"ከሊፍት የፈጠነችው ዓይናለም ባልቻ" - ልዩ የበዓል ዝግጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 88

  • @mskrh640
    @mskrh640 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዓይንዬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጎን ያሣርፍልን።

  • @bereketshonga579
    @bereketshonga579 ปีที่แล้ว +6

    ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው!😢

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 ปีที่แล้ว +4

    አይንየ የልጅነታችን ትዝታ!!! ነብስ ይማርልን!!!

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 ปีที่แล้ว +12

    በልጅነት በጉጉት እከታተላት ነበር። አይንዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ክርስቶስ የልጅሽን ልፋትና ድካም ይቁጠር በድጋሚ በአዲስ ስራ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ።

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይማርሽ የልጅነታችን ትውስታወቻችን ሁላቹንም እንወዳቸዋለን❤❤❤❤❤

  • @nekf27
    @nekf27 ปีที่แล้ว +1

    Etv did great..reminding her and doing a program before we lost her

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 11 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር የኔናት ለልጅሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታፅናናት አንቺን የመሰለ እናት ማጣት ያማል በጣም

  • @MegdelawitBulto-cx2lj
    @MegdelawitBulto-cx2lj ปีที่แล้ว +4

    Rest in peace our legend!
    Thank you for the biggest memories

  • @TigTig-be1ph
    @TigTig-be1ph ปีที่แล้ว +1

    የዘውትር የአይሮዬ ጥያቄ ነበርሽ ዛሬ ሳይሽ ልቤ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ በምትረት እጁ ይዳሽ ድንሽ እድናሽ ያብቃን እወድሻለሁ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ

  • @evana9874
    @evana9874 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍቅር እንደዉም ብሶብሽ ነዉ ያየሁት ዉበትሽን ጌታን እዴሜ ከሙሉ ጤናጋራ ተመኘሁልሽ ብትመለሺ እራሱ የመስራት አቅሙ አለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 ปีที่แล้ว +3

    🥺🥺🥺ውይይይ አይንዬ አሜሪካ የሄደች ነበር ሚመስለኝ እንኳን አየንሽ የልጅነታችን አስረስዬ ስትል ምስኪን ጠፍቶባት 🥺 እንኳን ጤናሽን መለሰልሽ 🤲ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ቲቪ ጣቢያዎች አሰሯት ብዙ ልምድ ያላት ነች 👏ተፈደሉ

  • @rahelsemenew711
    @rahelsemenew711 ปีที่แล้ว +1

    አይኔይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረሽ በጣም ነው video ሳየው የደነገጥኩት
    ፈጣሪ ይጠብቅሽ
    ራሄል ቡልጋርያ ቫርና

  • @sofonyaswasihun5715
    @sofonyaswasihun5715 ปีที่แล้ว +3

    ዓይናለም ባልቻ ምርጥ ሰው ❤❤❤
    መድኃኒዓለም ጤናሽን ይስጥሽ🙏🙏🙏
    አክባሪሽ ነኝ። ጥቂትም ቢሆንም አብረን የመስራት እድል ስላገኘሁ ደስተኛ ነኝ🙏😂

  • @Thobi587
    @Thobi587 ปีที่แล้ว +3

    Ohh this bring nostalgia, i remember her with Ababa Tesfaye, Thank you guys

  • @MekdesYigezu-oi5kt
    @MekdesYigezu-oi5kt ปีที่แล้ว +4

    ያ ጌዜ ደስ ይል ነበር 😢

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 ปีที่แล้ว +1

    አይንዬ የልጅነት ትዝታችን መልካሙን ሁሉ

  • @JahAdam
    @JahAdam ปีที่แล้ว +2

    አይንዬ የልጅነት ትዝታዬ እንኳን በጤናና በእድሜ ጠብቆን ልናይሽ አበቃን፤ ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @kiya9587
    @kiya9587 ปีที่แล้ว +1

    አሁንም በጣም ቆንጆ ናት የልጅነት ትውስታችን አኔ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ አንድነት አማረ በፍቅር አልቅሰሽለት ለሀያ አመት በጋብቻ መቆየት መታደል ነው። አሁንም እግዚአብሔር አይለያችሁ🙏🏾

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 ปีที่แล้ว +2

    Brave woman, brave daughter! May God continue to bless you all...........i was wondering where she was.........ayzosh gobezit..

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 11 หลายเดือนก่อน

    ውይይ ምን ነው በውኑ የዳነች ነው የምትመስለው ነብስ ይማር ለቤተሰብዋ መፅናናትን ያድልልን

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ምሮሽ ለምትወጂው ስራሽ ያብቃሽ

  • @FikerFiker-di5fm
    @FikerFiker-di5fm ปีที่แล้ว

    Yene konjo enkwan ayewsh❤❤❤ demo egziabher yemarsh

  • @HanaAsegid-qy4kt
    @HanaAsegid-qy4kt ปีที่แล้ว

    ነፍስሽን በአፀደገነትያኖርልን አይንዬ

  • @almaal6451
    @almaal6451 11 หลายเดือนก่อน +3

    The look she gave it to Andnet says something. She never been there for her but she claimed that she is her friend .

  • @frehiwottube9369
    @frehiwottube9369 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም አዝኛለሁ እህቴን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏

  • @Magi_koo
    @Magi_koo ปีที่แล้ว +1

    ኢቲቪ ግን ኧረ በደንብ ሰው አስታውስ ቀሪ ሕክምና ብታሳክሟት ይገባታል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ጌታዬ ጤናችንን ስጠን

  • @musehabte9827
    @musehabte9827 ปีที่แล้ว

    ነፍስሽን በገነት ያኑርልን 😢

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪጨርሶይማርሽእናቴ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 ปีที่แล้ว +1

    የኔእናአት ገናአ ብዙመስራአት ምትቺዬነሽ ድምፀሽያምራአል ጌታ ይፊውስሽ

  • @Ziiiaddis
    @Ziiiaddis ปีที่แล้ว +1

    እንወድሻለን አይኒዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias6163 ปีที่แล้ว

    yenekonjo dingil timarish I can't stop crying 😢

  • @hanamengistu-qt7bk
    @hanamengistu-qt7bk 11 หลายเดือนก่อน

    sofi good memory,remember the lovely time watching her and ababa tesfaye with mama
    worku yehualashet

  • @mollatamrat8286
    @mollatamrat8286 ปีที่แล้ว

    RIP ,I remembered her program when I was child.

  • @bezmeelpi2409
    @bezmeelpi2409 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ ትዝታዬን ቀሰቀሰው የማይረሳ ድምፅ ....... በጣም ይገርማል

  • @ZuleykaKedir
    @ZuleykaKedir ปีที่แล้ว

    selayewate betam nw dese yalege 😍😍

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 ปีที่แล้ว

    Egziabeher amlak yemaresh. Ayezosh! Please help her, give her a job, she deserves it!!

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 ปีที่แล้ว

    E/r chrso yemaresh yemresalm Amennnnnnnnn 😮😮😮😮enkuwan abro adrshn adrsachwe 🎉🎉🎉🎉

  • @zinashdemlashzinash2222
    @zinashdemlashzinash2222 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ እንኳን አየሁሽ

  • @dagialax
    @dagialax ปีที่แล้ว +2

    የልጅነቴ አስታዋሽ አይንዬ😢

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 ปีที่แล้ว

    ወይ የድሮ ፍቅር ደስ ስትሉ

  • @alemayehumamo6962
    @alemayehumamo6962 ปีที่แล้ว

    ኦ አብሮአደግ እህቴ አይናለም ጨርሶ ይማርሽ

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 ปีที่แล้ว

    Amilke cheresuuuu ymaresheeee,,,yelegente memoreye ❤❤❤

  • @henockstube1428
    @henockstube1428 ปีที่แล้ว

    Egzhibher yimaresh

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om ปีที่แล้ว

    Egziabiher yimarish.
    EBC yekibir kaba bitalebisiwat min nebere......Ahunim alrefedem belela temesasay program lay madireg tichilalachiw.

  • @eliaskassa3447
    @eliaskassa3447 ปีที่แล้ว

    ወይ ግዜ...።RIP

  • @kiya9587
    @kiya9587 ปีที่แล้ว +3

    አስረስ ግን ምን ሆኖ ነው እንዲ የተለወጠው እውነት የሆነ ፊልም ስራ ኖሮበት መሆን አለበት እንዲህ እራሱን የለወጠው 😮

  • @girumkibebew3198
    @girumkibebew3198 ปีที่แล้ว

    ነፍስሽን ይማረው

  • @romiydawit
    @romiydawit ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ነፍስ ይማር ውይ ሞት ክፉ💔💔😭😭😭😭

  • @Miseraki
    @Miseraki ปีที่แล้ว +2

    እግዚያቤር ይማርሽ

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 ปีที่แล้ว +7

    አስረስ ምን ሆነህ ነው እንደዚህ ራስህን ያስረጀኸው እንደዚህ የሚያስረጅ እድሜ የለህም ኧረ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 ปีที่แล้ว +1

      እነ ሰራዊት ገና ወጣት ናቸው

  • @slamsisay
    @slamsisay 11 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 ปีที่แล้ว

    Nbsh beslam terfe😢😢😢

  • @sasi.2116
    @sasi.2116 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ነፍስ ይማር 💔💔😭😭😭😭

  • @tirsetpaganin7143
    @tirsetpaganin7143 ปีที่แล้ว

    ❤BETAM YEMYAKORA DESS YEMIL ERSBERS YEMEMESEGAGEN FIKIR AYCHALEHU LEMELA ETIOPIAN YEHUNILIN 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 ปีที่แล้ว +4

    ይቅርታ ያለችው ሴትዬ የውሸት ለቅሶ ነው ይሄን ያህል ጊዜ አብረው ሰርተው እንዴት አትጠይቃትም እኔ እሱዋን ብሆን ዛሬ አልመጣም

  • @merontesfa4979
    @merontesfa4979 11 หลายเดือนก่อน

    Ayneye ewedshalhu mor kefuuu

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 ปีที่แล้ว

    የመልክ ብቻ ሳይሆን የድምፅም ደርባባ የአባባ ተስፋዬ ቀኝ እጅ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

  • @tadesseazage3306
    @tadesseazage3306 ปีที่แล้ว

    አይንዬ እ/ር ይማርሽ ቡልጋሪያ ኤምባሲ ስሰራ ነው የማውቅሽ

  • @yoseftesfaye4928
    @yoseftesfaye4928 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር እህቴ😢😢

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 ปีที่แล้ว +2

    አይ ኢቲቪ ቢያንስ ከፕሮግራሙ በፊት ማን አንደሚመጣ ታውቃላችሁ ሌላው ቢቀር ተጨማሪ ወንበር ማዘጋጀት አቃታችሁ ሸላሚው ቡና የምታፈላው ወንበር ላይ ተቀመጠ እሷ ቆመች ያሳዝናል

  • @serawitneberegn3971
    @serawitneberegn3971 ปีที่แล้ว

    Yelijoch Gizie...Kignit....Edmiena tena Yistilin Ayniyie

  • @misraktadessephone5688
    @misraktadessephone5688 ปีที่แล้ว

    Bemejemeriya egziyabher yemaresh lelaw mahtebachu betam des yelalendelelaw chanal kelkel alemehonu des yelal

  • @king-vk5fq
    @king-vk5fq ปีที่แล้ว

    RIP ....😢😢😢

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 ปีที่แล้ว +2

    አባባ ተስፋዬን ሳይ በኔ ዘመን ከማስታውሳቸው ቱሩፋት ና ሳህለማርያም የት ሀዱ ስለነሱ ብታቀርቡልን ?

  • @habviral22
    @habviral22 ปีที่แล้ว

    ምስኪን ምን ሆና ነው እግዚአብሔር ይማርሽ😢

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 ปีที่แล้ว

    🙏🏻😭🌸🌼🌸

  • @addismereja9491
    @addismereja9491 ปีที่แล้ว

    rip my childhood memory

  • @dinatekadina7676
    @dinatekadina7676 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢

  • @abelbilly9174
    @abelbilly9174 ปีที่แล้ว

    🎉❤❤

  • @FasikaTekeste-h9h
    @FasikaTekeste-h9h ปีที่แล้ว

    Betame dese teygaleshe ayneeye

  • @melmeja
    @melmeja ปีที่แล้ว

    RIP 😭

  • @tagelrodas5297
    @tagelrodas5297 ปีที่แล้ว

    Rest in peace

  • @AstoryTub
    @AstoryTub ปีที่แล้ว

    ❤😘

  • @henockstube1428
    @henockstube1428 ปีที่แล้ว

    Demetswa erasu yameral

  • @yassinjamal1090
    @yassinjamal1090 ปีที่แล้ว +1

    ሞት በሰው ልጅ ላይ የተደነገገ አላህ የማለበት የአላህ ግዴታ ነው:: የማይሞት የለም:: ከመሞታችን በፊት እስልምናን አላህ ይወፍቀን::

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 ปีที่แล้ว +5

    አረ አስረስ ፂምህን አሣጥረው ወይ ተላጨው በጣም አስረጀህ እኮ።

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp ปีที่แล้ว +4

    እረ ቢስሚላ አስረስ ጭራሽ ሌላ ሰው

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 11 หลายเดือนก่อน

    አይ የበሻ. ባኸል ሰው ካለፈ. በኃላ ማንቆለጳጰስ. ያሳዝናል.

  • @alexg5424
    @alexg5424 ปีที่แล้ว

    ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም አይንዪ ስምሽ ዘላለማዊ ነው

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe 11 หลายเดือนก่อน

    አይናለም ባልቻ ከነባለቤቷ ሌባ የነበረች ጥላው ለምትሄደው ገንዘብ እሷና ባልዋ ስንቱን ቤተሰብ አስለቀሱት ይኽው እሷ ጥላ ሄደች ያሌባባልዋ ዛሬም ይንከራተታል

  • @amt399
    @amt399 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ያለችው ልጅ ውሸቷን ነው

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias6163 ปีที่แล้ว +2

    yenekonjo dingil timarish I can't stop crying 😢