50 ዓመታትን ያስቆጠረው የፀሃይ ጮራ እድር ድጋፍን በሚሹት እናት ቤት በቤተሰብ ጥየቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 126

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 5 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ ደሰ ይላል
    ረጀም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ
    አባት ማለት እንድህ ነው ደግነትና ትህትና አወረሶ የሚሄድ ነው

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 5 ปีที่แล้ว +31

    በጣም ደስ ይላል ጋዘጠኛ ሌላ ግዜ እረጅም ቀሚስ ብለትለብሽ ጥሩ ነበር ሃይማኖታችንም በፆም ሰአት እረዘም ያለ ቀሚስ መልበስ ጥሩ እኔ ኦርቶደክስ ነኘ ለመላው ሙስሊሚ ቤተሰቦቻችን መልካም ፆም ይሁንላችሁ ።

    • @اسميانا-ل6ص
      @اسميانا-ل6ص 5 ปีที่แล้ว

      ፀጉሯን ሸፍና አጭር ቀሚስ መልበስ ምን ይሉታል ባንድ ፊቱ ብተወ ይሻላል

    • @jemelafudeyili5811
      @jemelafudeyili5811 5 ปีที่แล้ว

      @@اسميانا-ل6ص ፋሽኑ ቂጥ ገልቦ ኩንብንብ ይባላል ኪኪኪ

    • @jemelafudeyili5811
      @jemelafudeyili5811 5 ปีที่แล้ว +2

      ተባረኪ እህት ጡሩ ምክር ነው

    • @ሰልዋያሲንሰልዋያሲን
      @ሰልዋያሲንሰልዋያሲን 5 ปีที่แล้ว +1

      ጡሩ ምክር ነው

    • @fasikafasika1729
      @fasikafasika1729 5 ปีที่แล้ว +1

      ይሀ ምክር ኣይባልም ሰው እንደ ባህሉና ሃይማኖዩ ሆኖ ነው መቅረብ ያለበት
      ለምንድነው የ ኢስላም ባህልና ኣለባበስ ለብሳ መቅረብ ያለባት
      ኢስላም ምን ሆነና ነው ። እንዴ ። ስትፈጠርም ጥቁር ለብሶ መሰፋፈን የሚሉት የ ኣረብ ባህል እንጂ የ ሃበሻ ኢስላም ኣይደለም
      ሃበሾችም እኮ በ ሃይል በሸሪኦኣ ተገደው ነው። ኣንዲት ኢስላም ሴት ወደ ኣውሮጳ ስትገባ መጀመርያ የምትጥለው ሒጃብዋን ነው
      በ ክፍትፍት ብላ ነጻነትዋን ኣውጃ ነው ምትዞረው።መሸፋፈን የጽድቅ ምልክት ኣይደልም
      ጽድቅ በልብ ነው ። ተሸፋፍነው ኣይደሉም እንዴ እሰባሪዎች ሰው ሚያርዱት።

  • @andylemu7124
    @andylemu7124 5 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ደስ ይላል:: ሙስሊም ወንድሞቻችን በርቱ::

  • @ሀገሬኢቲዮጲያ
    @ሀገሬኢቲዮጲያ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም በጣም ደስ ይላል አረ እኔ እንዴት ለግኛችሁ መግባት እፈልግ ነበር ያረቢ አላህ ያበርታችሁ ያአላ ውብ ነው ከሸሪኣውም አይፃረርም ዚያረውን አላህ ይወደዋል በጣም ፋናዎች ውስጤ ናችሁ ሁሌም ነው የምላችሁ

  • @hassanabamadi6019
    @hassanabamadi6019 5 ปีที่แล้ว +2

    Ma Sha Allah !!!
    ፀሐይ ጮራ ዕድር ማለት በኳስ ሜዳ ተወላጆች ና በአባቶች የተመሰረተ ምርጥ ዕድር ነው !!!
    የሰላም ሰፈር ኳስ ሜዳ
    የሁል ግዜ መኩርያ እንግዳ ተቀበይ ሰፈረ ኳስ ማዳ !!!
    የትልልቆች መብቀያ የሃገር መኩርያ ኳስሜዳ
    ኮራን ባችሁ !!!

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምራላችሁ ደካሞችን እንደዚህ መደገፍ ደስ ይላል

    • @rahmar3372
      @rahmar3372 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 ปีที่แล้ว +4

    የአያቴ. እድር. የአባቴ. እድር. አባላቶች. ትዝ አሉ
    ውይይይይይይ በጣም ደስ ይላል. አሜን አሜን አሜን. እማማዬ ።።።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 5 ปีที่แล้ว +3

    Wonderful Ethiopian people. Allah bless u. Ramadan Kareem. Maria

  • @zeharazehara7989
    @zeharazehara7989 5 ปีที่แล้ว +2

    አሚን ያረብ ማሻአላህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ

  • @እናትየእግዚአብሔርባሪያ
    @እናትየእግዚአብሔርባሪያ 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሰው ሲሞት ንፍሮ ከማብዛት እንደዚህ ህመምተኞችን አቅመ አዳሞችን በቁማቸው ብንጠይቅ ብናሳክማቸው ምን ያህል ሰው ባዳንን ነበር ጥሩ ነገር ነው ሁሉም ሰው ሊያው ይገባል
    እህታችን ከአንች አላቅምና ፀጉርሽን ከምትሸፍኝ ልብስሽን ብትሸፍኝው መልካም ነው በዚያ ላይ ሙስሊም ነሽ

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 5 ปีที่แล้ว

      አረ ጋዜጠኛዋን ከሆነ ሙስሊም አይደለችም

    • @fasikafasika1729
      @fasikafasika1729 5 ปีที่แล้ว

      የ ኢስላም ጭንቅላት ስለምናምንቴ ነው ሚያስበው ኣሁን ስለ ቅንነቱ ስለ ሰዎቹ ያረጉት ስራ ለምን ኣትናገሩም
      ዘው ብላቹ ስለ ኣለባበስውና ሃይማኖትዋ። ድሮም ኢስላም ትምህርት መች ይገባዋል
      ስለ ልብስና ሸሪኦኣ ነው ሚያስበው። ስለ ተዘገበው ለምን ኣትናገሩም
      የ ኣረብ ቡችሎች ።

  • @ssmassam3805
    @ssmassam3805 5 ปีที่แล้ว

    የእናት ምርቃን ደሰሰሰሰ ሲል ማሻ አላህ

  • @sgggdeeuyerhfreeett7394
    @sgggdeeuyerhfreeett7394 5 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላ መሸአላ አላህ ይጨምርላቺሁ ይህን ድግ ተግባር ለናት ብቻ አተውት ለክፍልም አገር ይድርስ

    • @samilkader493
      @samilkader493 5 ปีที่แล้ว

      ማሻአለህ፡አለህ፡ይጫምርለቹ

  • @Mary-k9b4g
    @Mary-k9b4g 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ኡመተል ማሀመድ አላህ ምዳችውን ይክፍላችው

  • @flordelizarobino1317
    @flordelizarobino1317 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህይጫማርላቹ ላባቶቾእድሜናጦናእማኛላው

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ በጣም ደስ ይላል ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂነው ግዴታ ሀብታም መሆን አያስፈልግም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጤት ከነቤተሰቦች እማ😍😍😍

  • @semutube2755
    @semutube2755 5 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah betam des yilal bertu allah yitebekachu rejim edem ena tena allah yisetachuu

  • @ያረብአገራችንንሰላምአርግ
    @ያረብአገራችንንሰላምአርግ 5 ปีที่แล้ว

    ሴትና ወድ ባትሰላለሙ አሪፍ ነው ማሻአላህ ብያለሁ

  • @zd..zd...881
    @zd..zd...881 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ አያቶቻችንን እድሜ ይስጥልን ያከሪም

  • @kamgitacho3164
    @kamgitacho3164 5 ปีที่แล้ว +3

    ጋዜጠኛዋ ሞሰሊም አደለችም ሲጀመረ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +5

    አጀብ ነው እነዚህ ክርስቲያን ሴቶች ብገናቸውን ገልበው ነው የሚዞሩ. አላህ ከናንተ ፊትና ወንዲሞቻችንን ይጠብቅልን

    • @ሠላምሠላም-ቀ3ነ
      @ሠላምሠላም-ቀ3ነ 5 ปีที่แล้ว +1

      አሥተውይ እህት ሀይማኖታችን አይፈቅድም አዳንዶቹ አወቅን ብለው ነው እረቃት የሚሂድት

    • @ليلاادم
      @ليلاادم 5 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @fasikafasika1729
      @fasikafasika1729 5 ปีที่แล้ว +2

      ኣሁን ስለ ሃይማኖት ምን ኣመጣው መቸም የ ኢስላም ጭንቅላት ስለ ምናምንቴ ነው ሚያስበው
      የ ኣረብ ቡችላ ነሽ ስምሽ በ ኣረብ ስትሰግጂ ወደ ኣረብ ቁራንሽ በ ኣረብ ። የኔ የምትይው ባህልና ኣለባበስ የሌለሽ
      የ ኣረብ ተለጣፊ ነሽ። ተሸፍናቹ ምን እንደምታደርጉኮ እናውቃለን ። ሁሉም የተሸፈፈነ ክቡር ኣይደለም ።
      ተሸፍናቹ በ ኣለም ያለ ሁሉ ኩፉ ነገር ኣይቀርባችሁም። ኢስላም በራሱ በሰው ፊት ጻዲቅ የሚያስመስል ሃይማኖት ነው ።
      ኣስመሳይ ሃይማኖት ። ኣሁን ኣንቺ ለ ባልሽ 10ኛ ሚስት ትሆኛለሽ ። ዝሙት ኣስተማሪዎች።

    • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
      @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@fasikafasika1729 ኢተቂ አላህ ኢተቂ አላህ ኢተቂላ የቂያም ቀን የማን ሀይማኖት እደሁ አደኛው ደረጃ የዛኔ ትረጃለሽ አሁን ሀያሉ አላህ ልብሽን ስለዘጋወ ኢስላም አይገባሽም አረብ አልሽ አደል ከአረብ በፊት ዲኑ ነው የቀደመው ዲኑ ነው ቀድሞ የመጣው። የባስ አች የምታመልኪው የተጠረበ እጨት ነው አኡዙ ቢላ። ።።።።።።
      ለኩም ዲንኩም ወል የዲን

    • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
      @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 ปีที่แล้ว

      እህቴ ፋጡማ ልክ ብለሻል

  • @እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ
    @እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ

  • @hayatsultan9671
    @hayatsultan9671 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አልሃምዱሊላህ

  • @mersalmersal4888
    @mersalmersal4888 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ ደስትላላችሁ ለላህመልካምስራችሁን ይቀበላችሁ።

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደሥ ይላል ወላሂ

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @huwahuwa6925
    @huwahuwa6925 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ አሚን የኔናት ስታሳዝን

  • @lezelalemtinur9681
    @lezelalemtinur9681 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስ ይላል

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሽ አላህ ሙስሊሞቻችንም ለእርዳታ ተነሱ..ወይም ስራቸውን ያሳዩን ጀመር...ጎሽ በርቱ...ግን እስላም ክርስቲያን አትበሉ...በርቱ...

  • @medianbintislamkhi6221
    @medianbintislamkhi6221 5 ปีที่แล้ว

    Mashaa allah bexam das yilali😍👏💪💪

  • @wsaewswsae4535
    @wsaewswsae4535 5 ปีที่แล้ว

    ማሻላ በጣም ደሥ ይላል

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ኡመተልኢስላም. 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
    @እናቴለኔሲልያኑርሽ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ያሰባችሁትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ማሻ አላህ

  • @FatimaFatima-bh1iq
    @FatimaFatima-bh1iq 5 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah Allah Yabertachiuh

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 5 ปีที่แล้ว

    Maashaa. Allaah

  • @natsukinana945
    @natsukinana945 5 ปีที่แล้ว

    እስላም ለዘላለም ይኑር ክርስቲያን ይነፋ እኔ ክርስቲያን ነበርኩኝ

  • @mathewsanjose6464
    @mathewsanjose6464 5 ปีที่แล้ว

    ማሽአለህ አለሀ ያጨሚርለቹ

  • @selma4676
    @selma4676 5 ปีที่แล้ว

    ትብብራቹ ደስ ይላል ማሻ ኣላህ

  • @ሰአዳነኝየዶርአብይአህመድ
    @ሰአዳነኝየዶርአብይአህመድ 5 ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አደርጎ በሂጅብ ላስዋበኝ ጌታ ክርስታኖች ግን ወንዶች ሙሉ ልበስ ይለብሳሉ ሴቶች ግን እራቁታቸውን ይሄዳሉ

    • @fasikafasika1729
      @fasikafasika1729 5 ปีที่แล้ว +1

      ኣሁን ስለ ሃይማኖት ምን ኣመጣው መቸም የ ኢስላም ጭንቅላት ስለ ምናምንቴ ነው ሚያስበው
      የ ኣረብ ቡችላ ነሽ ስምሽ በ ኣረብ ስትሰግጂ ወደ ኣረብ ቁራንሽ በ ኣረብ ። የኔ የምትይው ባህልና ኣለባበስ የሌለሽ
      የ ኣረብ ተለጣፊ ነሽ። ተሸፍናቹ ምን እንደምታደርጉኮ እናውቃለን ። ሁሉም የተሸፈፈነ ክቡር ኣይደለም ።
      ተሸፍናቹ በ ኣለም ያለ ሁሉ ኩፉ ነገር ኣይቀርባችሁም። ኢስላም በራሱ በሰው ፊት ጻዲቅ የሚያስመስል ሃይማኖት ነው ።
      ኣስመሳይ ሃይማኖት ። ኣሁን ኣንቺ ለ ባልሽ 10ኛ ሚስት ትሆኛለሽ ። ዝሙት ኣስተማሪዎች።

    • @Lula2090
      @Lula2090 5 ปีที่แล้ว

      666 selehoncheneu emithechefegheu leba

  • @ቢትአኢሻዘይኔ
    @ቢትአኢሻዘይኔ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አላህ ውዶች
    ግን ጋዜጠኞች አለባበሳችሁ አስተካክሉ ።

    • @fasikafasika1729
      @fasikafasika1729 5 ปีที่แล้ว

      ኣሁን ስለ ሃይማኖት ምን ኣመጣው መቸም የ ኢስላም ጭንቅላት ስለ ምናምንቴ ነው ሚያስበው
      የ ኣረብ ቡችላ ነሽ ስምሽ በ ኣረብ ስትሰግጂ ወደ ኣረብ ቁራንሽ በ ኣረብ ። የኔ የምትይው ባህልና ኣለባበስ የሌለሽ
      የ ኣረብ ተለጣፊ ነሽ። ተሸፍናቹ ምን እንደምታደርጉኮ እናውቃለን ። ሁሉም የተሸፈፈነ ክቡር ኣይደለም ።
      ተሸፍናቹ በ ኣለም ያለ ሁሉ ኩፉ ነገር ኣይቀርባችሁም። ኢስላም በራሱ በሰው ፊት ጻዲቅ የሚያስመስል ሃይማኖት ነው ።
      ኣስመሳይ ሃይማኖት ። ኣሁን ኣንቺ ለ ባልሽ 10ኛ ሚስት ትሆኛለሽ ። ዝሙት ኣስተማሪዎች።

    • @dahab7484
      @dahab7484 5 ปีที่แล้ว +1

      @@fasikafasika1729 አለባበሷን ታስተካክል ማለት ምን አረብ ጋር አያያዘው
      ትላልቅ ሰዎች ፊት ነች ደህና ልብስ ብትለብስ ችግር አለው
      የሆንሽ

    • @bariahmed1742
      @bariahmed1742 5 ปีที่แล้ว

      Be free mind.. Kalibska min ayayazaw

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 5 ปีที่แล้ว

      @@fasikafasika1729 የሆንሽ ዚፍጥ አንቺ ጭቅላትሽ በንፍጥ ነው የሞላው ያልተፃፈ የምታነቢ ስድ

    • @huwahuwa6925
      @huwahuwa6925 5 ปีที่แล้ว

      @@meryemtube3653 ማሬ ስድብ ለነሱ አንደኛው ሞያቸውነው ዝበያት የነሱ ሀይማኖት ቂጥአሳዩ ይላልመሰል ኪኪኪ

  • @huballahshedid5270
    @huballahshedid5270 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋዘጠኛ ከላይ ማሻአላህ ከታች አኡዙቢላህ

  • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
    @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 5 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ አለ ኜእመተል እስላም

  • @ኑረዲንሙሀመድ
    @ኑረዲንሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረቢ

  • @ራቢየወሎዋa
    @ራቢየወሎዋa 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @mariambintislam1858
    @mariambintislam1858 5 ปีที่แล้ว

    Mashaa alh alh yegzachuh

  • @ntnksa6335
    @ntnksa6335 5 ปีที่แล้ว +1

    ግን አድራሻ ላክልይኝ እኔየም መግባት እፍልጋለሁ ድስ ይላል እሺሾ

  • @medianbintislamkhi6221
    @medianbintislamkhi6221 5 ปีที่แล้ว

    Amiiiiiiiiiiiin yaa allah!!!!!

  • @ሀየትአህመድየአለህበራየነ
    @ሀየትአህመድየአለህበራየነ 5 ปีที่แล้ว +1

    መሸ አለህ መሸ አለህ
    አለህ ይጨምርለቹሁ

  • @RumpaRupom
    @RumpaRupom 5 ปีที่แล้ว

    ማሽላህ

  • @derretube1326
    @derretube1326 5 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 ปีที่แล้ว

      መሻላህደሥይላልአላህይጠብቃችሁይርቢሀይትይወፍቀን

  • @zuzunegyabatelij5647
    @zuzunegyabatelij5647 5 ปีที่แล้ว

    mashallah mashallah mashallah betam des ylal allah ycemrlachu

  • @ዙዙየደራዋ
    @ዙዙየደራዋ 5 ปีที่แล้ว +3

    የጋዜጣኛዋ አለባበስ ግን ወደታች🙄🙄

  • @sofiyasultan8740
    @sofiyasultan8740 5 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንን

  • @ሁሉምነገርለበጎነዉ-መ9ጠ
    @ሁሉምነገርለበጎነዉ-መ9ጠ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩነዉ በዚህ ቀጥሉበት ጋዜጠኘዋግን አለባበስሽ ከወዶች መሀል ቆማጣልብስ ምናለ እረዥም ቀሚስ ብትለብሽ በስማም ወወልድ

    • @fasikafasika1729
      @fasikafasika1729 5 ปีที่แล้ว

      ኣሁን ስለ ሃይማኖት ምን ኣመጣው መቸም የ ኢስላም ጭንቅላት ስለ ምናምንቴ ነው ሚያስበው
      የ ኣረብ ቡችላ ነሽ ስምሽ በ ኣረብ ስትሰግጂ ወደ ኣረብ ቁራንሽ በ ኣረብ ። የኔ የምትይው ባህልና ኣለባበስ የሌለሽ
      የ ኣረብ ተለጣፊ ነሽ። ተሸፍናቹ ምን እንደምታደርጉኮ እናውቃለን ። ሁሉም የተሸፈፈነ ክቡር ኣይደለም ።
      ተሸፍናቹ በ ኣለም ያለ ሁሉ ኩፉ ነገር ኣይቀርባችሁም። ኢስላም በራሱ በሰው ፊት ጻዲቅ የሚያስመስል ሃይማኖት ነው ።
      ኣስመሳይ ሃይማኖት ። ኣሁን ኣንቺ ለ ባልሽ 10ኛ ሚስት ትሆኛለሽ ። ዝሙት ኣስተማሪዎች።

  • @burtukanhussen6578
    @burtukanhussen6578 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህማሻአላህ
    አሚንንንንንን

  • @zeinebaahmed9377
    @zeinebaahmed9377 5 ปีที่แล้ว

    Aww,tiru new ziyaraw , gen hadiyawe ke metawe sew gar aymetatenem

  • @mohammedabdelkader5576
    @mohammedabdelkader5576 5 ปีที่แล้ว

    Mashallah mashallah jezakelah kier

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 5 ปีที่แล้ว +7

    ውድ የ ፋና አዘጋጅ... ምታረጊው ጥሩ ነው ጎበዝ ነሽ ... የ ሙስሊም ቤት ስትሄጂ ሙስሊማዊ ዘይቤና አድ ቀድመሽ አሳዩኝ በይ... አነጋገሩና አገባቡ ራሱን የቻለ ዘይቤና ፕሮቶኮል አለው, ዘሎም አይገባም ለ tvም ቢሆን .... ለምሳሌ ዝየራ አይባልም ዚያራ (ጥየቃ) ነው ሚባለው. ዚያራ ማወቅ አለብሽ, ሰደቃ ምን እንደሆነ መገንዘብ አለብሽ, ዘካት ምንድነው ብለሽም መጠየቅ.... ለመነጋገርም ያመችሻል እነዚህን ነገሮች ካወቅሽ :) ግማሽ ረመዳን ካለፈም በሁአላ እንዳዲስ ረመዳን ከሪም አይባልም, ኃያሉ የስግደት ምሽትም ስላለ (ለይለቱል ቀድር ይባላል) እሱንም ብታውቂ የበለጠ ዝግጅትሽ ይዋባል ... አዛውንቷን ያስደነገጥሻቸው ይመስላል... ቀረፃ ከመጀመርሽ በፊት በደምብ ማረጋጋት አለብሽ, በተለይ አዛውንትን ቀስ ብሎ ነው ማስረዳት.... አያውቁምና...... ጎበዚት ነሽ :)

  • @hawamohammed868
    @hawamohammed868 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ጋዜጤኛይቷ ልብስ አተሽ ነው መቸም ክርስቲያን ነሽ ብዬ እገምታለው እውነት ማርያምን የምትወዷት ከሆነ አለባበሷ እደዚ አይደለም የሷን አርያ ተከተሉ ዊግም ማርያም አትጠቀምም ለምን በየፈጥሮ አትዋቡም እኛ ሙስሊሞች ከናተ በላይ የማርያምን ስነምግባር የተላበስነው ማርያም ማለት የኢሳ እናት መርዬም እንወድሻለል

  • @zubakwt6232
    @zubakwt6232 5 ปีที่แล้ว

    Mashallah allahe yagezachu

  • @umuuridiwan2648
    @umuuridiwan2648 5 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah

  • @አይዱኒየፈተነሽብዘቱኢስለ
    @አይዱኒየፈተነሽብዘቱኢስለ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡ የልብስሽ ርዝመት

  • @ሀድያቲዪብ
    @ሀድያቲዪብ 5 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @zamzamumer4797
    @zamzamumer4797 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይቀበላችሁ

  • @SamiraSamira-lf1hr
    @SamiraSamira-lf1hr 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 ปีที่แล้ว

    masha allha emaya enta yarby entocacinen akoylin yarby yearby das yelal masha allha

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 5 ปีที่แล้ว

    Wow mashalla y ayate eder nwu tshai chora 😍😎 mashalla yzmdoche eder Allah yaqoyachu tqblala !

  • @ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
    @ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ 5 ปีที่แล้ว

    ኢስላም ሠላም

  • @khadijaawwal9657
    @khadijaawwal9657 5 ปีที่แล้ว

    Surre enkwan ke sir at lebshim kesir acheng belo gazetanga ecc

  • @selma4676
    @selma4676 5 ปีที่แล้ว +1

    ወደት ሄጄ ልሳቅ ባንኮች ቤት ሂጃብ መልበስሽ ነው ቆራጣ

  • @abusihamtubtub3462
    @abusihamtubtub3462 5 ปีที่แล้ว

    Allah brka yargachu

  • @muridanegnyenatelij9705
    @muridanegnyenatelij9705 5 ปีที่แล้ว

    Alaferishim libsishin

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 5 ปีที่แล้ว +1

    ከምንም በላይ ያስጠለኝ ነገር ቢኖር ላአላህ ትብሎ ሳይሆን ለካሜራና ለስዉ ትብሎ መስራት ነዉ ሁሉንም አላህ ነዉ የማያዊ ለሁሉ ነገር ካሚራ ማንቀርፋፋ ሆና ከምንምበላይያስጠለኝነገርቢኖርላአላህትብሎሳይሆንለካሜራናለስዉትብሎመስራትነዉሁሉንምአላህነዉየማያዊለሁሉነገርካሚራማንቀርፋፋሆናይገርማል

    • @adminadminn5574
      @adminadminn5574 5 ปีที่แล้ว +4

      እህቴ ካንች ባላቅም እኔ እንደሚመስለኝ ከሆነ ካሜራው አይከፋም ምክንያቱም ባሁን ስአት ካሜራው ትልቅ ተጽእኖ እየፈጠረብን ነው ብየ ስለ ስም ምክንያቱም የሆነ ሰው ሰው ሲስደስት ስናይ እኛም ለካ እንደዚህ ይቻላል ብለን ለመርዳት እንሞራለን ስለዚህ አይከፋም

    • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
      @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 5 ปีที่แล้ว +3

      @@adminadminn5574
      ትክክል ውዴዋ ብዙ ሰው ያነቃቃል እደዚህ አይነት ከይር ስራ

    • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
      @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 5 ปีที่แล้ว

      እህት ለማነሳሳት ነው ያ አች አወስኝውም ኒያ በቀልብ ነው

  • @omaralhabashy7130
    @omaralhabashy7130 5 ปีที่แล้ว

    ሰብሰብ፣አርጊው፣ጨርቅሽን፣

  • @kamgitacho3164
    @kamgitacho3164 5 ปีที่แล้ว

    ሰትዉላከፊ

  • @hawamohammed868
    @hawamohammed868 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ ለወዶች እሳት መግቢያ ሰበብ ባትሆኑ ቄሶች ያስተምራሉ እናተ ግን ታጥቦ ጭቃ ምስጋና ለአላህ ይገባው እህት ልምከርሽ የተከበረው ገላሽን ሰትሪ አታርክሺ ለማንም ወያላ ለምገደኛ ለባለቤትሽ ብቻ ነው የፈቀደልሽ ይሄ ሁሉ ጌታን ካለመፍራት የተነሳ ነው

  • @naimanaima920
    @naimanaima920 5 ปีที่แล้ว +1

    ማንኛዉምነገር በቀረፃነዉ አገራችንላይ አይ ልብሥሽንደሞ ረዘምአርጊዉ ለረመዳኑክብር እንካ

  • @kamgitacho3164
    @kamgitacho3164 5 ปีที่แล้ว

    አቤት አለባበሠሺ ሂዳይሰጥሺ

  • @ntnksa6335
    @ntnksa6335 5 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ደስ ይላል

  • @rabiaenderes2024
    @rabiaenderes2024 5 ปีที่แล้ว

    Masha ALLAH

  • @ኑረዲንሙሀመድ
    @ኑረዲንሙሀመድ 5 ปีที่แล้ว

    መሻላህ

  • @qatarm8568
    @qatarm8568 5 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @HS-nf7rw
    @HS-nf7rw 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @konjokonjo9504
    @konjokonjo9504 5 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @abdirahmanfarah9712
    @abdirahmanfarah9712 5 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @sameerass1037
    @sameerass1037 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @amariya1432
    @amariya1432 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ