ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የማውቀውን ነገር ቢሆን እንኳን በአንተ በኩል ስሰማው ያላየውበትን/አዲስ መንግድ እመለከታለው...በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏
የዛሬው መልዕክት ለኔ ነው አንድ ወዳጄ ለኔ በነፃ ብዙ ነገር አደረገልኝ አሁን ውለታ እንዳለብኝ ስለሚሠማኝ ስልክ እንኳን እኔ ነኝ ሁሌ ቀድሜ የምደውለው
ብእርህ አይንጠፍ እውቀቱን ያብዛልህ ምስጋናዬ ከ ❤ ነው ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ውድ ሻንጣ 🤙💯👌❤️🙏🏻💝💕🥰ይህ አሁን እያለፍኩ ላለሁበት ምርጥ ትምህርት ነው አቦ ኑርልኝ ❤️
ምስጋናየ ከልብ ነው የአንተን ምክር ከሠማሁ ብሆላ ወላሂ እራሤን ለውጫለሁ 😊😊😊
በጣም እናመሰግናለን ❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።አመሰግናለሁ።❤❤❤🙏🙏🙏
Thank you so much ❤❤❤
የእውነት በጣም አመሰግናለሁ በጣም ይህ የኔ ህይወት ነው ማስመሰል ባለመቻሌ ብዙ ነገሮች ተበላሽተዋል አመሰግናለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you I'm waiting ❤
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏
በጌታ ስም ተባረክ👌👌👌❤️❤️🙏🙏
Thank you 🙏
እዩኝ እዩኝ ማለት በሇላ ደብቁኝ ያመጣል ይላል ያገሬ ሰው እሄ እረቂቅ የሆነ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቀው ሻንጣ ለፕሮግራምህ ሱሰኛ ነኝ እውቀትህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ 😊🙏
ድንቅ ወንድማችን❤❤❤❤
ከልብ እናመስግናለን❤
Bekagn maletin limedu.i like
❤
🙏🙏🙏🙏🙏
I would appreciate it if you would compile all the 48 laws of human power in to one video. Please🙏
❤❤❤❤🙏
Interview lay physical bitigegn please bizu kante temokiron enimaralen please ke ego belay huni inna be akali tegegn minim ayanisihim endewum yebelete tawaki inna tewodaji yihonale❤❤❤😊😊😊we love you bro ሻንጣ
Gobaz barta❤❤
ምንም ቃላት የለኝም አተ ልዩነክ
❤🤗
Delicious Breakfast❤
48 laws of power hulunim andlay be and video bitiseralin
Well articulated
እኔ ተማሪ ነኝ እና እሰራለሁ እሳተፋለሁ የቤት ስራ ሲሰጥ ጨርሼ እገባለሁ ግን አጠገቤ ያሉት ልጆች በጣም ጠመዱኝ መሳተፍ አቆምኩ ግን መስራት ያለብኝን ባግባቡ እሰራለሁ ደብተሬን ይጠይቁኛል ሲያዩት በጣም ይናደዱብኛል ምክንያቱም እነሱ ምንም አለደመሩትም ገና እኔ 3 ወይም 4 ሉክ ጨርሻለሁ እና እኔ አሁን ምን ማድረግ አለብኝ እንደነሱ መሆን አረ ምከሩኝ
ምንም አትሆኚም ትምህርትሽን በቅጡ እስከተከታተልሽ ድረስ እና በጎ ሃሳብ እስካሰብሽ ድረስ።
ደብተርሽን አትሰጪ መሳተፍሽን ቀጥይ ግን ካገለሉሽ ከነሱ አጠብቂ ብቻሽን ወቶ መግባት መለማመድ አለብሽ ሊርቁሽ ይችላሉ መቀመጫ ቦታ ከነሱ አጠገብ ቀይሪ ምክኒያት ፈጥረሽ
❤😢
ኣይ ወንድሜ ይቺ 60 እንኳ የማትሞላን እድሜ በቀመርና ዘዴ እየተሹለከለክን መኖር ወርዝ ኣያረግም!.... ለክፉ ክፋቱ ይጥለዋል!... በየዋህነት ብትጠቃ ወይ ብትሞት ቅድስና መስዋእትነት ነው! በቃ ይኸው ነው!
ግን እኮ ባለፈው ከሠወች ለየት በሉ ትኩረት ሣቡ ሥትል ነበር ዛሬ ደሞ ተመሣሠሉ እያልከን ነው ታዲያ እርሥ በርሡ አልተጣረሠም ትላለህ?
ለየት የምትለው የምታገኘው ወይም ሊጠቅምህ የሚችል ነገር ጠረጴዛው ላይ ሲኖር ነው።
thank you ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
የማውቀውን ነገር ቢሆን እንኳን በአንተ በኩል ስሰማው ያላየውበትን/አዲስ መንግድ እመለከታለው...በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏
የዛሬው መልዕክት ለኔ ነው አንድ ወዳጄ ለኔ በነፃ ብዙ ነገር አደረገልኝ አሁን ውለታ እንዳለብኝ ስለሚሠማኝ ስልክ እንኳን እኔ ነኝ ሁሌ ቀድሜ የምደውለው
ብእርህ አይንጠፍ እውቀቱን ያብዛልህ ምስጋናዬ ከ ❤ ነው ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ውድ ሻንጣ 🤙💯👌❤️🙏🏻💝💕🥰ይህ አሁን እያለፍኩ ላለሁበት ምርጥ ትምህርት ነው
አቦ ኑርልኝ ❤️