Mekdiyeee you’re just so fun & real. Keep shining, don’t listen to people who don’t understand you/haters. We love you! Jahnny we need more video with her(if you can).😍😍😍
Ye ametu eydeberegn yaywut video it not about you friends jahnny. Weregna set atemechegnem ke mer debrowachewal beteley jahnny endezi chenkot aychew alwukem pls mekdi keneshi 😊
sorry for late post.
Huletenga indayi lemdik ... just for fun 😊
ወደ America ስትመለስ ድርቆሽ እና በርበሬ ትወስድልኛለክ
የማት ስለቸኝ ችግር የለም 😍🥰
ሰላም.እስታ.ተቸገርልኝና.ለልጄ.ስፓች.ክፈልልኝ.የመጨረሻ.ጠብሾኛል.ግራ.ገብቶኛል
ሌላ ተልእኮ አለሽ ብሮ? ፆም ልታስገድፈን ነው ፣ temptations ...
1:32 ላይ እዩት!!! ጃኒ!!! ኧ??? wow! The way he's wiping her face is so sweet!!!😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Sinte endayehut ena asteyayetun ❤😂
Jahnny Manga! Thanks for bringing back Mekdi! She is the delight of the whole video!!
መቅዲ እራሷን ነች የትም በታ በጣም ደስ ትላለች love her...🤩
betam!!! She's so fun! 💝💖❤
that what am saying 😅
Mekdiyeee you’re just so fun & real. Keep shining, don’t listen to people who don’t understand you/haters. We love you!
Jahnny we need more video with her(if you can).😍😍😍
አይ ጃዬ ምነው በወቅቱ ብለቀው😅😂
አይዞሽ የኔዋ አሳዘንሽኝ ኡፍ ስጋው እንዴት ያምራል
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ኢሄ ግፈኛ ልጅ አየሽልኝ
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ኮሜንት የማንበብ ልምድ አለኝና 😅በማንኛውም የዩቱ ቪዲዮ ላይ ግን ያንቺን ኮሜንት አጥቼው አላቅም የኮሜንት ሆቤ አለብሽ ይመችሽ😂😂
መቅዲ ፍቅር ♥️♥️❤️🥰 ሁላቹም ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰❤️
አንደኛ ❤❤❤❤❤❤ መቅዲንም ስላመጣህልን ጃኒ እናመሰግናለን
Great time with the greatest 🤘🏾🤘🏾 happy to be on your videos bruddah thank you
ዋው ዋው የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰 ጨርጨር ስጋ ቤት ዋው በትዝታ ሔድኩ ❤❤❤❤
ደስ ስትል ፈታ ያለች❤❤❤❤
ጃኒ ፆም ሚያዣ ብሎ ከበላ በኋላ በነጋታው ፆም ከገባ በኋላ በርገር እየበላ ስታገኝው be like
አቡነ አረጋይ
አቡነ አረጋይ
🤣🤣🤣
😂😂😂
eway 😂😂😂
ትንቢትህ ተፈፅሟል😂
😅😅😅😅😅😂😂
Yeme 😂😂
መቅዲ ብቻዋን ህዝብ የሆነች ልጅ❤❤❤❤
Jahnnye i love u so much and l love ur vedios but Please don't lose ur kindness b/c its ur best quality anyways ily❤🥰🥰
😂😂ጃኒዬ በዛ የአህያዋ እንዳይሆን 😂😂የኔ ቆንጆ ስወዳችው ❤ግን ስጋ አገርቤት ያስፈራል ☹️☹️
ምንም ችግር የለም: የእንስሳት መብት ተሟጋቾች በሬ ወለደ ወሬ ነው::
ቡቻ ግን አበላሉና ሰውነቱ ሌላ ታሪክ😂😂
WOW ዛሬ ገና ሴት ደብለቅ አደረጋችሁ 👏🏽👏🏽😁😁❤️❤️
እውይ እንዴት ያልበሰለ ስጋ እንዲህ ይበላል
እንዴት እንደምለምድ እንጃ እዚ ቤት ውስ ቁጭ ማለት እንኳን አልችልም ከዚ ይልቅ
ሽሮ በሸክላ ወጥ ያስቀናኛል ለማንኛው ደስ ትላላችሁ::❤❤❤❤❤❤❤
አስጠብሰሽ መብላት ነዋ! ጥሬ ግድ አይደለም!
Ymegerm erigata ena akbrotek desi yelal tebark jahnny 👌👍 mekidyyyy❤❤❤❤
መቅዲ የኔ እብድ😂😂❤❤❤❤
መቅዲ ፈታ ያልሽ ይመችሽ ጠንክረሽ ስሪ ጊዜው እንዳቺ ላሉ ፈጣኖች ነው ለዘገምተኞች አትመችም
እውነት ነው😂😂😂
😊😅የእንስሳ ተሟጋች ድርጅቶች እንዳያዩሽ በልልኝ
ስጋ መብላት በአሁኑ ስዓት ይከብዳል የአህያ ስጋ እያሉ ዘጋን😢😢😢
drom habesha meche yamogesal
Mekdi as always a genuine person
I love your videos. Especially when you say "Mariamn". But when sharing food in restaurants, please keep the food in the center.
Are jhanny I swear we need more vids wiz mekdiyee plss
Oh mann😅 መቅዲ is a whole vibe...she so cool and fun...someone who u wish to be around ❤
Mekdi! She is the delight of the whole video!!
Jo man thanks for bringing back Mekdi
ምራቁን የሚውጥ ብዛቱ😅😅
ዋውውውው የተባረከ ይሁን❤❤❤❤😮😮😮
መቅዲ ግን እነነቢል ጋ እያለይ ደስ ትለኝ ነበር አሁን ግን እጂጂ ብላለይ🤔😖
ጃኔ አብቹ አማኔ እርጋታቹህ ስርአታቹ ትህትናቹህ👌🎉❤
አይ መቅዲ ድምቀት ይሆነች ልጅ!
ብቻዋን አመት በአል ነች!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
የጥርስ አክሲዮን😂ደስ ይላል
mekedi gn u are different dess seteyi😘😘...ke jahanny gar demo .......
1:01 😂😂
ere tiger erasu siga endih aybelam zegagn, beteley tire. Janniy Mekid des tilalech, I recommend you!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈🏾👈🏾👈🏾
መቅዲ አትፎርሽም ስትበላም ስታወራም😂😂😂
Mekdi❤des yemtl tegbabi techawach nat kante ga demo 👌janny gefi😉🥰
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👈🏾👈🏾👈🏾
Yonas churchur ጎበዝ ነጋዴ❤❤❤❤
Mekdi ❤ eyebelash ...enji fejut eko😂😂😂...
am big fan keep it up🎉🎉❤❤❤❤
ሴት ልጅ ጋር መዋል ምላሳም ሴት ስትሆን በተለይ ልክ እርሱም ቀን ስራ እንደ መስራት ነው
ጃኒ ግን መቅዲ ዝም አትልም እንዴ😂😂❤❤
አልሰማሻትም እንዴ እኔ ረባሽ ነኝ ብላው ግድየለም ነይ ብሎ ነው የጋበዛት😂😂😂😍
I have never seen compere like ETH❤ my mother of country
Wow wow ! Amazing customer service 10/10 I definitely visit when I came to Ethiopia
ስንተ አመት ጥሬ ስጋ ካማረኝ Janny እግዚአብሔር ይስጥህ ማየቱም አንድ ነገር ነው ተስፋ አደርጋለሁ ዘንድሮ ይበረግዳል
Your friends couldn't reach to the food easily.
God bless you and keep on saying Mariamn.
Mekdi and jahnnyy ❤❤❤❤
መቅዲ ተረጋጊ ስጋ አይተሽ ምታውቂ አትመስይም the way she’s excited and making silly dad jokes
I bet it got nothing to do with the siga and more about the kids she is surrounded with
ያዘው ጃዬ እንኳን ሰላም መጣቹ ስታምሩ መቅዲ የኔ እብድ
mekdi yenegeregna fit new yalat gen she is so innocent
the sweetest!!! and pure hearted! love her!
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ጃኒየ❤❤ ያዘው ሲሉ ዳኒ ና ኤፊ ያስቁኛል😃
አይ መቅዲ 1 ምግብ አታባክንም የምር😅❤❤❤❤❤❤❤❤
Where os is the place and location plzzz
ጃኒ እና መቅዲ ዌል ካምባኽ🎉
በዚህ ጊዜ የከፍት ሲጋ የለም የአህያ ስጋ ነው እንካን ማብላት ለማየትም ይከብደኛል😭🤔😂
የለም ብለሽ ለመደምደም ምን አበቃሽ በትንሽ ወሬ ምንድነው መደምደን አሃ
She's talkative but vibing crazy
I like the girl she is beautiful and friendly🥰😍.....the guys are 😏😏
ኡኡኡኡኡኡእረ ምራቄ ጠብ አለ ወዮ 😋😋😋🫣🫣🫣 አበድን በአምሮት
😂😂😂
Are anchie mtawerwn ley kamera fit. New yaleshw
ማርያም ትስጥህ ከ ለሊቱ 8 ሰዐት እርቦኝ ያደረ ዳቦ እየቆረጠምኩ ነው ያየሁት 😂
ኣይዞኝ
መቅድ ቀላል ትበላለች 😂
😂😂መቅዲ መለፍለፍ😂😂
Love u guys ❤❤
Belew yehe kene 😜😜🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💪🏻
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
👆🏾👆🏾👆🏾
ዛሬ ገና ተበላ ጃኒ😮😮😮 አቡቹ ታስታውቃላች የንጉስ ዘር ነች ተፈሳፋስችው እኮ
Ye ametu eydeberegn yaywut video it not about you friends jahnny. Weregna set atemechegnem ke mer debrowachewal beteley jahnny endezi chenkot aychew alwukem pls mekdi keneshi 😊
አብቻ ያዘዘዘዘው በጣም you so busy 😅😅 ድምፁ ጠፋ እኮ😅😅
እሱ የሆነ ፈዛዛ እሬሳ ነገር ነው ዘጊ
mekdi mech taweralech....her corny jokes😂😂😂😂😂
cringe! but i love her!!!😂😂🥰😍
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👈🏾👈🏾👈🏾
Kobeto fetu 20:23 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Does mekdi have youtube?
የሀረረቹን ጂቦች አስታወሳችሁኝ እናንተ ❤😂
😍😍
መቅዲ ሞቅ ብሏት ነዉ የገባችዉ
በኮካ!
አይ መቅዴ ስወድሽ እኮ❤
Bucha Gen Ye Nextunem Tsome meyaza new yebelawuuu😆😆😆😆😆😆😆😆
እንዴ መቅዲ ብቻዋን FM ብላብላ non-stop እንኳን አደረሳችሁ
ምንድነው sorry በጣም ነው የምታወራው ሰለቸኝ
ምንድነው sorry በጣም ነው የምታወራው ሰለቸኝ
ባሁኑ ዘገኝ አልበላም ሥያይ ሆድ ግልብጥ ነው ያለው በእውነት 😢😢
Mekdin.. next video take her to a library. 😅
haha so she can stay quite!😂😂😂😂 yene rebash! love her energy!
@@yibelamak
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👈🏾👈🏾👈🏾
እሺ መምህር ታዛዥ ነኝ ይኸው አባቴ!@@TruthEz
ውይ እናት ሀገር ኢትዮጵያ
The moral of the story is.... Johnny 😂😂😂😂😂😂😂😂
መቅዲ ግን አፋ ውስጥ የሴት እድር ያለ ነው የሚመስለው አረ ምላስ😁😁
Ha..haha.....Segaw y Ahya nw😂😅
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦👈🏾👈🏾
We love You Mekdiye ....Janny Boy yazzzewwww
ere mn asnektewat new lefelefish negeru min alebish atkefiy mskin jhanny ayzoh wondma
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
ለምን አትወትፉባትም ለፈለፈች እኮ ግን በሳቅ ሞትኩኝ አጥንት ሲወትፍባት ያለው part ስስቅ አጋጣሚ ፔሸንት ነበረና ለምን ትጮሂያለሽ ተብዬ complain መጣብኝ የስራቹ ይስጣቹ 😂😂
ትንሽዬ ላም ጊደር ብሎ ገደለኝ😂😂😂😂
ጃኔ ግን አስተያየትክ አላማረኝም 😂
wow Jhanny ❤
አቤት ምላስ ይብላኝ ለሚያገባሽ እኔስ በዋይፋይ ነው ያየሁሽ ተቆጣጠርችው አበላልም አደገኛ ነች አርማታ ስራ የዋላ ወጣት ነው የምትመስለው!!
MEKDIYEE HOT ❤❤❤❤
ወደመቅዲ ዙረክ ለምን አታወራም😢😢😢😢
ምነው ተፈታተከው😂😂😂😂
ጃኒ ለምንድነው መቅዲን ፊት ምነሳት 😢😢😢
የቀልዱን ነው ሙድ እየተያያዙ ስለሆነ ነው የምር አይደለም!
እና እንደ ኢትዮጵያ ወንዶች በውሸት እንደ ፍቅረኛ ይሰራራው?
ሲጀመር እሱ ሴት ሙዱ አደለም ከወንድ ጋ ነው ፈታ ማለት ሚወደው ግን ሴቶች ያስጨንቁታል
@@ziyada4224Set moodu adelem? Ya neger new ende
YAZEWWWWW JAHNYYYY🎉🎉
Respect for cameraman tega
Janny በፆሙ ይህንን video ለቀህ ጾም ኣስፈታኽን😂 ኢትዮጲያ ችግር ያለ አይመስልም .. ህዝቡ ይበላል waw እግዜር የንሮን ውድነት ያሶግድለት ... ሴቷ የTele CEO ፍሬህይወትን ትመስላለች..
እኔንም የገረመኝ ነገር የህዝቡ ብዛት እዛ ስጋ ቤት ውስጥ! ኧረ የት ነን!!
We love mekdi
ብላ
ካሜራ ማን ይጉረስ - ያምራል:: ጥሬ ስጋ ቀምሸ ባላውቅም ያምራል::
ዮናስ ጨርጨር ከአሜሪካ ምራቁ እየተሯሯጠ እንዳይሆን
er joho siga bayaw kutir lache tab eyalenaw batlay tire siga efuuuuuu yelele nw yamiwadaw hagar gabiche eskibal chankonyal yimachachu❤❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።👈🏾👈🏾👈🏾