዳሴንና ሰላምታን👍 ይስሰጣሉ፡፡ "🌹🌺🌺🌺🌺
🌹አይገርምም!!
• የተወለድነው በሌሎች ሰዎች እርዳታ ነው።
• ስማችንን የተቀበልነው ሌሎች ሰዎች ባወጡልን መሰረት ነው።
☞ የገቢ ምንጫችን የሚመጣው ከሌሎች ሰዎች ነው፡፡
→ «ክብርና እውቅና የሚሰጡን ሌሎች ሰዎች ናቸው።
ገላችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ያጠቡን ሌሎች ሰዎች ናቸው።ለመጨረሻ ጊዜ የሚያጥቡንም ሌሎች ሰዎች ናቸው። 🌹
• ከዚህ አለም ስንሰናበት ቤታችንና ንብረታችን በሌሎች ሰዎች ይወሰዳል።
⚫እጃችንን ይዘው በመደገፍ መራመድ ያስለመዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው በመጨረሻም እጃችንን ይዘው በመደገፍ የሚያራምዱን ሌሎች ሰዎች ናቸው።
በመወለዳችን ምክንያት በደስታ የደገሱ የበሉት ሌሎች ሰዎች፤ ሰንሞትም በኃዘን የሚደግሱና የቀብር 🌹ስርአታችን የሚከናወነው በሌሎች ሰዎች ነው፡፡
ይህ ሁሉ እውነታ እያለ "ነኝ "እና "አልኝ" በምንለው ነገር የምንመካበት ጉዳይ አይገባኝም። እስቲ ያወሰሰብናትን ሕይወትን ቀለል እናድርጋትና ለመከባበርና ለመዋደድ ቅድሚያን በመስጠት እንኑር!!🌺🌺🌺🌺👍🌹🌹
🌹ወዳጄ ሆይ
🔵 ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ።
🔵 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት 🌹 ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው።
🔵 እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ 🌹 ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ።👍👍
🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹
#ሰበሃል ኸይር
🌹 አንድ ጊዜ 🤌🤌🤌
(በወጣትነቴ )
በወጣትነቴ አላህን ልገዛው
በሀላሉ ልፅና ዲኔን ልታዘዘው
አላህ ሲጠይቀኝ የቂያማ ዕለት
በምን አሳለፍከው የወጣቱን ሀያት
ተብዬ ስጠየቅ ውሸት ወይስ እውነት
ምላሼ ምን ይሆን ወንጀል ሰርቻለው
በፍፁም አይሆንም ኸይር አብዝቻለው
አሁን ላስብበት ከመድረሱ በፊት
🌹የአኼራው ጥሪ የቀብሩ ሀያት
መግሪብ እና ዒሻ ፊልም ቤት ገብተናል
ሱብሂን አናውቀውም ማታ አምሽተናል
ሰባት ሰዐት አለ አርሴ ከማንችስተር
ዝሁር ይሰገዳል ከአስር ሰላት ጋር
የአርቲስቶች ፋሽን ለኔ ሱናዬ ነው
ሐዲሱን መከተል ለኔ ጥመቴ ነው
በወጣትነቴ ልጠቀም በጊዜው
ዲኔን ልታዘዘው ሱናዬን ልያዘው
🌹በወጣትነቴ ከሀራሙ ርቄ በሀላሉ ልፅና
አላሕ በፈቀደው በነብዩ ሱና
የዲኔ ሸባብ ነኝ ተምሬ ማስተምር
የነብዩን ፈልግ ዲኔን የማስከብር !!
🌺🌺🌺🥰👍🌺🌺🌺
🌹
🥀ነብዩﷺ ተናገሩ፦
አንድ ሰው በሞተ ጊዜ ዘመዶቹ በቀብር
ሥነስርአቱ ላይ ሲጨናነቁ አንድ እጅግ ያማረ ቆንጆ ሰው
በጭንቅላቱ በኩል ይቆማል።ጀናዛውም እንደተከፈነ ያ ሰው
በከፈኑ እና በሞተው ሰው ደረት መሀል ይሆናል።ከቀብር
ሥነስርአቱም በህዋላ ቀባሪ ቤተሰቦቹ ወደ ቤት ሲመለሱ ሁለት
ሙንከር እና ነኪር የተባሉ ምላኢኮች 🌹ወደ ቀብሩ በመምጣት
ጀናዛውንና ያንን ቆንጆ ሰው በመለያየት ያንን የሞተውን ሰው
በእምነቱ ጉዳይ ብቻውን በጥያቄ ሊያፋጡት ይሞክራሉ ። ሆኖም
ያ ቆንጆ ሰው ይናገራል "ይህ ሰው አጋሬም ጋደኛዬም ነው
ብቻውንም ልተወው አልችልም። እናንተ እንድትጠይቁት
ከተመደባቹ ስራችሁን መሥራት ትችላላቹ እኔ ግን ወደ ጀነት
መግባቱን 🌹ሳላረጋግጥ ትቼው እልሄድም"
ከዝያም ወደ ሞተው አጋሩ በመዞር እንዲህ ይለዋል "እኔ አንዳንዴ ድምፅህን ከፍ አርገህ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀስ ብለህ ስታነበኝ የነበርኩት ቁርአን ነኝ ምንም አትጨነቅ፤ ከሙንከርና ነኪር ጥያቄና መልስ በኃላ ምንም ጭንቀት አይኖርብህም"፤ጥያቄና መልሱም ካለቀ በኃላ ያ ቆንጆ ሰው አል ማሉል 🌹አላ በተባሉ የጀነት መላኢኮች የተዘጋጀ በመልካም ሽታ የሚያውድ እና ከ ሀር በተሰራ ልብስ የተዘጋጀ አልጋ ያዘጋጅለታል።
ረሰልﷺ እንደተናገሩት በቂያማ ቀን በአላህ ፊት ስንቆም ከቁርአን የበለጠ ለኛ ሚከራከርልን አይኖርም ከነብይያትም ከ መላኢኮችም በበለጠ።
አማና🙌 በፍፁም ቀናቹ ከቁርዓን የተገለለ እንዳይሆን 🌹ከቻላቹ በየቀኑ ሀፍዙ ካልሆነም በየቀኑ ቁርዓንን እያስተነተናቹ ቅሩ ካልተመቻቹም አዳምጡ።
✨ውሀ ምድርን ህያው እንደሚያደርጋት ሁሉ ቁርአንም ቀልብን ህያው ያደርጋታል።
🌺🌺🌺🌺🌺
📚ኢብኑል ቀይም
🌺🌺🌺❤️👍
🌹የረመዷን ሽታ ከቀን ወደ ቀን እየቀረበ ነው
ረመዷን መድረሱን ሊያሳውቀን
اللهم بلغنا رمضان لا فاقدين ولا مفقودين يارب العالمين 🕌🌙
ነገ ሰኞ ነዉ የቻልን እንፁም ያልቻልን ደሞ ዱዐ እናድርግ 🤲
በተለያየ ምክንያት ቀዳ ያለብን ሰወች ከወዲሁ ቀዳችንን እናውጣ
❤️❤️❤️🌹🌹🌺🌺👍