መድ/መሳቢያ ፣ እስከ መደል ላዚም ከሊሚይ አጠር ያለ ማብራሪያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @إنالدينعنداللهالإسلامالحمدالله

    አሏሁመ ይጅዛከ ቢል ኸይር
    ኡስታዘና ሀቂቃ በጣም ወሳኝና አስፈላጊ እንድሁም አንገብጋቢይ የሆነ ትምህርት በምታስተላልፍልን
    ወላኪይ የመድ አይነቶች ሁለት ከመሆናቸው ጋ ..መለያቸውን
    መደል አስሊይና
    መደል ፈርዕይ
    ከዛም የሁለታቸውን ልዩነት አይተን የመደል ፈርዕይ ቅርንጫፎች ማየት ጨምረን ..5..ክፍሎች እንዳሉትና የመደል ፈርእይ ቅርንጫፍ የሆነውን መደል ላዚይም ..አይተናል ..ከዛ በመቀጠል ያሉትን ..የመደል ፈርዕይ ..ቅርንጫፎች ..ለምሳሎ .
    መደል ሙተሲል
    መደል ሙንፈሲል
    መደ አሪድ ሊሱኩንና
    መደል በደል ...የሚሉት ...ማብራሪያወች የደራሳችሁ ካለችሁ ጀዛኩሙላሀ ኸይረን
    በዚህ ቁጥር ላኩልኝ ..አላሁመ ይጅዛኩም ያረብ..0536281836

  • @حببااحمد-غ4ت
    @حببااحمد-غ4ت 7 ปีที่แล้ว +3

    እንደዉ ስዉድህ እኮ ለጉድ ነው እድሜትንሽ እዉቀትህ ትልቅ አላህ ይጨምርልህ

  • @ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ
    @ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ተባረክ ረህማን ጀዛክ አሏሕ ኽይር

  • @nebiyathawi7457
    @nebiyathawi7457 3 หลายเดือนก่อน

    Jezakllahu wekeyren ustaz

  • @ሠሚራሠሚራ-ሸ4ዀ
    @ሠሚራሠሚራ-ሸ4ዀ 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ጀዛክላህ ኸይር ፍል አዱኒ ወል አኸራ

  • @الحمداللهسبحانالله-ق7ت
    @الحمداللهسبحانالله-ق7ت 4 ปีที่แล้ว

    Jezakllah ustazi allah yetbqih

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @allhe8643
    @allhe8643 7 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @SaraSara-mb6pg
    @SaraSara-mb6pg 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላ ኸይር ወድም

  • @myemunahassen278
    @myemunahassen278 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህከይረን ወጀዛ ኡስታዙና

  • @sfhhfghh1231
    @sfhhfghh1231 7 ปีที่แล้ว

    jezak allahu khayr ya ustaz💝

  • @aliseid9548
    @aliseid9548 7 ปีที่แล้ว

    Jazakallah keyir yaa ustaz

  • @እስልምናዬወዱሀይማኖቴእኔ
    @እስልምናዬወዱሀይማኖቴእኔ 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. አህሌን ኡስታዝ

  • @jemilaseid8823
    @jemilaseid8823 7 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጅዛክል ኽይር ያኡስታዝ

  • @ኢስላምሂወቴነው-ፀ9ዠ
    @ኢስላምሂወቴነው-ፀ9ዠ 7 ปีที่แล้ว

    wealikum selam werhmtulillah webrketuhu masha Allah tebarke Allah Allah yechemrlachi Jezakum Allah khyern

  • @አልይኮቻALY-kombolcha
    @አልይኮቻALY-kombolcha 6 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله خيرا يا استاذ جمال

  • @አልዒልሙኑሩንወልጀህሉዙል
    @አልዒልሙኑሩንወልጀህሉዙል 7 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله ماشاء الله جزاك اللهُ خيرًا

    • @zaheraadbu7583
      @zaheraadbu7583 7 ปีที่แล้ว +1

      AllaH is One only اَللّٰهُ أَكْبَر ጀዛክም አላህ ኸይር ወድም

  • @fmed7863
    @fmed7863 7 ปีที่แล้ว

    wa alikum selam worahmetulahy woberrkathu. jezakumulah hairen

  • @جمالجمالإثيوبيا
    @جمالجمالإثيوبيا 7 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير

  • @አልሀምዱሊላህአልኩሊሀልሱ
    @አልሀምዱሊላህአልኩሊሀልሱ 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @tybederb5546
    @tybederb5546 7 ปีที่แล้ว

    jazakumulh kiren jeza

  • @ayshadenbobaxcbb1596
    @ayshadenbobaxcbb1596 7 ปีที่แล้ว

    jezaka allah keyiran insha allsh

  • @አስያአህመድS
    @አስያአህመድS 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛከ አላህ ኸይረን

    • @mehbooblove9847
      @mehbooblove9847 7 ปีที่แล้ว

      ውስታጀማልእስላዋለይኩምራህመቱላሂወበርካቱይጭምርልህእላህይጠብቅህምኞቴነውመህባከጅዳ

  • @madinsahmed5032
    @madinsahmed5032 6 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛኩምለሁ ኽይር
    ግን እኔ በፊት ስቀራ እደዚህ አይደለም ያቀሩን ኢንሻአላህ እከታተላለሁ
    ልዩነት አለው

  • @አልሀምዱሊላህ2
    @አልሀምዱሊላህ2 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን
    እየተከታተልኩ ነው በደቭተር እየፃፍኩ ነው
    ግን ስኩን መድ ኢኽፋ ኢዲጋም የሚለውን ትርጉሙን ብትነግረን እላለሁ ምክናቱም ኢድጋም ምን እንደሆነ በውስጡ ምን እንደያዘ ካለወቅኩት ችግር ነው እናም በአረበኛ የምትነግረንን በአማረኛ ትርጉሙን ንገረን ወንድማችን ጀዛክ አላህ ኸይር

    • @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
      @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 ปีที่แล้ว

      ከፈትሀ ቡሀላ አሊፍ መሳቢያ ሆኖ ከመጣ መደል አስልይ ወይም መደጦበዒ ይባላል ሁለት ሀረካ ይሳባል ከዶማ ቡሀላ ዋዉ መሳቢያ ኋኖ ከመጣ መደል አስልይ ይባላል ሁለት ሀረካ ይሳባል ከከስራ ቡሀላ ያመሳቢያ ሆኖ ከመጣ መደል አስልይ ይባላል
      ኢድጋም ቢጉና ማለት አያይዘን በአፍንጫጭን የምንቀራዉ ማለትነዉ የኢድጋም ቢጉና ፊደሎች አራት ናቸዉ እነሱም ي م ن و ናቸዉ
      ኢኽፋ ማለት መሸሸግ ወይም መደበቅ ማለት ነዉ
      ኢድጋም ቢገይሪ ጉና ማለት አያይዘን በአፍንጫችን የማንቀራዉ ማለት እናያይዘዋለን ነገር ግን በአፍንጫችን አንቀራዉም ምሳሌ ወይሉሊኩሊ ሁመዘቲን ሉመዛህ ስንል ላሙላይ ተንዊን መቷል ላም ኢድጋም ቢገይሪ ጉና ፊደል ስለሆነ በአፍንጫችን አንቀራዉም የኢድጋም ቢገይሪ ጉድ ፊደሎች ሁለት ናቸዉ እነሱም ل ر ናቸዉ
      ወሏሁ አእለም በድምፅ ቢሆን ግልፅ ይሆንልሽ ነበር አሏህ ያግራልን

  • @hawamohammed3672
    @hawamohammed3672 7 ปีที่แล้ว

    jezak allah heyir

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 7 ปีที่แล้ว

    ostazi jemal mehamed jezakallahyir hyren jeza allah duna wel ahera grort yale yiwefkh brrt argehlgal allah yabraralh

  • @sameerasameera5438
    @sameerasameera5438 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @samirahussein9964
    @samirahussein9964 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ

  • @hayatyabdela6843
    @hayatyabdela6843 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛአኩም አሏሁ ኸይረን

  • @Mobile-zk7kl
    @Mobile-zk7kl 7 ปีที่แล้ว

    የኡሥታዝ ሥልክ ታላችሁ ሥጡኝ እህቶቸ ማለት በወትሣብ ያቀራል አደለ አላህ ይጨምርለት እና የሆነሥልክ ተቀብየ ነበረ ሥፅፍ አልመለሠም የተሣሣተ ይሆናል ብየ አሠብኩ ለማንኛውም ቁረአን የሚያቀራኝ እፈልጋለሁ ጉሩብ ካለህ ኡሥታዝ ጀማል ጀዛከላኸይር

    • @hdjdnd7197
      @hdjdnd7197 6 ปีที่แล้ว

      መሬም Mobile ማሻአሏህ

  • @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም
    @ኢስላምነዉሂወቴጀነትነዉም 4 ปีที่แล้ว

    ቃኢዳ መማር የሚፈልግ ካለ ኑ

  • @ሠኢዳየሀይቅልጅቤንትሙሀመ
    @ሠኢዳየሀይቅልጅቤንትሙሀመ 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወተበካትሁ ጀዛካካላ ከይረን

  • @የወሎልጅያውምየመርሳ
    @የወሎልጅያውምየመርሳ 7 ปีที่แล้ว

    الله يوفقك يارب

  • @emaewodeshalhuhagryeewodes5302
    @emaewodeshalhuhagryeewodes5302 7 ปีที่แล้ว

    وعليكم اسلام ورحمة آلله وبركاته

  • @zemzemmustafa215
    @zemzemmustafa215 7 ปีที่แล้ว

    ወለይኩምአሠላምወረህመቱላሂ
    ወበረካቱሁ

  • @sofiya5949
    @sofiya5949 7 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @salehadinyasin2748
    @salehadinyasin2748 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ
    ያልገባኝ ነገር በመዱል ፈርዕይ ላይ በ6 ሀረካ የሚሳቡት በደንምብ ግልፅ እልሆኑልኝም
    ዝርዝራቸውንና ትንታኔያቸውን ብትሰጠኝ

  • @meryamabebe2358
    @meryamabebe2358 4 ปีที่แล้ว

    Jzkl keriin

  • @ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ
    @ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ 4 ปีที่แล้ว

    0536359868 ግሩፕ ክለብ አሥገቡኝ

  • @እስልምናዬወዱሀይማኖቴእኔ
    @እስልምናዬወዱሀይማኖቴእኔ 7 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. አህሌን ኡስታዝ

  • @የወሎልጅያውምየመርሳ
    @የወሎልጅያውምየመርሳ 7 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا

  • @مريممريم-ذ3غ9ض
    @مريممريم-ذ3غ9ض 7 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا