ይህን ሳያዩ Samsung ስልኮችን እንዳይገዙ - መሸወድ ቀረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @semiramohamed5669
    @semiramohamed5669 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ የኔው ኦርጂነል ነው በነገርከን መሰረት ከሆነ

  • @unikh5530
    @unikh5530 4 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በአልከው መሰረት ቼክ አድርገው በትክክል ነው የተረዳሁት በረታ ቁም ነገር ያለው ነው

    • @mesob7115
      @mesob7115  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @MAYMUNAKEDIR
    @MAYMUNAKEDIR 3 หลายเดือนก่อน

    አሰለመለይኩም፣ወንዲሜ፣በጠምጡሮነው፣በነገርከኝ፣መሰረትአይቼወለው፣ኦሪጂነልነው👍👍

  • @neftalemmarcon5967
    @neftalemmarcon5967 4 ปีที่แล้ว +3

    ውሻና ጥንቸል ለይእንጂ ወንድም።።።በተረፈ ጥሩነው

    • @mesob7115
      @mesob7115  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @GebredaniGebremariam
    @GebredaniGebremariam 11 หลายเดือนก่อน

    What if *#0*# does not work? Thnak you

  • @getachewbiru6425
    @getachewbiru6425 ปีที่แล้ว +1

    ሁለቱም IMEI ኮድ አንድ ዓይነት ነው። በሴቲንግም ሆነ በሰጠኽን ኮድ።

  • @munerakader6744
    @munerakader6744 4 ปีที่แล้ว +1

    woooooow#zareagegehuh $yemalakew $asaeekg $breta $betesebhonkug

  • @lemlemgetaneh
    @lemlemgetaneh 10 หลายเดือนก่อน

    የኔስልክ a53 *#0*# አይመጣም ለምድነዉ

  • @tofikalemayehu-cw9db
    @tofikalemayehu-cw9db ปีที่แล้ว

    እባክህን ደምፅ የማውቀው መስለኝ። ከድር አህመድነህ ካልሆክ ይቅርታ

  • @hfudhrh2701
    @hfudhrh2701 3 ปีที่แล้ว

    ዋንድሜ ሹክረን አክ ያኔ A32 ነው ሁሉም ማቶልኛል ግን ከንታጋ ዪለየየል 35 35 ማጀማረው 5365/5369 ነው

    • @hfudhrh2701
      @hfudhrh2701 3 ปีที่แล้ว

      ማጫረሻው ነው

  • @bettytube2
    @bettytube2 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ሳምስንግ ተመሳሳይ አይደለም s5s6s8.30

  • @golgota2123
    @golgota2123 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የኔ ካልከው ጋር ምንም አይገናኝ

    • @mesob7115
      @mesob7115  4 ปีที่แล้ว

      ምኑ ተለየብሽ እህት

    • @drzeraygslassie5620
      @drzeraygslassie5620 4 ปีที่แล้ว

      በለው ተበላሽ ማለት ነው !?በጣም ነው ማዝነው!በተለይ galaxy s20 ultra ከሆነ!

    • @አሜንአሜን-ኈ6ረ
      @አሜንአሜን-ኈ6ረ 4 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ እኔም ተበላዉ እዉነት ባልከዉ መሰረት ስሞክር የመጀመሪያዉ ብቻ ነዉ የመጣልኝ ተበላዉ እዉነት የዛሬ 6ወር ነዉ የገዛዉት ሀገር ቤት ልገባ ብዬ በኮረናዉ ምክንያት ተረዉ ግን እሱን አልጠቀመም ሌላ ስላለኝ አሁን ጭራሽ መዝሙር ዳዉሎድ አድርጌ በሌላ ቀን ልሰማዉ ስገባ ፎርማት ትደርጓል ምንድነዉ ችግሩ ብዬ ጥያቄ ሆነብኝ ፎቶ ካሜራዉ አንደዛ ዝብርቅርቁም ወጣ እዉነት ከሰርኩኝ ሳምሰንግ A20ነበር

    • @እስልምናየብርሀንጎዳናዜድ
      @እስልምናየብርሀንጎዳናዜድ 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ አራተኛው ሙከራ አልመጣልኝም

  • @foziyafoziya6491
    @foziyafoziya6491 2 ปีที่แล้ว

    እስኪወንድምካአንስልክወደሌላስልክመገልበጥእንችላለን

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile 5 หลายเดือนก่อน

    ውሻነች ጥነቸልአይደለችም