የባንክ ወለድ መቀበል ኃጢአት ነው ? Accepting bank interest is a sin በአቤል ተፈራ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ❖ ቻይ እና ትዕግስተኛ የሆነ ሰው ይጸልያል ስለሚሰጠውም የእግዚአብሔር መልስ አይጨነቅም፤ እግዚአብሔር ጸሎቱን እንደሚሰማው እርግጠኛ ነው፤ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ጥበብና ፈቃድ እንደሚሆን በተገቢው ጊዜና መንገድ መልስ እንደሚሰጠው በማመን ለእግዚአብሔር ፍቅር ይተዋል፤ አንዳንድ ሰዎች ይህ መሰል ትዕግሥት የላቸውም፤ እግዚአብሔርን መውቀስ እና ከእርሱ ስሕተት መፈለግ እንጂ መጠባበቅ አይችሉም፤ እርሱን ይወነጅሉታል እርሱ ግን እጅግ ይታገሳቸዋል ወቀሳቸውንም ይሸከማል፤ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔር ለእነርሱ እንደሚሰራ ማመን አለባቸው።
📌ምንጭ
✍️አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሰማልንን❤❤❤
❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርነ ጸጋውን ያብዛልህ 👏❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏👏👏
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
እዉነት ነዉ መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
❤❤❤
አቤሎ በቆረብን ቀን ጠላ ቡና መጣጣት ጥሩ አይደለም ? አይጠጣም ? መልስልኝ
በቆረብን ቀን ስጋ ባንበላ ጥሩ ነው ምክንያቱም ሰማያዊ ስጋ ስለበላን ብለው ሲያስተምሩ ሰምቻለሁ። ቡና ና ጠላስ አንዳንዶች አትጠጭ ስለሚሉኝ ነው
እመልሳለሁ
ሰላም አባታችን እስኪ ከቻልህ የቴሌግራም ሌክላክልኝ ሌላ ቁጥርቀይሪ ጠፋብኝ በወይት ላክኘው ቴሌግራሙን
በቴሌ ግራም ጻፊልኝ ዜሮ ዘጠኝ አሥራ ሁለት ዘጠና አምስት አርባ ስምንት ሰማኒያ ስምንት
@@AbelTeferaBelay እሺ♥
@@AbelTeferaBelay አባታችን ሰጅየው ሲወርድ ኢሞና ዋትሳብ ወረደልኝ ቴሌግራሙግን አልወረደም ዋትሳቡያተከሆነ ላክልኝ ሌኩን በዛው ወይስ አተአትጠቀምበትም
ዘመነ ዘ
pali.iyoti.yasml