አርቲስት ፋንትሽ በቀለ በማን ከማን ከመሳይ ጋር ሾዉ Fantish Bekele on Man Ke Man Show Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @mesyloveethiopi3938
    @mesyloveethiopi3938 5 ปีที่แล้ว +23

    አንቺም ልጆቻችሁም ጀግኖች ናችሁ. በሰው ሀገር ለአመታት ጊዜውን, አይምሮውን ለሀገር የሰጠ ባል ከልጆች ጋር መያዝ የአንቺን የመጬረሻ ድጋፍ የሚጠይቅ ነው. በጣም ማመስገን ያለብን አንቺን ነው. እህቴ ተባረኪ.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ነው ፋንትሼ ሰላንቺ ማንነት ያወኩት ዛሬ ገና ነው:: እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ሁሉ ይባርክ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @enatemariyamatleygni5493
    @enatemariyamatleygni5493 5 ปีที่แล้ว +7

    ፋትሽዬ አቺኮ ለኢትዮጲያ ያደረግሽው በድምፅሽ በጉልበትሽ እና ባለቤትሽን ታማኝን ያበራታሽ ጀግናችን ነሽ ሁሌም ከልባችን እንወዳችሁአለን ❤

  • @kokibeke6461
    @kokibeke6461 5 ปีที่แล้ว +4

    ረጋ ያለች ውብ እ/ር ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችሽ !!!

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 3 ปีที่แล้ว

    Fantish has such unique voice if 5 or 6 people sing together as group you definitely listen her voice more than anyone else this makes her one of the unique singer in 🇪🇹
    Degmo yihe 1000000% wunet new
    She is one off i called complete artist kedenesech eskista kemtach kezefenech abo ke ferensay min yiwetaletal

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 ปีที่แล้ว +8

    ታማኝ ታማኝ ሰዉ ምርጥ ታጋይ ጀግና ባል አለሽ ደስ የሚል ሁለ ገብ ህዝብ ወዳድ ልብ አለዉ የምር እወደዋለሁ
    አንችም እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል

  • @tamermohammed4647
    @tamermohammed4647 5 ปีที่แล้ว +19

    መሳይ አድናቂህ ነኝ ፈትሽ ከነባለቤትሽ ስወዳችሁ

  • @emuyakonjo2887
    @emuyakonjo2887 5 ปีที่แล้ว +3

    ሽጋልጅ ውድጅ ነው የሚልውን ብጣም ነው የምውድው አድናቂሽ ነኝ

  • @ሜሪቆንጆ
    @ሜሪቆንጆ 5 ปีที่แล้ว +14

    ብክንክን የሚለው ሙዚቃውን በጣም ነው የምወደው እኔም ልቤ ብክንክን ብሎብኛል አውን

  • @ሀዩነኝየማየብቻ
    @ሀዩነኝየማየብቻ 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @ሀኒወለዬዋየኮምቦልቻልጅሀ
    @ሀኒወለዬዋየኮምቦልቻልጅሀ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር ስወድሽ ፍንትሽዬ የጀግና ሚስት እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ነፍፍፍፍ አመት ኑሩንን

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 5 ปีที่แล้ว +7

    ፈንቱየ ስወድሽ ፀባይሰናይእድሜእናጤናይስጥሽከመላውቤተሰብሽ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +12

    መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታልን

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 5 ปีที่แล้ว +1

    ፊትሽ የጀግናው ሚስት እንኳን በሰላም መጣሽ ወደ እናት ሐገርሽ ኢትዮጵያ

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 5 ปีที่แล้ว +2

    የጀግናሚሥእት አበሣ የታማኚ ቀኚ እጅ የታማኚ ለሀገሟች ነእት ኢትዮጲያን ሚያቀነቅናአት ፋትሺዬ ባችነው አች የታማኚ ምርኩዝ

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 5 ปีที่แล้ว +4

    Finteshy btam enewodesgal.
    God bless you!

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 5 ปีที่แล้ว +3

    መሳይምርጥ ጋዜጤኛነህስወድህ ፎቃየ

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ ታምሪያለሽ

  • @genetreta6418
    @genetreta6418 5 ปีที่แล้ว +1

    የጀግና ሚስት ጀግና ነሽ አድናቂሽ ነኝ አንቺ ከጀርባው ባትኖሪ ኖሮ ምናልባትም ይሄን ያህል ውጤት ላይኖር ይችል ነበር 2 ታችሁም ጀግኖች ናችሁ ነገር ግን በመጀመሪያ የፍቅር ጥያቄ የመጣው ካንቺ የሚል Rumor ሰምቻለሁ የራስሽ የሞያ አጋሮች ከነበሩ የድሮ ተወዛዋዦች ነው የሰማሁ ግን እውነቱን አንቺ እሱና የሞያ አጋሮችሽ ናችሁ የምታውቁት

    • @liyufkir8351
      @liyufkir8351 5 ปีที่แล้ว +2

      Genet Reta , ታማኝ ያልተጠየቀ ማን ይጠየቅ ብለሽ ነው !!!

    • @ምህረትወሰኔ
      @ምህረትወሰኔ 5 ปีที่แล้ว

      ታዲያ ምንችግር አለው ብትጠይቀው ምንም አያስነውርም የሙያ ጏደኞች ምናምን ኤጭ አሁንስ መስመር ለቀቃችሁ ሁለቱም በጣም ነው የሚያምሩት ስለዚህ ምንም ችግር የለውም ቫሎምምምምምም👍👍👍👍

  • @tigisteyayaw641
    @tigisteyayaw641 5 ปีที่แล้ว +5

    የጀግና ሚስት

  • @dvnmxnncbmsbmbx532
    @dvnmxnncbmsbmbx532 4 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว +2

    Temsgen Zare betiv aychwwalhu lemsgana new bezik yemtahut ok thanks mesay 😍😍

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 5 ปีที่แล้ว +1

    ፋንትሽዬ እርጋታሽ እንዴት ይማርካል❤️❤️💋

  • @nostredamos1808
    @nostredamos1808 5 ปีที่แล้ว +5

    She is a legend

  • @እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
    @እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን 5 ปีที่แล้ว +9

    የጀግና ሚስት 💚💛❤

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 5 ปีที่แล้ว +6

    ያስላም ልኮመንት ድህና ድርጃ ድርስኩኝ እስክይ እንደኔ ልመሳይ እና ልፍንትሽ የሚወዳችው ስው ካል እጁ ያውጣልኝ እኔ በጣም ነው እምውዳችው

  • @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ
    @ወይንሸትሙርጋከሳኡድ 5 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል፡ሁለትእጠብቃለን

  • @eagle4452
    @eagle4452 5 ปีที่แล้ว +1

    @Man Ke Man ebstv
    wher is part 2 ??

  • @አበበችተገኘ
    @አበበችተገኘ 5 ปีที่แล้ว +2

    የታማኛችን ሚስት ፈንትሽ ውብ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 5 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽሽሽሽ♥

  • @mahamobile8167
    @mahamobile8167 3 ปีที่แล้ว

    ፈትየ እርጋታሺ ለምነው ታማኚየን አብርህ አታቀርብልነም ነበር ፈትየእርጋታሺለምነውታማኚየንአብርህአታቀርብልነምነበር የኛ ጀግና ታሜ ወሬው ጪዋታው አይጠገብምኮ ስወደው ለምን አቅርብልን በምቀጥለው

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 5 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሴት ፋንትሽዬ

  • @sarakonjo1706
    @sarakonjo1706 5 ปีที่แล้ว +1

    Fentshi edemina tena

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 3 ปีที่แล้ว

    የታማኝ ሚስት መሆኖ ጠቅሟቷል

  • @ananiayimenu4291
    @ananiayimenu4291 4 ปีที่แล้ว +1

    Where did guy came from....? I mean what the Frank. I always log in to what ever ethiopian channel i can find on the web/UT so I get informed/ entertained. In most cases I end up getting disappointed with the style of the interview and the subject they discussed on. I found it boring, lame, pointless and a west of time.... and then booooooom I came across Mr Mesay.... he is on point he know how to keep it current, he was informative, managed to find something newsworthy angle, most of all he was factual and he made his guest shine... my friend if you ever got time to go through comments (for obvious reasons, I reckon, you should once on while) I would like to say BLOOD TOP DRAW.

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 5 ปีที่แล้ว +1

    your lucky Tmye yours

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ማን እደሰፈራችን

  • @teddytechilo
    @teddytechilo 5 ปีที่แล้ว +1

    Way too many Ads...come on!!!

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 5 ปีที่แล้ว +1

    mene serta newi yemetmesegenewi weyes ye Tamagne balebet selehonch newi?

    • @ምህረትወሰኔ
      @ምህረትወሰኔ 5 ปีที่แล้ว

      zizi tino ምነው ይሄቅናት ይመስላል ተይ እባክቨ አትናደጂ ምነው እንደዚ ቅጥል አልቨ ፋንትቨን እንደሆነ ብትጠሪያትም አትስማቨም እኛም ወሬኛን አንስማም አለቀ ኑሮቨን ብትኖሪ ነው የሚቫ ለው አትልፊ ጊዜቨን አታባክኚ ወሬኛ ይውደም ይውደም

  • @assiaabdellah7993
    @assiaabdellah7993 5 ปีที่แล้ว +1

    Yene derbaba sewedesh

  • @አበበችተገኘ
    @አበበችተገኘ 5 ปีที่แล้ว

    ♥♥♥♥

  • @אטנשטגניה-ב7צ
    @אטנשטגניה-ב7צ 5 ปีที่แล้ว +1

    Edat new yemtamrw yewnt enat ethiopan enat nesh

  • @fevendemeke4380
    @fevendemeke4380 5 ปีที่แล้ว +1

    wedddededd aregeshalewww marr

  • @mesaygetinet3268
    @mesaygetinet3268 5 ปีที่แล้ว +1

    Weyne moksheye Mesay limelet new😫😫😫😫

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 5 ปีที่แล้ว +1

    erre esu newi fete yenesate ewnte kehone endewemi bezhu mistere yemiyawku sewewocalu becha yekeri

    • @ምህረትወሰኔ
      @ምህረትወሰኔ 5 ปีที่แล้ว

      በለው በለው ታዲያ ፊት ቢነሳት ምን ችግር አለው እነሱ አሁን ከ40አመት በላይ ሆናቸው እኮ ከዚህ በሗላ ሚስጥር ሳይሆን ቋንጣ ነው የሚባለው ወልደው ከብደው ነውያሉት አልቀ ደቀቀ እነሱ የክብር ዙፋን ለብሰው ነው ይሉት እድሜና ጤና ይስጣቸው ፋንትቨና ታማኝ እንወዳችሗለን

  • @zedfikr8412
    @zedfikr8412 5 ปีที่แล้ว

    ይሄን ጋዜጠኛ ወደድኩት

  • @monetjerra2179
    @monetjerra2179 3 ปีที่แล้ว

    የጎፈንድ ገንዘብ አገርቤት ለመግባት ትኬት መቁረጫ ረድቶሻል ስለዝህ ብዙ መበጥረቅ ያሳፍራል ባልሽ ለምኖ በምያመጣው ሽርፍራፍ ሳንቲም ነው ልጆችሽን የምታሳድግው

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว +3

    የጀግና ሚስት