ህሊና ድራማ ክፍል 10 - Helina Drama Part 10

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • ህሊና ድራማ ክፍል 10 - Helina Drama Part 10
    #HelinaDrama
    #SalkanTube
    #ethiopiandrama
    contact us
    on Instagram
    www.instagram....
    TikTok
    www.tiktok.com...
    Facebook
    / 1221filmsproduction

ความคิดเห็น • 630

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske 3 หลายเดือนก่อน +1043

    እንደኔ እየረሳ ያለ ማን ነው ድራማውን ?ኧረ በሳምንት 2 ግዜ ይቅርብ ምትሉ በlike👍

    • @Helen-wb8zh
      @Helen-wb8zh 3 หลายเดือนก่อน +9

      እኔ እረሰዋለዉ

    • @Ethlopla
      @Ethlopla 3 หลายเดือนก่อน +5

      ሁሌም ሚሞሪሽን አብዴት አድርጊው

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 3 หลายเดือนก่อน +13

      በየቀኑ 😢 ቱርክ ይግደለኝ

    • @SenaytDerara
      @SenaytDerara 3 หลายเดือนก่อน +2

      የጭንቅላት የማስታወስ ችግር ነው እንጂ ምነም አይረሳም

    • @TezuFeker
      @TezuFeker 3 หลายเดือนก่อน

      Hhh​@@SenaytDerara

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 3 หลายเดือนก่อน +57

    እሄነን ምታዩ የ እመብርሀን ልጆች በሙሉ ፈጣሪ የ ማታ እንጀራ ይስጣቹሁ ይስጠን እና ደግሞ በስደት ያለን እህት ወድሞቼ ለ ሀገራችን ያብቃን እና ደግሞ ሀገራችን ዙረን መግቢያችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ✝️🙏❤️

    • @almazalemu3686
      @almazalemu3686 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @abyssinia209
    @abyssinia209 3 หลายเดือนก่อน +136

    እር ለደራሲዉ አድርሱልኝ የህሊናን አባት የሚያሳዝን ገፀባህሪ አትስጡት በጣም ነው የምወዳቸው የሚያሳዝኑኝ😢😢😢፣ እየሳቁ ማየት ብቻ ነው የምፈልገው ፣

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 3 หลายเดือนก่อน +1

      አው ማርያምን እኔ እራሱ ስወዳቸው ❤

    • @metimasre
      @metimasre 3 หลายเดือนก่อน

      Betam

    • @اياحبي
      @اياحبي 3 หลายเดือนก่อน

      enem hakinbet sayachew alekesku err tnshi enkan fgeg milubet ❤❤

    • @KidstGashaw
      @KidstGashaw 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢

    • @KaraboBaloyi-c7t
      @KaraboBaloyi-c7t 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 3 หลายเดือนก่อน +291

    ፈጣሪ ለሁላችንም ያልታሰበ የማታ እጀራ ይስጠን❤❤❤አሜን

  • @ElsaeTafete
    @ElsaeTafete 3 หลายเดือนก่อน +74

    እዚህ ደረጃ ራማ የታዘብኩት ነገር ቢኖር የኮማች መብት አለመረጋገጥ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 3 หลายเดือนก่อน +77

    እደኔ እየረሳ ያለ 🤙በሳምንት ሁለቴ ብለቁልን ጡሩ ነው🥰

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 3 หลายเดือนก่อน +150

    በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ❤❤ድንግል ማርያም የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ ትፈፅምልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏

    • @tgistasmare7569
      @tgistasmare7569 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @KareemaKalkida
      @KareemaKalkida 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን❤

    • @alami5787
      @alami5787 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲❤❤❤

    • @ወለተስላሴ-ወ7ፐ
      @ወለተስላሴ-ወ7ፐ 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @Tigi-o2f
      @Tigi-o2f 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ❤❤❤❤

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 3 หลายเดือนก่อน +426

    እባካቹን በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ በLike🎉🎉🎉

    • @yetinawondimu
      @yetinawondimu 3 หลายเดือนก่อน +6

      ምነው በፊት etv ለይ ሳምንት ጠብቀን አይደል የምናየው ...ገበና እና ሰውለሰው ድራማ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@yetinawondimuእሱ በፊት ነዉ ዩቱብ አልነበረማ ዉዷ😂😂😂

    • @jeerrryu
      @jeerrryu 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@yetinawondimuahun2024 ላይ ነን😅

    • @MohmsAhmad-sg3tw
      @MohmsAhmad-sg3tw 3 หลายเดือนก่อน +1

      ነይ ቆለጤን ጥቢ

    • @habibahamad5959
      @habibahamad5959 3 หลายเดือนก่อน +1

      ችግሩ አይሰሙም እኮ😮😮😮

  • @abher-
    @abher- 3 หลายเดือนก่อน +56

    የሰካራሙ አበራ ትወና ከልቡ የተመቸው ኮሜንቴን ላይክ ያርግ ❤

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 3 หลายเดือนก่อน +36

    ስንቶቻቺን ነው lesekaram Leduruye ቦታ የሌለን ሰዎች? 😢😢😢😢😢😢 ልቦና ይስጠን ♥️❤️🙏

  • @elbetel28
    @elbetel28 3 หลายเดือนก่อน +20

    የማይመስል ነገር ጎበዝ የነበረች ተማሪ አባትዋን ምትወድ የነበረች ልጅ ለሳምንታት እምታውቀውን አስበልጣ መጥፋትዋ ሊዋጥልኝ አልቻለም።
    p.s ህሊና ትደብራለች

    • @habtamuhailu4162
      @habtamuhailu4162 3 หลายเดือนก่อน +1

      Menem ayta yematawk wetat mejemeriya yayechewn sew new yemtwedew yemtamnew menem btyat asemam

    • @michaeladugna4660
      @michaeladugna4660 3 หลายเดือนก่อน +1

      No endeza aydelema be samnt yemtakew sew Ena HlMAN new yeteketelechw period

    • @bezasileshi5216
      @bezasileshi5216 2 หลายเดือนก่อน +2

      Ewenet new betam new mtdebrew ahun yhe mn yasetemral lewetatoch

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 3 หลายเดือนก่อน +14

    ጭራሽ😮 በሳምን ሁለቴ ይሁን ስንላቸው ደቂቃውን መቀነስ ጀመሩ ምነው ሸዋ ፍትህ ለተመልካች😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahiaba1287
    @mahiaba1287 3 หลายเดือนก่อน +20

    ይሄን ድራማ ቁጭ ብላችሁ የምጨርሱ ትግስታችሁን አደንቀቀለሁ ከማየው የማሳልፈው ይበልጣል😢

    • @FggGhhh-m8c
      @FggGhhh-m8c 3 หลายเดือนก่อน +2

      በለው እኛ አነሰን እያልን እንጫጫለን. ያንችስ ከፍ😂😂

    • @berhanalem1101
      @berhanalem1101 3 หลายเดือนก่อน

      Exactly ዛግን እኮ

    • @sabatadesse95
      @sabatadesse95 2 หลายเดือนก่อน

      Ewnt nw enem endzaw

    • @Asteralemu21
      @Asteralemu21 8 วันที่ผ่านมา

      Enem eyasalefku new yalehut

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 3 หลายเดือนก่อน +49

    በሳምንት ሁለቴይሁን 🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍 😮👌👌👌👌

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 หลายเดือนก่อน +39

    ለፍቶ ላሳደገ ቤተሰብ ይህ አይገባውም ፍቅር ብላቹ ቤተሰብ አታሳዝኑ

    • @keduyenewa
      @keduyenewa 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን ያለሁበት ሀኔታ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Roza-sz2ft
      @Roza-sz2ft 3 หลายเดือนก่อน

      አዪዪዪ በጣም 😥😥

    • @RahelSmart
      @RahelSmart 3 หลายเดือนก่อน

      Esua gn le fikir bcha sayhon yebzu setochn hywet lemaden abraw meheduan atzengu she is on right way

    • @bazawitalmeamen4643
      @bazawitalmeamen4643 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @bereketwolde792
      @bereketwolde792 3 หลายเดือนก่อน

      እራስ ወዳድ ናት ህሊና

  • @WeyniWeyni-ez5ps
    @WeyniWeyni-ez5ps 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወንደ ቢሄደ ሌላ ወንደ ይመጣል ቤተሰብን ማጣት ግን ከባደ ነዉ ሊያዉም አባት ቢያልፍም መልካም ያባቶች ቀን❤

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 3 หลายเดือนก่อน +68

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አድሐ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

    • @leylamohammed2037
      @leylamohammed2037 3 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @FethyaOumer
      @FethyaOumer 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ኣብሮ ኣዴረሰን ሰላም ለሀገራችን

    • @ፈቲ.የተንታዋ
      @ፈቲ.የተንታዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @YEMARYAMZEMARYAM
    @YEMARYAMZEMARYAM 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አጭር ነው ደቂቃ ይጨመር ❤❤❤የህሊና.አባት ሲያዝኑ አንጀት ይበላሉ 😢በጣም ነው ምወዳቸው

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam 3 หลายเดือนก่อน +30

    በስደት ያላችው እመብርሀን በሰላም ታገባችው ከናት ሀገራችን❤❤እምየ ሀገራችን ሰላሞ የናፈቀው😢😢

  • @EyerusMaryam
    @EyerusMaryam 3 หลายเดือนก่อน +23

    ማነው እደኔ ሁሉም ነገር የደከመው እስቲ በዚህ እንካ አይምሮአችንን እናድስ
    አረ ሰዓት ይጨመር አይ ሕይወት ፈተና ብቻ 🙏

  • @Adbdulselambereka
    @Adbdulselambereka 3 หลายเดือนก่อน +24

    ይህንን የምታነቡ ሰላማቹ ይብዛ ለእስልምና እምነት ተከታዬች እካን ለአረፋ በዐል አደረሳቹ❤❤❤❤❤

  • @MimiMimisha-kb5ut
    @MimiMimisha-kb5ut 3 หลายเดือนก่อน +28

    ኮመንታተሮች ግን ምን አለ ዝምብላችሁ ብታዩ ❤😂😂😂

    • @Mekuri818
      @Mekuri818 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ 😂😂😂

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ayaayalkbet5429
      @ayaayalkbet5429 3 หลายเดือนก่อน

      መብታችን እስካለተከበረማ ዝም አንልም!😂😂😂😂❤

    • @اياحبي
      @اياحبي 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂err lmn biyans besamnt 7 ken endihon enchuh 😮

    • @mizzogarme123garme3
      @mizzogarme123garme3 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣

  • @FgFg-ou8tn
    @FgFg-ou8tn 3 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ ቀልድ ወይ ቀልድ አለ ቀለሜ😂😂😂😂 ጭራሽ 28ደቂቃ😂😂😂

    • @AzuzAzu-fm3kc
      @AzuzAzu-fm3kc 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ በ28ደቂቃ 9ደቂቃ ማስታወቂያ 😅

    • @FgFg-ou8tn
      @FgFg-ou8tn 3 หลายเดือนก่อน

      @@AzuzAzu-fm3kc አትገረሚም ጉድእኮነዉ😂😂😂😂😂

  • @tigiyebelle
    @tigiyebelle 3 หลายเดือนก่อน +8

    ኡፍፍፍ 😢አባትነት 😢

  • @Tarku-fitnss7746
    @Tarku-fitnss7746 3 หลายเดือนก่อน +19

    ይቅርታ አርጉልኝና ድራማው እያስጠላበት ነው ምክንያቱም 1.አሳጠሩት
    2.አጎጊ ቦታ ላይ እንኳን አላቆሙትም
    3.ፊልሙን በሳምት አንዴ ብቻ አረጉት
    4.ፊልሙ ብዙ ሰው አያየውም ምክንያቱም በሳምንት አንድ ቀን አረጉት እደኔ አሳብ ቢያንስ በሳምንት 3.ቀን ቢያደሩጉት ባይ ነኝ እስቲ ምንድነው አሳባ¿¿¿🤲🤲🤲🤲

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 3 หลายเดือนก่อน +17

    ሴቶችዬ አሞኛል በላይክ ይማርሺ በሉኝ😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 หลายเดือนก่อน +5

    ህሊና አበዛሽው ትላንት ያወቅሽውን ወንድ ለፍቶ ካሳደገ አባት ማስበለጥ የማይመስል ታሪክ

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 3 หลายเดือนก่อน +7

    አላይም ብዬ ነበር ግን አሁን በጣም ይመስጣል በተለይ ቀረጻዉ እና ተወናዮች ❤❤❤

  • @famlyeYTYB
    @famlyeYTYB 3 หลายเดือนก่อน +2

    መዳም ቤት ሰርታቹ እረፍት ላጣቹ በሙሉ አላህ ያሳር ፋቹ

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድራማን ቱርኮች ይስሩት ከልባቸዉ እኮነዉ የሚሰሩት የኞቹ በሳምንት 1 ቀን ያደርጉና እሱንም ደስ ሲላቸዉ ያቋርጡቷል

  • @seadaendris-fc5wv
    @seadaendris-fc5wv 3 หลายเดือนก่อน +15

    ኢየሱስ ያድናል❤

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ያድናል ያሳረፋል

    • @Yonas12.
      @Yonas12. 3 หลายเดือนก่อน

      Amen😊

    • @AberhameMekonen
      @AberhameMekonen 3 หลายเดือนก่อน

      dedbe

    • @Yonas12.
      @Yonas12. 3 หลายเดือนก่อน

      @@AberhameMekonen እየሱስ ያድናል ማለት ደደብ የሚያስብል ከሆነ
      እንዳንተ አይነቱ ምን ሊባል እንደሚገባው ገምት🤔

    • @seadaendris-fc5wv
      @seadaendris-fc5wv 3 หลายเดือนก่อน

      @@AberhameMekonen ኢየሱስ ይወድሀል😘

  • @jaguarboi363
    @jaguarboi363 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hlinan yemiwedat❤❤

  • @RihanBilbil
    @RihanBilbil 3 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄን ድራማ የማየው የምወዳጀቸው አርቲስቶች ስላሉ ብቻ ነው
    የታሪክ እጥረት ይታይበታል 😢😢

    • @tizita231
      @tizita231 3 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንዳቹው እብደ ችሌታቸው ጥሩ ነገር ይዘው አልመጡም

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝዉዶቸ

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 3 หลายเดือนก่อน +7

    ምንድነው ምትጨቃጨቁት? ለምን በወር አንዴ አይሆንም በተለቀቀው ጊዜ ዝምብለን አናይም እንዴ?

    • @ElsaeTafete
      @ElsaeTafete 3 หลายเดือนก่อน

      የቤት አመል አይቀር ሆኖ ነዋ 😅

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂😂

    • @helenhelu1251
      @helenhelu1251 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ

  • @GdhjshJshjdhd
    @GdhjshJshjdhd 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት አስለቀሰኚ❤❤❤❤

  • @tigisteyasu2066
    @tigisteyasu2066 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤mirt abat ye helina abat

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 3 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቅር ከቤተሰብ በላይ ሲሆን ራስ ወዳድነት ነው። ህሊና ጨካኝ ነች አይናቸውን እያየች "አልመለስም"ትላቸው ይሆን?

    • @keduyenewa
      @keduyenewa 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከባደ ነው💔💔

    • @use-l3h
      @use-l3h 3 หลายเดือนก่อน +2

      ልትልማ ነው ትንፋሽዋን ምትሰበስበው የሷስ ከፏ ደሞ ውይ አንጀቴን በሉት አባቷ ምስኪን 😢

  • @DjDj-s9w
    @DjDj-s9w 3 หลายเดือนก่อน +15

    እረ ደቂቃውን ጨምሩበት ወይ ደግሙ ማስታወቂያውን ቀንሱለት

  • @Tigest19
    @Tigest19 3 หลายเดือนก่อน +2

    በፊት በፊት ደራማም ፊልም ማህተባቸውን ያውለቁ ነብር ተመስገን አሁን አሁን በጣም ደስ ይላል ተሻሽሏል

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 3 หลายเดือนก่อน +6

    በአል በመጠ ግዜ መነው ሚከፈው ብቸ አልሀምዱሊለሀ😢😢😢

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ 3 หลายเดือนก่อน +33

    በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ🙋‍♂️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 3 หลายเดือนก่อน +1

      🙋🙋🙋🙋🙋🙋

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 3 หลายเดือนก่อน +1

      🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 3 หลายเดือนก่อน

      በየቀኑ

    • @danaidaniel8282
      @danaidaniel8282 3 หลายเดือนก่อน

      🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
    @Hነኝስደትየሰለቸኝ 3 หลายเดือนก่อน +35

    ሙስሊም ወድም እህቶቸ ኢድ ሙባርክ ❤❤

    • @DjDj-s9w
      @DjDj-s9w 3 หลายเดือนก่อน +1

      አለይና አለይኩም

    • @JeMy-nx4rb
      @JeMy-nx4rb 3 หลายเดือนก่อน

      አለይና ወአለይኩም

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 หลายเดือนก่อน +6

    እናንተ ችጋራሞች ኮመት እንኳን አትለይኩም አይደል😂😂😂

  • @Beko-nagni-ye-enate
    @Beko-nagni-ye-enate 3 หลายเดือนก่อน +9

    በሳምንት 2 አድርጉ😢😢😢

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኢድኩም ሙባረክ ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሙስሊም ሙስሊማት

    • @GghjfhhhFhgh
      @GghjfhhhFhgh 3 หลายเดือนก่อน +2

      አለይና ውአለይኩም ሠሊሀል አእማል

  • @YofTime-by4rg
    @YofTime-by4rg 3 หลายเดือนก่อน +3

    Awo enem esmamalew aguagi new❤❤❤

  • @Samuel_Denekew_CC
    @Samuel_Denekew_CC 3 หลายเดือนก่อน +1

    28 dekika ere keld lemn 3 dekika atadergutm behizb keld nw meselegni yeyazachihu mariamn mayet enakum mood eyeyazubn nw

  • @hanankemal988
    @hanankemal988 3 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ድራማው ቆንጆ ሆኖ ሳለ 9 ክፍል ላይ አባትየው ልጃቸውን ሲፈልጉ ልጅን ያገኙበት ቦታ ልጅትዋ ሮጣ ምትመጣበት ደስ አይልም የትምህርት ቤት ድራማ አስመሰላቹት

  • @የፍቅርምንጪሺዋ
    @የፍቅርምንጪሺዋ 3 หลายเดือนก่อน +9

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 👍እያረጋችሁት እለፉ ቀስ እያላችሁ የመዳም ቅመሞች 😀

    • @MekdessMogess
      @MekdessMogess 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነዉ ምወድሽ

  • @emebizuhan4164
    @emebizuhan4164 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ere lash mindenw be 2 dkika yemiyalk sin 30 dkika samnt tbken lezawm

  • @ArsemaAm
    @ArsemaAm 3 หลายเดือนก่อน +18

    በሳምንት ሁለት ይሁንልን የምትሉ ለይኩ

  • @Mehamed-x1w
    @Mehamed-x1w 3 หลายเดือนก่อน

    sekaramu abera wowww berta

  • @KalKalu-un1en
    @KalKalu-un1en 3 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ ሁለት ይሁንልን

  • @Abrham-f2z
    @Abrham-f2z 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow drama❤❤❤

  • @reduhana1207
    @reduhana1207 2 หลายเดือนก่อน

    Good move

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ አለይና አለይኩም እኳን አደረሰን ለኢዳል አረፋ ብአል ደስ ይበላቹህ ይበለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @anetube5107
    @anetube5107 3 หลายเดือนก่อน

    Happy Father's day 💙 liji lalachu hulachumi

  • @ሀይሜኪዳነምህረት
    @ሀይሜኪዳነምህረት 3 หลายเดือนก่อน +5

    በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ እህህህ ደቂቃዉን ግን ጨምሩት እባካችሁ😢😊

  • @عبداللهعبدالله-س7خ4خ
    @عبداللهعبدالله-س7خ4خ 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂

  • @mayamona9344
    @mayamona9344 3 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des yemel drama ketlubet

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላምማቹ ቢዝትይበል የአገረሰዉ እናት አባት ወድም ሕይት ሰላምይዉን❤❤❤

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 3 หลายเดือนก่อน

    ስቶቺችን ነን ለትንሽ ነገር ብለን ትልቅ ነገር የምናጣው ፈጣሪ ይጠብቀን ፊየል ለማትረፊ የባለቤቱንና የልጅን እይወት ያጣው ተማሩበት ሁለቴ ከምትሉ

  • @عبداللهعبدالله-س7خ4خ
    @عبداللهعبدالله-س7خ4خ 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የተክልዬልጅነኝ
    @የተክልዬልጅነኝ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 3 หลายเดือนก่อน

    የአባቶቻችን ተረት 😅ትክክል ነው 😅 ፣ከፈጣሪ😅ቂጠ😂ጫሪ😂😂😂❤

  • @eldanamezgbe4470
    @eldanamezgbe4470 3 หลายเดือนก่อน +1

    mndnew Ye Hult Dekika derama Mtsayun Weye Dekikawn Chmrubt Wey Be Samnt Hult Giza Adergut

  • @MastawalkassawGethachew
    @MastawalkassawGethachew 2 หลายเดือนก่อน

    በወር አንዴ ይሁን ለዛውም እሁድ እሁድ

  • @yeshiMolla-m5k
    @yeshiMolla-m5k 3 หลายเดือนก่อน +5

    በሳምንት አንድ ጊዜ ከሆነ እሚለቀቀው ቢያንስ ደቂቃዉን ሰፋ አርጉት 🙏

  • @Amanualeየመድፈኞቹደጋፊ
    @Amanualeየመድፈኞቹደጋፊ 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስራ ነው🎉🎉

  • @BettybogeRubi-et3cq
    @BettybogeRubi-et3cq 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሳምንት 2 ጊዜ አለን እንቢ አላችሁ ኧረ ተው 😢

  • @makikiya
    @makikiya 2 หลายเดือนก่อน

    ፊልሙን እየረሳሁት እንደገና እየተመለስኩ ነው የማየው ኡፋፋፋፋ🤔🙈😴

  • @zinashgameda2944
    @zinashgameda2944 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሳምንት 2 ይሁን ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 หลายเดือนก่อน +4

    በሰምት ሁለቴ ይልቃቁልን ያምትሉ ለይክ 😢😢😂😊😂

  • @LominaDeresse
    @LominaDeresse 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ye helina abaaat eneeen abaten asaznugn

  • @Grace37tsega
    @Grace37tsega 3 หลายเดือนก่อน

    Sat setfker ewr nat ymbalew ngr ewnt nw enda😢

  • @MeklitKanko
    @MeklitKanko 2 หลายเดือนก่อน

    3 ይሁንልን ባካቹ 😅

  • @BlenGet
    @BlenGet หลายเดือนก่อน

    Kefu nate😢 abatuwan endi masazen lezawm le wend bela

  • @E-tube_mama
    @E-tube_mama 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድራማው እየቆየ ስለሚታይ ይረሳል
    2ኛ 45ደቂቃ በታች ከሆነ አብዛኛው ሰው ማየት ያቆማል ምክንያቱም እስታንዳርዱን አያሟላም።

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ❤❤❤❤ ያምራል ሰላም ለሀገራች

  • @MARWANNEYMAR-s5n
    @MARWANNEYMAR-s5n 3 หลายเดือนก่อน +2

    Eid mubarek for all Muslims

  • @BeneyimEwunatu-yu2dh
    @BeneyimEwunatu-yu2dh 3 หลายเดือนก่อน +12

    ያላ ኢየሱስ ህይወት ባዶ ነው❤❤❤❤

  • @BettyTesfaye-v7k
    @BettyTesfaye-v7k 3 หลายเดือนก่อน

    Family first💪hilina egnin yemeselu abat tito mehed she will regret am sure

  • @bobyoung9359
    @bobyoung9359 3 หลายเดือนก่อน +5

    እስከ አሁን ማስታወቂያ በጣም ያምራል ❤

  • @ahmedseid-ph8wp
    @ahmedseid-ph8wp 3 หลายเดือนก่อน

    ሰዓቱ በጣም አጭር ነው

  • @KalKalu-un1en
    @KalKalu-un1en 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ደቂቃው እኮ ድራማው ሳይጀመር ነው ሚያልቀው ይጨመርልን✋

  • @yonatanaman619
    @yonatanaman619 3 หลายเดือนก่อน +1

    ere besamenet 3 yihun

  • @ShemsiyaUsman
    @ShemsiyaUsman 3 หลายเดือนก่อน

    Ba sament hulet yihun❤❤

  • @Dawit46
    @Dawit46 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ሊቀቂ በ ኣናዲ😘☝

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f 3 หลายเดือนก่อน

    ስወዳቸው እንህ አባት❤

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q 3 หลายเดือนก่อน

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ🎉❤ ድራማው አሪፍ ነበር ነገር ግን ደቂቃው በጣም አጭር ነው ደቂቃ ጨምሩበት ❤

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በሳምንት 2 ጊዜ ይሁን ታሪኩን እየረሳነው ነው

  • @ETIOTIK-GOOD
    @ETIOTIK-GOOD 3 หลายเดือนก่อน

    በታም የሚያናድድ ታሪክ ነው ያለው ሳልወልድ ተቃጠልኩኝ እኮ

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
    @እማፍቅርሶልያናእናቴ 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት

  • @astuesrael897
    @astuesrael897 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሱን ብዬ ሁሉ ነገረን እንዳልተውኩት ህይወቴን አመሳቅለው ሄዴ😢😢

  • @MahiderAdane
    @MahiderAdane 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እየረሳሁት ነው ስለዚህ በሳምት 2 ይሁን

  • @TESFAYESHIFARA
    @TESFAYESHIFARA 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 3 หลายเดือนก่อน +1

    ህሊና ግን ስታናድድ😢😢😢

  • @Abenu-y8s
    @Abenu-y8s 3 หลายเดือนก่อน

    በሳምንት 2 ጊዜ የምትሉ❤❤❤❤❤❤

  • @Zuzu-ss2vk
    @Zuzu-ss2vk 3 หลายเดือนก่อน

    የተረገምሽ ያለ እናት ያሳደገሽን አባት ጥለሽ መቼም መጨረሻሽ ሲኦል ነው በምድርም በሰማይም😢

  • @HanaHabitamu-p3t
    @HanaHabitamu-p3t 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅ ተመልካች ቁጥር ይጨምራል እንዲሁም ተወዳጅነቱን ይጨምራል ብየ አስባለሁ