የህይወት ተሞክሮ: ከዶ/ር ግርማ አባቢ ጋር || Life Lessons: Dr. Girma Ababi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @ethiofreedom9038
    @ethiofreedom9038 ปีที่แล้ว +6

    dr Girma Ababi እውነት በጣም ደስ ይለኛል ማየት ማመን ነው ከሚለው የጠለቀ ማመን ማየት ነው ብዬ በቅርቀት በሀዋሳ 95% ያኔትን በጣም አቀዋለሁ። ምንያህል የህብረተሰቡን ችግር ተሸክሞ ክብደቱን እያቃለለ እንዳለ ሁሉም ቢያውቀው የያኔትን ወይም የሊያናን ተቋሞች ህዝቡ እንደራሱ ንብረት ይጠብቀው ነበር። እግዚአብሔር ሰላምና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ። በዝህ አጋጣሚ ሀዋሳ ውስጥ ካሉ ኮሌጅ ሊያናን ምርጫዬ አድርጌ MSን ጀምሪያለው ለምን Knowledge,skill and paper እነዝህን ሳይለያዩ ማግኘት የምችልበት ከወረቀት ይልቅ ጥራትን በመምረጤ ነው ይህም ለተናገርከው እውነት እኔ ምስክር ነኝ🙏🙏🙏

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 หลายเดือนก่อน

    አባቢ እናመሰግናለን. ለኛ ለወጣቶች የናንተን እርዳታ እንፈልጋለን.

  • @yohannesakeza5027
    @yohannesakeza5027 ปีที่แล้ว

    you are amazing Dr.Girma keep moving 🎉

  • @Jemla904
    @Jemla904 ปีที่แล้ว +3

    ወው በጣም ደስ የሚል ፕሮጀክት ነው ፈጣሪ አብዝቶ ኢትዮጵያ ን ይበርክ በልጆቻ ትለምልም።

  • @getubekele5018
    @getubekele5018 ปีที่แล้ว +2

    ከተግባር ጋር ስለሆነ ዶክተር አመሰግናለሁ ።

  • @gezahegndabale6307
    @gezahegndabale6307 ปีที่แล้ว +2

    Liana health care is what I am thinking always to achieve.
    they already did it. I wanna thank them from the bottom of my heart.

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 ปีที่แล้ว

    You came this world 🌍 to change us
    I am speechless you are amazing GBU more and more

  • @kebedetefera5501
    @kebedetefera5501 ปีที่แล้ว +1

    He is real man of pioneer and visionary with charismatic grease! 👏👏👏

  • @Jemla904
    @Jemla904 ปีที่แล้ว +1

    እኘም አነመሰግነለን 🙏🙏🙏

  • @w482dfdsf
    @w482dfdsf ปีที่แล้ว +1

    This man is brutally honest. amazing. I love this man!!!

  • @DrDagi-Medical
    @DrDagi-Medical ปีที่แล้ว +1

    proud of you Dr Girma Ababi

  • @sirawdinkabayneh7091
    @sirawdinkabayneh7091 ปีที่แล้ว +1

    Wow❕what a mind

  • @getubekele5018
    @getubekele5018 ปีที่แล้ว

    Blessed

  • @mtrx32
    @mtrx32 ปีที่แล้ว +2

    አሼ በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ በvisualization ወቅት dreamኣችንን ወደ subconscious mind sink ለማድረግ imagine የምናደርገውን ነገር የግዴታ feel ማድረግ አለብን እኔግን ማድረግ አልቻልኩም ማለቴ እንደ ፊልም ነው እንጂ ማየው ስሜት የሚባል ነገር ማምጣት አልቻልኩም፥ ሳደርገው ምናምን experience አደርጋለሁ እንጂ ሠውነቴ ላይ ምንም አይነት ስሜት የለም፥ ስሜት ከሌለ ደግሞ ያው ሀሳብ ሆኖ ነው የሚቀረው ወደsubconscious አይረዳውም ያሰብኩትም ነገር manifest አያደርግም ማለት ነው፥ ታዲያ እንዴት አድርጌ ነው እሺ feeling ማምጣት የምችለው
    🙏🙏🙏🙏እባካችሁ መልሱልኝ(ከቻላችሁ video ስሩበት)

  • @Solyana-hi9of
    @Solyana-hi9of ปีที่แล้ว

    Thanks.

  • @abdrezaktariku8783
    @abdrezaktariku8783 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesegnalehu lewt menged lay negn tkeklegna wsany endewesenku aregagetklgn

  • @erikenmedia
    @erikenmedia ปีที่แล้ว +1

    #WoW_WoW_WoW

  • @bililignashagir8601
    @bililignashagir8601 ปีที่แล้ว +1

    Dr ከ10 አመት በፊት ዲላ አውቀዋለሁ ለዚህ ስኬት እንደሚበቃ አውቅ ነበር ለሁላችንም ሞደል የሚሆን ሰው ነው ።Dr በግሌ ሞደሌ ላደርግህ ፈልጋለሁ ፍቃደኛ ከሆንክ ስልክህን inbox አድርግልኝ።

  • @Geberdenism
    @Geberdenism ปีที่แล้ว

    እምሰማውን ለመተግበር ሞከርኩ ግን አሁንም ፍርሀቴ አለቀቀኝም በዚህ ነገር እምትሉኝ ካለ?

  • @habebrame5659
    @habebrame5659 ปีที่แล้ว

    Zare huletegna negn amesegnalehu