@@KidistTesfayekiduhi kidist visa type alawekewm gene application cofiramation yemilew werekete lekewelegal immigrant visa & alien regestration yelale case no alewe ye pagu mecheresha lay complet on 14 feb 2024 yelale. Amesegenalehu
@@KidistTesfayekidu menm foto yelanem Ber yemelekelegne ye 3 amet darasagne alagne ena text yemedargebat what's up memetat selamayechele naw lijoche bechawen naw yemiyasadegawe ke fetat Misty Yalu lijoche esu asamagne meknyat lehon ayechelem?be fiyonce naw
እናመሰግናለን እህታችን።
እናመሰግናለን❤❤
እናመሰግናለን ለሰጠሽን መረጃ
Good information
ተባረኪ
❤❤
Thanks
Thank you For your information ❤❤❤
❤️❤️
ሰላም ኪዱ NVC ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል USCIS ከላከለት ብኃላ?? ወይንም NVC ወደ ኢንባሲው ለመላክ USCIS ከጨረሰ ብኃላ NVC ላይ ምን ያክል ጊዜ ይቆያልወደ ኢንባሲው ለመላክ ?እባክሽን መልሺልኝ አመስግናለው!!
❤
appreciate that but it's a little bit
exaggerated about the weather condition like snow.
እኛም ከልብ እናመሠግናለን
🙏🙏
Thank u ።የኛም ከተሳካ ሚኒሶታ ነው እንገናኛለን ኪዲየ
@@benjaminfranklin106 ይሳካል💪
Hi kidu, do you have any information about packet 3 letter? Is the US embassy giving it currently?
@@QueenEden77 አሁን ቀርቷል ሁሉ ነገር ኦላይን ሆኗል። NVC ላይ ነው ሁሉ ነገር።
@@KidistTesfayekidu thank you so much🙏🙏
ምን ያህል ጊዜ ፈጀብሽ እና ስለ ልጆች ፕሮሰስ ስሪልን
ሁለት አመት በኤክስፒዳይት
th-cam.com/video/3x9xzoeKoM0/w-d-xo.htmlsi=VwfytAwtOhv1dmva
Kidu, የአሳይለም ኢንተርቪው ከዚህ ይለያል? የሚቀጥለው ሳምንት ከልጆቼ ጋር እገባለሁ።
መጀመርያ ለመረጃሽ በጣም አመሰግናለሁ ግን የ ኮቴ ክፍያ የት ነው የሚከፈለው
ፋሚሊ ፕሮሰስ የኮቴ ክፍያ የለውም
የልጅ መንታ ናቸው የኮቴ ስንት ነው የሚከፈለው የት ነው የሚከፈለው
@@MekdesGetachew-q2u Family visa kehone ye kote kifya yelewm.
@@KidistTesfayekidu በጋብቻ ከሆነስ አለው ? የት ነው ሚከፈለው?
@@kk-cw2bf ሁሉም ክፍያ ፕሮሰስ ሲደረግ ስለሚጠናቀቅ ኢምባሲ ሲገባ ምንም ክፍያ የለውም
After NVC casun wed embassy kelkaew bwala ke sint gize bwala ketero setushi. Ina ye 10 amet lij yezo megabits yefekedal. Thank you
ሁለት ሳምንት አዎ ይቻላል።
interview lai ደርሼ photo በቂ አይደለም እና ባል እና ሚስት mahonachewn የሚገልጽ መረጃ be DHL Laku tabalen ena endate naw yekoyal ketelka benatish maleshilgn
Hi kidist teyke nebereg process yaregecheleg enate Nate emetenorewe us new NVC documeten wede Ethiopia telewkewal belewatal eskahun aleterugem emyasefelegese menedenewe amesgenalehu !!!
የቪዛ ታይፕህ ምንድን ነው? DQ የተባልከው መች ነው?
@@KidistTesfayekiduhi kidist visa type alawekewm gene application cofiramation yemilew werekete lekewelegal immigrant visa & alien regestration yelale case no alewe ye pagu mecheresha lay complet on 14 feb 2024 yelale. Amesegenalehu
@@yaredamha5918 ማነው ፕሮሰስ የሚያደርግልህ?
@@KidistTesfayekidusister alech ena yasemolut eza process bemyaregu sewech new
@@yaredamha5918 ማን ነው የሚወስድህ? እድሜህ ስንት ነው? የፕሮሰስህን አይነት ማወቅ አለበህ ጠይቃቸው
አስተርጉዋሚው ደብረነው ያላልነውን ቢነግርብንስ በምን ይታወቃል 🤣🤣ፕሊስ መልስ
ልጄ ቀጠሮ እንሰጠዋለን ብለው 3ወር ሞላው እስካሁን አላኩለም መቼ እንደሚሚልኩ ጨንኮናል
ህፃን ልጁ የቀጠሮ ደብዳቤ ሳይሆረው በናቱ ቀጠሮ ብቻ አብሮ መግባት ይችላል?
አዎ ለአኢንተርቪው ስትሄድ ይዛው መሄድ ትችላለች።
Awo yichilal
ሀይ ሰለም የኔ ልጅ የተወለደችው ኢትዮጲያ ነው የተወለደችው ሳንገባ ነው አሜሪካ ዜጋ ነች አሁን ከእሱ ጋር ተጋባን ፕሮሰሱ ይቆያል ወይስ ይፈጥናል
ሲትዝን ሰለሆነ ከሌላው ይፈጥናል ግን ኬዝሽ ምን ላይ ነው USCIS or NVC?
ኬዙ ያለው usics ነው ግን ከአሁን በፊት ዲኤንኤ ሰጥቻለው እናት ለመሆኔ ማለት የኔ ኬዝ አዲስ አይደለም ማለቴ ነው እስኪ ሃሳብ ሰጭኝ
ሰላም kidu እኔ ያገባሁት 18 አመቴ ላይ ነበር ልጂም ወልጃለሁ ኢንተርቪዊ ደርሶኛል ስለእድሜየ ምን ይሉ ይሆን እያልኩ ተጨነኩ
@@KidistDemleMoges ምንም ችግር የለውም ሁሉ ዶክመንትሽ እስከተሟላ ድረስ። ባለቤትሽ በጣም በእድሜ ሚበልጥሽ ከሆነ አንዳንድ ጥያቄ ሊጠይቁሽ ስለሚችሉ ለመመለስ ተዘጋጂ እንጂ አትጨነቂ
Sergena fhto.kelelenes mene.enaderege
pls F2B ስሪልን
ሰርቻለው
America embassy new midawulut? Iskaza maxabaqi new
የኔ ውድ እህት ኢንተርቪ ገብቼ ነበር በጋብቻ ነው የጠየቁኝን በሙሉ በትክክል ነው የመለስኩት ግን 9አመታችን ነው ከተጋባን እንዴት 2ግዜብቻ መጣ ብለው አሳማኝ ሪዝን ከሱ እንፈልጋለን ብለው ኬዙን ወደ Uscis መልሰውታል ወደ ኢትዮጵያ እስኪመለስ ምን ያክል ይፈጃል በድጋሚስ ኢንተርቪ እደረጋለው በናትሽ ንገሪኝ ደግሞ በጣም ነው እማመሰግንሽ ያንቺን ቪድዮ አይቼነው የገባሁት አንቺ ያልሽውን ነው የተጠየኩት በትክክልም መልሻለው ተባረኪ ❤❤❤
@@Genetyemaneh ኦ! አይዞሽ ግን አሁን ወደ USCIS ስለተመለሰ እንደገና እንደ አዲስ ነው የሚጀምሩት በትንሹ 6ወር - 1 አመት ይፈጃል እንደ ኦፊሰሩ ጥርጣሬ ይለያያል። ከዛን እንደገና NVC ላይ ኢንባሲ ለአኢንተርቪው እስኪጠራሽ መጠበቅ ይኖርብሻል። USCIS ለሚጠይቀው ማስረጃ አሳማኝ አዘጋጁ። በፀሎቴ አስብሻለው ❤️❤️
@@KidistTesfayekidu እሺ የኔ ውድ እህት አመሰግናለው ሰላምሽ ይብዛ አንቺ መረጃውን ባትነግሪኝ ምንያክል እጨነቅ ነበር እንግዲ በፀሎትሽ ኢንሻአላህ
@@Genetyemaneh አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው ባለቤትሽ ከቻለ በፕሮሰሱ መሀል አንቺ ጋር መጥቶ ቢያይሽ ጥሩ ነው ❤️❤️
@@KidistTesfayekiduየኔ ውድ እህት የዛሬ አመት መቶ ነበር ልክ እንደሄደ ነው የ ቀጠሮ ወረቀቱ የተላከልን እሱንም እኔ በዌብሳይታቸው ገብቼ ጉዳዬ ዘገየብኝ ስላቸው ከ2 አመት በፊት ተልኮለታል ለባለቤትሽ አሉኝ ከነ ቀኑ ላኩልኝ እሱጋር ግን አልደረሰም ነበር ከዛ ይግባኝ ጠይቆ ወድያው በ15 ቀን ውስጥ የቀጠሮ ወረቀት ላኩልኝና ከ3ወር ቡሀላ ትላንት ገባሁ ስለዚ አሁን ድጋሚ ይምጣ ወይስ የሚሉንን ሰምተን ይምጣ በርግጥ አሳማኝ ምክንያት አለው 4ልጆች ለብቻው ነው እሚያሳድገው ኢትዮጵያ ውስጥም ቤት እያሰራን ነው
@@Genetyemaneh እንደዛ ከሆነ የሚሏቹን ጠብቁ በቃ በርቺ እሺ ልብ እንደሚያዝል አውቃለሁ ግን ለመልካም ነው ከፊት ምን እንዳለ አናውቅም ለምክንያት ነው💪💪። ኢሜይል ቶሎ ቶሎ ቼክ አድርጊ። እሱ ጋር ማይገባ ከሆነ ኢሜይሉን በደንብ ቼክ ያድርግ አንዳንዴ Spam ውስጥ ይሄዳል። አንቺም USCIS check status እየገባሽ ተከታተይ በደንብ።
Zemede 2 lejovh yeza heda kelkelewatal
ምክንያቱን አልነገሯትም? በበቂ ሁኔታ መዘጋጀት አስፈላጊውንም ነገር ማሟላት አስፈላጊ ነው ልጅ ይዞ መሄድ ብቻ አይደለም። ስለሁሉ ነገር ተገቢ ኢንፎርሜሽን ሊኖራት ይገባል።
Document eko syayum
ከዶክመንት በፊት ጥያቄ ይጠይቃሉ አሳማኝ መልስ ካልሰጠሽ ዶክመንት ላይ ግዜ ማጥፋት አይፈልግም ስለዚ ቪዛ ይከለክላል።ከበቂ በላይ መልስ ካገኘ ዶኩመንት ሊጠይቅም ላይጠይቅም ይችላል።
Ine milish kidist iminorawu south African newu applications submit kahona 5 wori new minim ayinat xiri yelam indet new
በትንሹ አንድ አመት ይፈጃል እንደ ኬዙ ይለያያል
Thanks alot my sister so ine mixabaqibign maxabaqi bicha new ina rasachew new inde midaulut?
@@mohamedabisoergado2660 አዎ ኢሜይል ቼክ እያደረክ ጠብቅ
Agatame and lay foto bayenoranes? Semata hazan nebar ena foto aletenesanem
@@EdenMohammed-cf9goምንም የላችሁም? ፎቶ አንዱና ዋነኛ ነገር ነው። የተለያዩ አብራቹ መሆናችሁን የሚያሳይ ማስረጃ ካለሽ መሞከር ነው ግን ቀላል ላይሆን ይችላል። ከአኢንተርቪው መምጣት ከቻለ ማስተካከል ትችላላቹ
@@KidistTesfayekidu menm foto yelanem Ber yemelekelegne ye 3 amet darasagne alagne ena text yemedargebat what's up memetat selamayechele naw lijoche bechawen naw yemiyasadegawe ke fetat Misty Yalu lijoche esu asamagne meknyat lehon ayechelem?be fiyonce naw
@@EdenMohammed-cf9go ኦ በፊዮንሴ ሲሆን ደሞ የበለጠ ከባድ ያደርግብሻል በብዛት የውሸት ግንኙነት በዛ ስለሚያገኙ። ግን የባንክ፣ ቴክስት ፕሪንት አድርገሽ ሲመጣ ፓስፖርት ላይ የተመታውን መሀተም ፕሪንት አድርጊና መሞከር ነው በደንብ ሊያሳምናቸው ይችላል የምትይውን ነገር አዘጋጅተሽ ግቢ።
@@KidistTesfayekidu eshe yene konjo tanx engedehe fetari yeredagne naw
Fetari eradetogne tanx endameleshe eregetagna nagne
f1 visa interview lay asterguami ale ende
አይ የለም Since you are a Student the interview will be in English
ለጉብኝት ሲሆንስ እኔ ሴት ጓደኛ ናት የጀመረችኝል እስቲ አብራሪልን
እሺ
ናብረሽ ንግረገን በናተሽ
ይቅርታ አልገባኝም
@@KidistTesfayekidu ላገኒሽ አፈልጋለው ናብረሽ ኣስክምትልገን wey እንስትግራም kaleshe
በመሰራቤት ሰትሄጂሰ
አልገባኝም
🤣🤣🤣🤣🤣🤣it’s a simple question Lol 😝
በህክምና ለመህድ እና ከታካምሁ ጋር አጋዥ ሆኖ ለመህድ ምን ያስፈልጋል
F21 serelen plc
Eshi
Scholarship kehones asterguami yfekedal
ዋናው መመዘኛ በእንግሊዘኛ መግባባት መቻልህ ነው ስለዚህ በእንግሊዘኛ ብታወራ ጥሩ ነው።
ባለቤትሽ citizen ሲሆነ የተለየ የሚጠይቁት ነገር አለ ?
አይ የለም
@@KidistTesfayekidu thanks 🙏
ልጅ ይዛችሁ ሂዱ ብለሽናል እሺ ግን የኔ ልጅ 16 አመቱ ነው በዛ ላይ ሃያዎቹ ውስጥ ነው ሚመስለው እሱን ይዤ ብሄድ ይገባል? ሌላው የልጅ ፕሮሰስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? ስለቀናነትሽ አመሠግናለሁ
እኔ ያወራውት ተጋብተው አንዳቸው ወደ US ከተመለሱ በዋላ ስለተወለዱ ህፃናት ልጆችና ብቻቸውን መሆን ስለማይችሉተእ ነው።
ከ18 አመት በታች ለሆነልጅ ያስገባሉ በር ላይ የሚጠየቁትን ዶኩመንት ያዠለት ምን አልባት ትልቅ ስለሆ ሰው በዝቷል ብለው ካልከለከሉት።
ሌላው ያልገባኝ ልጅሽ ሲትዝን ነው ወይስ ፕሮሰስ ተጀምሮለታል ወይስ የሁለታቹም ልጅ ነው? እንዴት አንቺ ቀድመሽ ተጠራሽ?
ልጃችን የሁለታችንም ነው አባቱ ከመሄዱ በፊት ነው የወለድነው የሱም የእኔም ፕሮሰስ ጀምሮልናል ግን ለየብቻ ነው ለእኔ የእጮኝነት ለልጄ የልጅነት
@@trunigussie7471 የሁለታቹም ፕሮሰስ የተለያየ ነው ኢንተርቪው ሌተር የሚላከውም እንደዛ ነው ግን አብራቹ መግባት ትችላላቹ። አደራ የአንቺ ኢንተርቪው ላይ ከባለቤትሽ ጋር እንደተጋባቹ እንዳታወሪ እጮኛሞች እንደሆናቹ እንጂ። እስካሁን ለምን አልተጋባቹም የእጮኛ ቪዛ ለምን እንደመረጣቹ ሲጠይቁ አሳማኝ ምክንያት ተናገሪ።
ይቅርታ ግን ይህ ሁሉ አንቺ የተጠየቅሺው ነው ውይንስ አጠቃላይ ሁኔታውን ነው እየነገርሺኝ ያለው???
አጠቃላይ ጥያቄዎቹ እነዚ ናቸው የትኛውን እንደሚጠይቁ ስለማይታወቅ መዘጋጀቱ ጥሩ ነው ከነዚህ ውስጥ የተወሰኑትን ጠይቀውኛል።
pls contact marg echlalw aun bekrbu nbrgn ena lamakrsh echlalw bmn lagegnsh echlalw?
❤❤
❤❤❤