ሐሜት ምንድን ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 156

  • @seni4966
    @seni4966 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድማችን ዳቆን ጥበቡ እረጅም እድሜና ጤና ዬስጥህ እመቤቴ ድንግል ማርያም ዋጋህን ትክፈልህ

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አንደበታችንን ጥሩ ለመናገር እግዚአብሄር ይርዳን ። ቆንጆ ለኛ ለሰዎች በአሁን ወቅት የሚያስፈልገን ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @marta6335
    @marta6335 5 ปีที่แล้ว +31

    አኔ ቃሉን እሰማለሁ አልተለወጥኩም አሁንም አሀሜት ዉስጥ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ወገኖቼ ወለተ መደህን ብላችሁ ቃል ህይወትን ያሰማልን😭

    • @hanemekonen7807
      @hanemekonen7807 5 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 5 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን
    አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑር

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +17

    ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እኔም ሰምቼ 30 60 100 እደፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን

  • @የጽድቅበርነሽ-በ8ጨ
    @የጽድቅበርነሽ-በ8ጨ 5 ปีที่แล้ว +1

    እውት ቆንጆ ትምህትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን የምትሰጡን ትምህርት እውነት ነብስ ታለመልማለች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በርቱ ልን

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማን አሜን አሜን አሜን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናቹሁ ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን ሰማቼ ሰላሳአ ሰልሳአ መቶ እንዳፋራ እግዚአብሔር አምላክ ይርድኝ

  • @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
    @አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን።እናመሰግናለን መምህራቺን

  • @balaysetotawamebaye5690
    @balaysetotawamebaye5690 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራች ያገልግሎ ዘመንክን ይባረክልን አቤቱ የሰማነውን በልቦናችን አሳድረልን አሜን

  • @wubitkibret2101
    @wubitkibret2101 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለይህወት ያሰማልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለአፌ ጠባቂ እዘዝልኝ

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሰውሆይለህሊናህኑር
    @ሰውሆይለህሊናህኑር 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ከሀሜት ከሀጢአት አሜን

  • @mimigebre9495
    @mimigebre9495 5 ปีที่แล้ว

    ጣእም ያለው ልብ የሚገባ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @hanakumsa4687
    @hanakumsa4687 5 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱ ያስበን

  • @destawnday314
    @destawnday314 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ይስማልን አባታችን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yosefgabure9055
    @yosefgabure9055 5 ปีที่แล้ว

    አሜን 3#ወንድማችንን እኔ ምን እንምል አላወቅም ብቻ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 ปีที่แล้ว +1

    ለምህራችንቃለሒወትያሰማልን።የሰማንውንበልቦናችንያሳድርልን

  • @marthayigebru7922
    @marthayigebru7922 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባረክ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወቱን ያሰማልን። ሐሜት በሁሉም የሰው ፍጥረት አብሮን የተፈጠረ ይመሥል በሁሉም ቦታ ላይ የሚታይ ነው እንዴት ከዚህ እንደምንርቅ አላውቅም በአንዴ መተው በጣም አሥቸጋሬ ነውር ልምድ ነውና እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ከላያችን ያርቅልን አሜንንንንን

  • @j1acej1ace32
    @j1acej1ace32 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen waqaayyoo sagalee bara jireenyaa keessan isiin yaa dhageesisu

  • @አባዮሀንስአባቴ
    @አባዮሀንስአባቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃሎትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @marohawet2812
    @marohawet2812 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln memhrachin

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen
    🤲🙏⛪✝️💞Egziahbehr mestawal yisten 🙏

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 6 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስት ስመያትን ያወርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕዴሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዓይን ልቦናችን ይክፈትልን ለንሰሃ ያብቃን

  • @asegedechbayu3815
    @asegedechbayu3815 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን።

  • @alem4310
    @alem4310 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @helehelene2476
    @helehelene2476 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕያወት ያስማልን መምህራችን እርጅም ጤና ይስጥልን አሜንአሜንአሜን

  • @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ
    @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ነው መምህር ለአፋችን ጥበቃን ይዘዝልን ፈጣሪ ይቅር ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ለአፊ ጠባቂን እዘዝልኝ

  • @werkiteell1783
    @werkiteell1783 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይዎት ያሰማለን አግዘሄብሔር ይባረከቹ የሰማነዉን በልባቺን ያሰደርሊን

  • @ሁለተማራምስደተኛዋሁለተማ
    @ሁለተማራምስደተኛዋሁለተማ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ አመሰግንአለሁ😍

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 5 ปีที่แล้ว +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን :: አሁንም ግን ይህ ሐሜት የሚለው ቃል በደንብ መምሳሌ ቢብራራ ምክንያቱም እኔ እስከገባኝ ድረስ አንድን ሰው በሌለበት ስለዛ ሰው መናገር ሐሜት ነው ብየ ነው የምደመድመው ነገርግን የኛ ጸባይ ደግሞ ሰወችን ወደ ሀሜት ይወስዳል ለምን እውነቱ ፊለፊት ሲነገረን የነገረንን ያንሰው ስለምንጠላው ሐሜት እንዲፈጠር ያደርጋል ሐሜትን ለማጥፋት እኛ ሰወች ፊለፊት ጥፋታችን ሲነገረን ጥፋታችንን ማመን ና ይቅርታ መጠየቅ እንጅ መጥላት የለብንም ያ ከሆነ ሀሜት ይቀራል ብየ አስባለሁ ::

  • @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ-ኈ5ሰ
    @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ-ኈ5ሰ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት ከዝህ እርኩስ ስራ በቸርነቱ መድኃንያለም ያውጣን ያክብርልን ወንድማችን እድሜውን ይስጥልን ያቆይልን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት የረሰማልን:ኣምላኬ ሆይ :ኣቤቱ ለኣንደበቴ ከከክፉ ሁሉ ጠብቅ :ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።

  • @ሜሮንጓዞድንግልንይዞ
    @ሜሮንጓዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว +3

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር። ይብዛልህ። አይይይይ ተግባር ከለኝም። መስማት ብቻ

  • @አቤቱንነፁልብንፊጠርልኝወ
    @አቤቱንነፁልብንፊጠርልኝወ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ለኛም አሥተዋይ ልቦና ይሥጠን በእዉነት በአካል ቀርቶ በኦን ላይ ማማት ጀምረናል እደ ቸርነቱ ይቅር በለን

  • @shaiksyed9116
    @shaiksyed9116 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kale hwat yasmln abatachn edaman tenan yestelan

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
    @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤❤

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen fetary yitebiken ke hamet, kalhiwot yasemaln🙏👏

  • @ahabte8948
    @ahabte8948 5 ปีที่แล้ว +1

    Wendumachin
    kale heywetn yasemalen !!! abetu yiker belen AMEN ፫

  • @tetetete8279
    @tetetete8279 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማን
    መምራችን

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @endehaftekeros4647
    @endehaftekeros4647 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @martekassa9740
    @martekassa9740 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕራችን ለእኛ የሠማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን ልቦና ይስጠን

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ቀ3ጸ
    @የድንግልማርያምልጅየ-ቀ3ጸ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ

  • @sarahshukran6690
    @sarahshukran6690 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አቤቱ ልቦና ስጠን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት የሰመልን እግዚአብሄር ፀጋሁን ያሰመልን መምህር

  • @هيامالعيسائي-ب9ه
    @هيامالعيسائي-ب9ه 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ቃል ሂወት ይሰማል ኣሜን

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @fistumyamariyamliji7648
    @fistumyamariyamliji7648 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሥለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን
    @ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለህ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin memihrachin asiteway libona yisiten

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 5 ปีที่แล้ว +1

    Astwye libe yadelen Amen kale hiwote yasmlen memehr

  • @tsegaknfe3393
    @tsegaknfe3393 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እንደ ምህረቱ ብዛት ይማረን ይቅር ይበለን አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ስደተኛዋነኝሰላምሽይብዛል
    @ስደተኛዋነኝሰላምሽይብዛል 5 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ብልቦናችን ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @dmdldl5729
    @dmdldl5729 5 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን ቃለህወት ያሰማልን

  • @ፍሬዘርሀበሻው
    @ፍሬዘርሀበሻው 5 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወድማችን

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen qelehiwet yasemaln lbona ysten kehamet fetari yarqen

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @aishaaisha7484
    @aishaaisha7484 4 ปีที่แล้ว

    Amen Kal hiwotini yasmalin 30 60 100 edinfar egzbirim yirdalin

  • @tigisttadele990
    @tigisttadele990 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @alemituhaylo8137
    @alemituhaylo8137 4 ปีที่แล้ว

    Wenat new wademachen Kel hiwoten yasemalen Amen amen Amen

  • @ggggeghtapharyemsgn2147
    @ggggeghtapharyemsgn2147 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @yeabeyifa4536
    @yeabeyifa4536 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እግዚአብሔር ቃህይወት ያሰማልን ቀሪ እድሜዎን ያርዝምልን አሜን

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወወት ያሠማልን

  • @ethiopiaagerewelet5503
    @ethiopiaagerewelet5503 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwote yasemaln yesemanewn mntegebr yadrgen fetary

  • @hilinaarsemalej7805
    @hilinaarsemalej7805 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @alganeshtekie2859
    @alganeshtekie2859 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen thank you

  • @Tyba-ed7wd
    @Tyba-ed7wd 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማል ን

  • @genetgrbremichal3942
    @genetgrbremichal3942 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen geta ymaren yker ybelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 5 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว +4

    Egzabher ybarklen kale hyiwten yasemalen Amen one of the very important topic. Not only it affects individual or small group of people it's greatly affecting our Country and Churches and we're all giltty of gossip. May God help us to over come it.

  • @lemlemselmon6483
    @lemlemselmon6483 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ወለተወልድ-በ1ቸ
    @ወለተወልድ-በ1ቸ 5 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN KALE HIWOT YASEMALN

  • @sablakonjo1838
    @sablakonjo1838 5 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድሜ ፀጋው ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍጻሜህን ያሳምርልኝ የቅድሳን አምላክ

  • @rEuExgxy
    @rEuExgxy 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህውትን ይስማልን

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @ኪቢቱኪቢቲ
    @ኪቢቱኪቢቲ 2 ปีที่แล้ว

    እኔን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ganetkabade291
    @ganetkabade291 5 ปีที่แล้ว

    amen kalehiwetn yasemaln

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yoditkahsay9472
    @yoditkahsay9472 5 ปีที่แล้ว

    Amen qale hiwet yasemalin

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +1

    *ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን*

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 5 ปีที่แล้ว

    አሜን።ለመምህራችንቃለሒወትያሰማልንአረሀሜትንከልቦናችንፈፅሞያጥፋልንቸሩመድሀንያለም።እኔስሰውንታላማሁቀኑምአይመሽልኝ።ፈጣሪየሚመለስልብይስጠኝ።በፆሎታችሁአስቡኝ።እፍፍፍፍፍፍፍ:::::::መቸ ይሆን ወደ ስራ የምገባው ይሆን?ፈጣሪልቦናየየሚሰበርበትንቀንበተሎይላክልኝ።