ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክብር እንደዚ በስነምግባር አንፀው ላሳደጉሽ ወላጆችሽ የነሱ ውጤት ነሽ ጎበዝ የሴትልጅ ተምሳሌት ነሽ ደሞ ግሩም ድምፅ አንደኛ 👏👏👏👏👏
ፍቅር❤ የሆነች ልጅ😊 ቤትዬ ገና በ24 አመትሽ ይህንን ድንቅ ስራ ካበረክትልሽን ብዙ ብዙ ሕዝብ ከአንቺ ይጠብቃልና በርቺልን እንቋችን❤
በስደት የምትኖሩ የማዬ ልጆችእመቤታችን በያላችሁበት አለሁ ትበላችሁ👉❤ "የሰው ፍቅር እና የማታ እንጀራ ስጠኝ "••• ቀላል ፀሎት መስሎሀል /መስሎሻል። አሜን በል👉❤ የወደቁትን የሚያነሳ የተረሱትን የሚያስታውስ አምላክ አለስልጣን፤ ዝነኝነት፤ ሀብት ፤ ንብረት በእርሱ ፊት ኢምንት ናቸው •••በህይወቱ ተስፋ ላደረገው ለእርሱ ጠዋት ይደርስለታል ወይ ወደ ማታ ይመጣለታል፡የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሠርዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን !👉❤ ቸር ወሬ ያሰማን👉❤ ክፉን ያርቅላችሁ አሜን
አሜን አሜን አሜን
እሜን እሜን እሜን❤
Amane amane amane❤❤❤
ወዳድኳት ስናስርተዋን ሴት ልጅ እንደዝ ስቶን ነው የምያምረው🙏
What a voice she has ,amazing , indeed 👏 Amazing band too 👏 🙌 ❤️
ድምፅሽ ከነ ሙሉ ስርአትሽ🥰🤗
Betye ❤betam adnakish negn Wow amazing Bethelem thank you❤❤❤
ዋዋዋዋዋዋዋ በጣምምምምም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በእውነት ደግሞ ስታምሪ እሺ ቆንጆ ልጅ ነሽ በርችልን ቤቲ ሼረፈዲን
ወይ ሰይፉ! የሚገርሙ የሙዚቃ ባንድ ይዘሀል❤ እኔ ከመድረክ ቀጥታ የሚተላለፍ ሙዚቃ እንደሆነ እስከምጠራጠር ድረስ አድርሰውኛል❤
ውድ የተዋህዶ ልጆች ፆማችንን የሰላም የፍቅር ያድርግልን ሀገራችን አማን ያርግልን…………ፆም ፀሎታችን ሚሰማ ይሁንልን🙏
አሜን ውዴ🙏🙏
ፆም ዘፈን አይከለክልም? ኦርቶ
Amen amen
Amen amen amen
አሜን
ድምጿ ግን መድረክ ላይም ያው ነው
ቤቲ ቆንጆ ትለያለሽ 👏👏🥰🥰🥰
ዋዉ በጣም ደሰ ያሚል ደመፅ በረች🌹
ድምፅ አንደኛ ባንድ አንደኛ ባጠቃላይ ለጆሮ የሚመጥን የዘመኑ ሙዚቃነው
አሪፍ ነው አንቺም ቆንጆ ነሽ ስርአት ያለሽ እንዳትበላሺ በዚሁ ቀጥይበት ቆንጆ ❤❤❤👍
It is amazing music, keep going well up
What a beautiful voice ❤
አሪፍ ግጥም የሚሰጥሽ ሰዉ ፈልጊ አች ትችያለሽ በርች
ምርጥ ስራነው በርቺ ሁሌ የተረጋጋ በዚው ቀጥይ
ጾሙ የሰላም የፍቅር ያርግልን 🙏
🙏✝️⛪️
አገራችን በሠላም ትኑርልን 💚💛❤
this song has been on repeat in my car,since i found it on monday,her voice is soothing.🥰🥰🥰
አየሰራመፈታት ለምንቁምነገር አታቀርብም ሰይፊ
her voice just wow
agreed
አሯሯጣችኋት, ተረጋጉ እንጂ!!....ድምፅ ግን👍
😏መሽቀርቀር ብቻ ምንዋጋ አለው ያለ ቻፓ (💵 ) የዘመኑ መለኪያ ‼️ይልቁስ ከፈጣሪ መጠበቅ በፈጣሪላይ መደገፍ ፍፃሜው ያምራል ‼️ውበትም ይረግፋል ሜካፕም በውሀ ይወሰዳል‼️
ክክክክክክ,
ቆንጆ ሰራ ነው
በፍቅር ዘፈን ማለም በዘርፉ፤ Ground Breaking የሚሉት ዓይነት ነው።
Didn't know she is beautiful like this
#the one who produce this music is so wise!!!
ደስ ስትይ ቅመመ ነሽ 💝👍
You can tell she's not used to performing on a stage by the timid way she's carrying herself. I'm sure she'll gain confidence in time.
she will shout out for betty
She is amazing 🤩 she don't have to be crazy or over confident lol be positive
Name of the artist?
Love ❤ 😍 💖 it.
1"st one nag❤❤❤malikam edil
Woow bedegami bekateshen asayteshal bezihu ketey bandochum best nachew
ድምፅሽ ሲያምር በርቺ
Wowwwwwww ❤️❤️❤️😘😘
Yena konjo wow wow berchy ❤❤❤
በጣም ምርጥ ስራ።
ዋውው ቅመም እኮነሽ
Wow❤❤❤
ላገባት አሰቤ ግን ያኔ ያኔ አባቴ ሻለቃ ናቸው ብላ ሰትል ሰማሁትና ይብራብኝ አልኩው ። ሻለቃ ጡረታ ሲወጡ ንገሪን ቤቲ አደራ።
ክክክክክ ማን አስጠግቶህ ሲጀመር
@@Master_ofElements መጠጋቱን ተይው ሰልኩዋ አለኝ
100%
wow
ግን ቲንሽ ተንቦጫረቀ ሪትም አልጠበቅሽም መሠለኝ ክክክክ
አዝማቹ በጥሩ ሁኔታ ተሰርቶ ወደ ቁጥሩ ሲገባ ከሙዚቃው ጀምሮ ግጥሙ ከጠቀኩት በታች የወረደ ነው በደንብ መስተካከል ይችል ነበር በዚያ ላይ የዜማው ከሪትሙ ወጥቶ ይታያል እንዲያውም ዘፋኟ ተሰቃይታለች
betam tikekel yelben new yettsafew
በትክክል ገልፀከዋል መግቢያውን ማለትም ቲክ ቶክ ላይ ሲዘዋወር የነበረውን መግቢያ መጨረሻ ላይ ብትዘጋበት በጣም ጥሩ ነበር ! እርግጠኛ ነኝ እንደገና ይሰሩታል !!😁
❤❤
እርጋታዋ 💞
Gobez🎉
ልጅቷ ከዱቄት መጽዳቷ በራሱ, ለሙዚቃዋ ግርማ ሞገስ ሰጥቶታል።
Alebeas 🤙🤙🤙🤙beziyw kety, Ng erkutshen edmchi, sensert 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Bati enwadsalne❤❤❤
Arif new
ሠላምሠላም ረጋታሽ እረጋታሽ ዘፈንሽማአ አይወራአ ያሁን ዘፈኖች እኮ ተችሚኢ ዶተችሚ ደባብሰኝ ተቃጠልኩ የሚል ብቻነወ ተችሚ የሚለው ዘፊን ሥሠማአ ዘፈን ጠላው አሁን አቺ በዚአይነት ትልቅ ቦታአ ትደሪሻለሽ አድነቂሽ ነኝ።
No 1
Www best
👍👍🙌🙌
bandu the best lijetewa konjo
Wooow
ቢቲዪ ቆንጅዪ ስራያትሽ ስተምሪ💔💔
Konjo arif sra nw berchi🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
electric guitar michawetewn lej guitarun tune argew belut esky ara gena 1 note sineka soundu firris nw milew, and bassistu jegna nw
Yen konjo be 14 ameti yijamrashiwen elmshen asakasheIne be 14 amet mazmur lamwexate ber filga waxechi izawu besawu hager qarwu
ግን እኔ እምለው በትክክል ድምጿ ነው!👌
Berchi gobezi rega yalshe lige neshi albabesishim wawo chewa yasadegewu yastawuqal
😍😍😍😍😍
🤩🤩😘😘😘😘
ምነው የቸኮልሺ መሠልሺ አሯሯጥሺው እዞ እና እዚ ሌላ ሆነብኝ
🌹👍👍👍👍👍👍
Echin liji sewadat uuuuuuuu abo yemachesh
YENE WED SETAMERI
Tempo gedelachuwat eko...😁😁gobeznsh anchi gn andgnaaa
Azmari beza beka Lela sira yilm? Betam yasaznal yasafral abo sertachu bilu zefin Bicha aydbrachum ergman new iko
WOW❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
ዘፋኝ በዛ
💋💋💋💋💋💋💋z
ቆይ ለኔ ነው እንዴ የዘፈንሽው እንዴ እኔ ምዘፍን ነው የመሰለኝ የሆነ እኔ በይልኝ ብዬሽ ምትይልኝ ነው የመሰለኝ ወላሂ
Wow 🥰🥰
Woow
Wow❤❤❤❤❤
ክብር እንደዚ በስነምግባር አንፀው ላሳደጉሽ ወላጆችሽ የነሱ ውጤት ነሽ ጎበዝ የሴትልጅ ተምሳሌት ነሽ ደሞ ግሩም ድምፅ አንደኛ 👏👏👏👏👏
ፍቅር❤ የሆነች ልጅ😊 ቤትዬ ገና በ24 አመትሽ ይህንን ድንቅ ስራ ካበረክትልሽን ብዙ ብዙ ሕዝብ ከአንቺ ይጠብቃልና በርቺልን እንቋችን❤
በስደት የምትኖሩ የማዬ ልጆች
እመቤታችን በያላችሁበት አለሁ ትበላችሁ
👉❤ "የሰው ፍቅር እና የማታ እንጀራ ስጠኝ "••• ቀላል ፀሎት መስሎሀል /መስሎሻል። አሜን በል
👉❤ የወደቁትን የሚያነሳ የተረሱትን የሚያስታውስ አምላክ አለ
ስልጣን፤ ዝነኝነት፤ ሀብት ፤ ንብረት በእርሱ ፊት ኢምንት ናቸው •••
በህይወቱ ተስፋ ላደረገው ለእርሱ ጠዋት ይደርስለታል ወይ ወደ ማታ ይመጣለታል፡
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የሠርዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን !
👉❤ ቸር ወሬ ያሰማን
👉❤ ክፉን ያርቅላችሁ
አሜን
አሜን አሜን አሜን
እሜን እሜን እሜን❤
Amane amane amane❤❤❤
ወዳድኳት ስናስርተዋን ሴት ልጅ እንደዝ ስቶን ነው የምያምረው🙏
What a voice she has ,amazing , indeed 👏 Amazing band too 👏 🙌 ❤️
ድምፅሽ ከነ ሙሉ ስርአትሽ🥰🤗
Betye ❤betam adnakish negn Wow amazing Bethelem thank you❤❤❤
ዋዋዋዋዋዋዋ በጣምምምምም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በእውነት ደግሞ ስታምሪ እሺ ቆንጆ ልጅ ነሽ በርችልን ቤቲ ሼረፈዲን
ወይ ሰይፉ! የሚገርሙ የሙዚቃ ባንድ ይዘሀል❤ እኔ ከመድረክ ቀጥታ የሚተላለፍ ሙዚቃ እንደሆነ እስከምጠራጠር ድረስ አድርሰውኛል❤
ውድ የተዋህዶ ልጆች ፆማችንን የሰላም የፍቅር ያድርግልን ሀገራችን አማን ያርግልን…………ፆም ፀሎታችን ሚሰማ ይሁንልን🙏
አሜን ውዴ🙏🙏
ፆም ዘፈን አይከለክልም? ኦርቶ
Amen amen
Amen amen amen
አሜን
ድምጿ ግን መድረክ ላይም ያው ነው
ቤቲ ቆንጆ ትለያለሽ 👏👏🥰🥰🥰
ዋዉ በጣም ደሰ ያሚል ደመፅ በረች🌹
ድምፅ አንደኛ ባንድ አንደኛ ባጠቃላይ ለጆሮ የሚመጥን የዘመኑ ሙዚቃነው
አሪፍ ነው አንቺም ቆንጆ ነሽ ስርአት ያለሽ እንዳትበላሺ በዚሁ ቀጥይበት ቆንጆ ❤❤❤👍
It is amazing music, keep going well up
What a beautiful voice ❤
አሪፍ ግጥም የሚሰጥሽ ሰዉ ፈልጊ አች ትችያለሽ በርች
ምርጥ ስራነው በርቺ ሁሌ የተረጋጋ በዚው ቀጥይ
ጾሙ የሰላም የፍቅር ያርግልን 🙏
🙏✝️⛪️
አገራችን በሠላም ትኑርልን 💚💛❤
this song has been on repeat in my car,since i found it on monday,her voice is soothing.🥰🥰🥰
አየሰራመፈታት ለምንቁምነገር አታቀርብም ሰይፊ
her voice just wow
agreed
አሯሯጣችኋት, ተረጋጉ እንጂ!!....ድምፅ ግን👍
😏መሽቀርቀር ብቻ ምንዋጋ አለው ያለ ቻፓ (💵 ) የዘመኑ መለኪያ ‼️ይልቁስ ከፈጣሪ መጠበቅ በፈጣሪላይ መደገፍ ፍፃሜው ያምራል ‼️ውበትም ይረግፋል ሜካፕም በውሀ ይወሰዳል‼️
ክክክክክክ,
ቆንጆ ሰራ ነው
በፍቅር ዘፈን ማለም በዘርፉ፤ Ground Breaking የሚሉት ዓይነት ነው።
Didn't know she is beautiful like this
#the one who produce this music is so wise!!!
ደስ ስትይ ቅመመ ነሽ 💝👍
You can tell she's not used to performing on a stage by the timid way she's carrying herself. I'm sure she'll gain confidence in time.
she will
shout out for betty
She is amazing 🤩 she don't have to be crazy or over confident lol be positive
Name of the artist?
Love ❤ 😍 💖 it.
1"st one nag❤❤❤malikam edil
Woow bedegami bekateshen asayteshal bezihu ketey bandochum best nachew
ድምፅሽ ሲያምር በርቺ
Wowwwwwww ❤️❤️❤️😘😘
Yena konjo wow wow berchy ❤❤❤
በጣም ምርጥ ስራ።
ዋውው ቅመም እኮነሽ
Wow❤❤❤
ላገባት አሰቤ ግን ያኔ ያኔ አባቴ ሻለቃ ናቸው ብላ ሰትል ሰማሁትና ይብራብኝ አልኩው ። ሻለቃ ጡረታ ሲወጡ ንገሪን ቤቲ አደራ።
ክክክክክ ማን አስጠግቶህ ሲጀመር
@@Master_ofElements መጠጋቱን ተይው ሰልኩዋ አለኝ
100%
wow
ግን ቲንሽ ተንቦጫረቀ ሪትም አልጠበቅሽም መሠለኝ ክክክክ
አዝማቹ በጥሩ ሁኔታ ተሰርቶ ወደ ቁጥሩ ሲገባ ከሙዚቃው ጀምሮ ግጥሙ ከጠቀኩት በታች የወረደ ነው በደንብ መስተካከል ይችል ነበር በዚያ ላይ የዜማው ከሪትሙ ወጥቶ ይታያል እንዲያውም ዘፋኟ ተሰቃይታለች
betam tikekel yelben new yettsafew
በትክክል ገልፀከዋል መግቢያውን ማለትም ቲክ ቶክ ላይ ሲዘዋወር የነበረውን መግቢያ መጨረሻ ላይ ብትዘጋበት በጣም ጥሩ ነበር ! እርግጠኛ ነኝ እንደገና ይሰሩታል !!😁
❤❤
እርጋታዋ 💞
Gobez🎉
ልጅቷ ከዱቄት መጽዳቷ በራሱ, ለሙዚቃዋ ግርማ ሞገስ ሰጥቶታል።
Alebeas 🤙🤙🤙🤙beziyw kety, Ng erkutshen edmchi, sensert 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Bati enwadsalne❤❤❤
Arif new
ሠላምሠላም ረጋታሽ እረጋታሽ ዘፈንሽማአ አይወራአ ያሁን ዘፈኖች እኮ ተችሚኢ ዶተችሚ ደባብሰኝ ተቃጠልኩ የሚል ብቻነወ ተችሚ የሚለው ዘፊን ሥሠማአ ዘፈን ጠላው አሁን አቺ በዚአይነት ትልቅ ቦታአ ትደሪሻለሽ አድነቂሽ ነኝ።
No 1
Www best
👍👍🙌🙌
bandu the best lijetewa konjo
Wooow
ቢቲዪ ቆንጅዪ ስራያትሽ ስተምሪ💔💔
Konjo arif sra nw berchi🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
electric guitar michawetewn lej guitarun tune argew belut esky ara gena 1 note sineka soundu firris nw milew, and bassistu jegna nw
Yen konjo be 14 ameti yijamrashiwen elmshen asakashe
Ine be 14 amet mazmur lamwexate ber filga waxechi izawu besawu hager qarwu