ቤተሰብ ጥየቃ ከባህርዳር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 89

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 6 ปีที่แล้ว +19

    ዋዉዉዉ ስታምሩ የቤተ አማራ ልጆች ዘራችሁ ይለምልም አዲሱ አመት የሰላም የደስታ ዘመን ይሁንልን

    • @beletbelay6721
      @beletbelay6721 6 ปีที่แล้ว

      መልካም በአል ይሁንላችው ስታምሩ እንደ ናንተ ያለወጣት ይብዛልን እድሜና ጤና ተመኘን ላችው አድሱ አመት የጤና የስላም የብልፅ ግና የፍቅር ይሁንላችው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @አብይለማገዱውስጤናቸ-ገ6ለ
    @አብይለማገዱውስጤናቸ-ገ6ለ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፋና ቤተሰብ ጠያቂዎች አሁን ገና ወዴ አማራ በመሄድሽ ደስ ብሎኛል ጋዜጠኛዋ አደንቅሻለሁ እኛ አማራዎች ፍቅርና እንግዳ ስንቀበል ታሪከኛና ታታሪ ነው የአማራ ልጆች መልካቸው ስማቸው ማማሩ ለፍቅር ነው እንጅ ለጠብ አይመቹ ነን በርችል ጋዜጠኛችን እንወድሻለን 💚💛💞🌳🌳🌳🌻🌻🌻🌷🌷🌷

  • @jemelafudeyili5811
    @jemelafudeyili5811 6 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ባሀር ዳሮች ውቦች🌻🌻🌻🌻💝

  • @tgtgdestaw5015
    @tgtgdestaw5015 6 ปีที่แล้ว +5

    ውቦቹ የባህርዳር ወጣቶች በርቱልን
    ከታማው ወይም ክልሏ ከናንተ ብዙ ትጠብቃለች ።
    ሰላሟን መረጋጋት ያለው በናንተ እጅ ነው ።ለሌላውም ክልል አካባቢ ከተማ አርያ ትሆናላችሀ።

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
    @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት 6 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ስትሉ መልካም አዲስ አመት ፋናዎች thank you

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም
    ደስ ስትሉ አንድነታችሁ ፍቅራችሁ
    ይብዛላችሁ የአመቱ ያድርሰን አሜን አሜን አሜን

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 6 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ምርጦቺ ሥወዳቹህ የሀገራ ልጆቺ 💞💕💗💋💗💓💕💖💗💞💝💜💛💚💛💞💞💕aned newe

  • @hayatbintislam5838
    @hayatbintislam5838 6 ปีที่แล้ว +6

    ባህር ዳሮች ፍቅር መልካም አዲስ አመት

  • @snayteassfa4469
    @snayteassfa4469 6 ปีที่แล้ว +2

    የባህዳርዳር ልጆች በጥም ነው የምወዳቹህ የማከብራቹህ ግን አድ ነገር ቅር አለኝ ጃኖ ማለት የመላው አማራ የባህል ልብስ እጅ የጎጃም የጎደር መላያ ብቻ አይደለም ይህን አስተካክሉን እንወዳቹሀለን

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ የምዬ ኢትዮጲያ ልጅች ብሩክታዊትዬ ሰታምሩ ሁለታቹሁንም በጣም ነው እምወዳቹ መልካም አዲስ አመት

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቸ5ፐ 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ደሞቼ እወዳችኋለሁ !!ባዲሱ አመት ከዛኛው ክልል ወጥቼ ወደናንተ የምቀየጥበት ያርግልኝ! አሜን! !!

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว +1

    ምንአባቴ ልሁን እኔ ለአማራ ስል ጃኖ ለባሾቹ ውቦቹ አማራ የኔኩሩወች

  • @madinamohammad9488
    @madinamohammad9488 6 ปีที่แล้ว +6

    ውነት ፋናወች ማሻ አላህ

  • @kgfghthhgbh7242
    @kgfghthhgbh7242 6 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ልጆች ስታምሩ አይለያችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔማሮች ውድድድድ የኔጌታወች

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኻን አደርሳችሁ በጣም ታምራላችሁ😍በሀርዳርን እንዴት እንደምወዳት ሳላወቃት i hope ayatalehu

  • @ጊዜሚዛንነው
    @ጊዜሚዛንነው 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ደስ ይላሉ አይለያችሁ

  • @ኡሙሙሀመድኡሙሙሀመድ
    @ኡሙሙሀመድኡሙሙሀመድ 6 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ በጣም ነው የምወዳት ደስ የምትል ልጂ ናት እንኪ አንድ ቀን እኔንም ጠይቁኝ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ ውብ የሀገሬ ልጆች መልካም በዓል ተመኘሁላችሁ

  • @elsabitfikerelsabitfiker9765
    @elsabitfikerelsabitfiker9765 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ውቦች አንድነት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛው

  • @marymmaryam9969
    @marymmaryam9969 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ጠንክሩ ውዶች

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 6 ปีที่แล้ว

    አማራ. ለጠገበው ጥይት ለራበው እጀራ👍👍👍💝💝💝💝💝💝💝💝💪💪💪💪💪💪💪

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጎበዞች 👍👍👍

  • @marie9698
    @marie9698 6 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ስትሉ መልካም አዲስ አመት ይሁልን ያገሬ ልጅዎች መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ላዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫

  • @ሰኒአማራይቱ
    @ሰኒአማራይቱ 6 ปีที่แล้ว

    እንዳልክየ የኔ ውድ ወንድም ሁሌም እምር በልልኝ

  • @gegeyemareyamliggegeyemare6370
    @gegeyemareyamliggegeyemare6370 6 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ በርቱ መልካም አድስ አመት

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 6 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ማሮች ስታምሩ ያገሬ ልጆች

  • @aresemearesme5087
    @aresemearesme5087 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታምሩ እንኳን አደረሳችው

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 6 ปีที่แล้ว +2

    ጃኖ የአማራ ነገስታቶች መለያ ልብስ ነው እንጂ የጎንደር እና የጎጃም ብቻ አይደለም። የመላው አማራ ህዝብ መታወቂያ(የባህል) ልብሱ ጃኖ ነው።

    • @msblen6577
      @msblen6577 6 ปีที่แล้ว

      Tkekel wuda😘

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ የኔ ውብች

  • @nononano9100
    @nononano9100 6 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ መልካም አዲስ አመት

  • @yara6604
    @yara6604 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እንኳን አደረሳችሁ ማሮች

  • @ابومحمد-ز2ي1ث
    @ابومحمد-ز2ي1ث 6 ปีที่แล้ว +4

    ቤተአማራይመቻችሁ

  • @martatibah5052
    @martatibah5052 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉቦች ስወዳችሁ መልካሙን ሁሉ ተመኜሁላችሁ ዉድ ወንድሞቼ ታምራላችሁ
    መልካም አድስ አመት ይሁንላቹሁ
    ዉቢቶ ባህር ዳር ልጆቸ ቤተሰብ ጠያቂዋ እህቴ የለዛዉዝን ሁሉ ዉበት ያደለሺ ጭማሬዉን ሁሉ ይጨምርልሺ የኔ ዉብ እስታድየም የሁናችሁ የምትከታተሉት እህተና ወንድሜ ከምንም በላይ የናንተ
    አብራችሁ የምታደርጉት ሁሉ
    ከምንም በላይ የስደስታል ሁል ጊዜ እከታተላለሁ ሁለ ነገራችሁ ዉብ ነዉ መልካሙን ሁሉ ተመኜሁላችሁ መልካም በአል / አድስ አመት ተመኜሁላችሁ ዉዶቼ

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 6 ปีที่แล้ว

    ፍናዎች፡እናመሰግናለን

  • @ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ
    @ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ 6 ปีที่แล้ว +2

    woww bahir dar wuboch nachihu

  • @ethio3515
    @ethio3515 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ ሴትና ወንዱ አልለይ አለ ለበአሉ ድምቀት ስትሉ እንኳን ምን አለበት ሴቶች ቀሚስ ብትለብሱ ምን አለበት አረ እባካችሁ በናት ሀገራችሁ ልለምናችሁ ቀሚስ ልበሱ

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 6 ปีที่แล้ว +4

    ኮመንታተሮች የት ናችሁ ብቻየን ነኝ ኑልኝ ማሮች።

  • @tadelegirmaye3846
    @tadelegirmaye3846 6 ปีที่แล้ว

    እጅግ ያምራል

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ
    @ማርያምማርያምእላታለሁ 6 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ የሀገሬ ልጆች

  • @dhd300
    @dhd300 6 ปีที่แล้ว

    አንተ አውቄዋለሁ የሚጠጣነው ሀሀሀሀሀሀ አቦ ይመቻቹህ

  • @አማራኩራትነውእምየአማራሸ
    @አማራኩራትነውእምየአማራሸ 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔውቦችሥታምሩ

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
    @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ያገሬ ውቦች

  • @mazaalemu141
    @mazaalemu141 6 ปีที่แล้ว

    Wowwwww kela yelgim

  • @حواءمحمد-ق2س
    @حواءمحمد-ق2س 6 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በጣም ታምራላችሁ

  • @sadeeeumeer3309
    @sadeeeumeer3309 6 ปีที่แล้ว

    Wow yene mirtoch melkam beal

  • @EhiopiaFirst
    @EhiopiaFirst 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ታምራላችሁ

  • @alsadmobile4839
    @alsadmobile4839 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ የኔ ወርቆች

  • @adenlove9605
    @adenlove9605 6 ปีที่แล้ว

    Wowwww yena martochu

  • @ፍቅርተወለተማርያም
    @ፍቅርተወለተማርያም 6 ปีที่แล้ว

    ተወልጀ ያላደጉባት መሰለችኝ አይ ስደት

  • @ዜድነኝየቦረናዋየወግዲቀበ
    @ዜድነኝየቦረናዋየወግዲቀበ 6 ปีที่แล้ว

    አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጲያዊነቴ ኩራቴ

  • @kibruargaw3407
    @kibruargaw3407 6 ปีที่แล้ว

    ታምራላችው

  • @zarahassen8218
    @zarahassen8218 6 ปีที่แล้ว

    ታምራ ላችሁ መሀበሩን በቴዲ አፍሮ ምክንያት ተጀመረ እያማረ ነው እምህደው ።እንካን አደረሳችሁ።

  • @selamawetberlhun9211
    @selamawetberlhun9211 6 ปีที่แล้ว +1

    መልካም አዲስ አመት

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 ปีที่แล้ว

    Wawwww dasi yilali

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 6 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🌻🌻🌻

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 5 ปีที่แล้ว

    ታምራላችሁ

  • @almez746
    @almez746 6 ปีที่แล้ว

    Wow .Happy new year

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 6 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 6 ปีที่แล้ว

    awo fikir nen egzeabhar ethopiyan. yibark

  • @saraabraa1606
    @saraabraa1606 6 ปีที่แล้ว

    setamerue marroch Enqan adersachue melkam Addis amet enanten yemenka libe yistachew sitamerue

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ጀኖ አቺን

  • @ሁሉምለበጉነዉ
    @ሁሉምለበጉነዉ 6 ปีที่แล้ว

    ምርጣች

  • @selamawitghebre1778
    @selamawitghebre1778 6 ปีที่แล้ว

    Jegna yejegna zerch Amhara be Ethiopiawintu yemaydrader kuru hezebe melkam Addis amete yhnlach Ethiopia lezlalem tenure!!!

  • @weletmaryamysdetyoulekneu3823
    @weletmaryamysdetyoulekneu3823 6 ปีที่แล้ว

    Yney marwehy sewadaheu

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
    @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ 6 ปีที่แล้ว

    Mesnko wuste new

  • @hayatbintislam5838
    @hayatbintislam5838 6 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ጎጃሞች

  • @dhd300
    @dhd300 6 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮፖያውይነት ውበት ነው ኑሩልን

  • @ለበጎነዉ
    @ለበጎነዉ 6 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @فاطمهعزوز-خ5ت
    @فاطمهعزوز-خ5ت 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ሳይቅራራ ፍከራ

  • @bintbaba615
    @bintbaba615 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ያገሬ ልጆች በርቱ

  • @DA-bq1ei
    @DA-bq1ei 6 ปีที่แล้ว

    Des stulu 😘😘😘

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว

    ደሞቸ

  • @luio1264
    @luio1264 6 ปีที่แล้ว

    Tamrlachwe maroche

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว

    ውቦቸ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว

    መኩሪያወቸ

  • @maryamtariq3617
    @maryamtariq3617 6 ปีที่แล้ว

    Menwe waloane Lame stathute

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 6 ปีที่แล้ว

    ስትምሩ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 6 ปีที่แล้ว

    የኢትዮ ኩራቶች

  • @hanagetu8393
    @hanagetu8393 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ

  • @ውዴመኖርህያኖረኛል
    @ውዴመኖርህያኖረኛል 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkk hahaha betim yaskalu setmru maroch melakam bale

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 ปีที่แล้ว

    *Salamacu Yibeza Malkami adisi amati* ⚘⚘ th-cam.com/video/kkK6oGYp_3c/w-d-xo.html

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 6 ปีที่แล้ว +23

    ኮመንታተሮች የት ናችሁ ብቻየን ነኝ ኑልኝ ማሮች።