ኢሄን ድምፅ ሠምቶ ቁርአን ላንብብ የማይል የለም‼

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 674

  • @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ
    @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +154

    ሁልሽም ተቀድመሻል

    • @neim624
      @neim624  3 ปีที่แล้ว +9

      ምን ያሮጥሻል

    • @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ
      @መኪነኝየሁረልዒይንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +5

      @@neim624 👀👀

    • @waraba7144
      @waraba7144 3 ปีที่แล้ว +7

      ያቀሪውን ስምንገርኝ ሙሉውን ፈልጌነው 30 ጅዝ ላመውራ የላ ውድ

    • @nuratube9747
      @nuratube9747 3 ปีที่แล้ว +6

      @@waraba7144 አምር ሀሽም አል አረቢ ብለሽ በአረበኛ ፅፈሽ አውርጂው

    • @fjfhgt9955
      @fjfhgt9955 3 ปีที่แล้ว +8

      ማሻአሏህ ነው በዱአቺሁ አሥብኝ ሀባይብ

  • @HayatA-m9k
    @HayatA-m9k 7 หลายเดือนก่อน +22

    ወላሂ በቀን አንደኳ ካልሰማሁት ውስጤ ሰላም አይሰማኝም ማሻአላህ

  • @LeilaShamil-l7m
    @LeilaShamil-l7m 7 หลายเดือนก่อน +10

    ልብ በርግዶ ነው ሚገባው ሱብሀን አላህ! ማሻ አላህ ብሰማው ብሰማው አይጠገብ የቁርአን ጥፍጥናው በሱ ድምፅ አላህ ይጠብቅህ ሼህ!! ⭐️🌙🤲 አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ አላህ!!! 💗ወላ ተሙቱና ኢላ ወአንቱም ሙስሊሙን!!!❤️❤️❤️🤲🤲🤲💗

    • @AfetaNasir-m7s
      @AfetaNasir-m7s 14 วันที่ผ่านมา

      አለህ በትክክለኛው መንገድ ቀጥ ያርገን

  • @Alh973
    @Alh973 8 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአሏህ አሏህ ልባችን በቁረአን የምትረጋ ያድረግልን ያረብ.
    እሰኪ ይህ ሽህ ማናቸው ስማቸውን የምታውቁ ነገሩኝ ፖላስቶሪ ላይ ያለ ኒት የሚሰራ ከሆነ ላውረደው ጀዛኩም አሏህ ህይር

  • @KedijaKemal-su4uo
    @KedijaKemal-su4uo 8 หลายเดือนก่อน +8

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ አሏህ እድሜ ልኬን አመስግኘ አልጨርሰውም ብቻ አልሀምዱሊላህ❤

  • @rabiaahmed9437
    @rabiaahmed9437 3 หลายเดือนก่อน +3

    እህት ወንድሞቼ ቁርአን እንዲገባኝ ዱአ አድርጉልኝ😢🤲🤲🤲የቀራሁትን ደግሜ ስቀራ ይጠፋብኛል ያረብ የሁላችንንም ቀልብ አላህ ያግራልን አሚን🤲🤲

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ደስሲል እኛንም አሏህ ይወፍቀን ቁርአንን አግራልኝ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️

  • @luliyayemayenafaki5894
    @luliyayemayenafaki5894 ปีที่แล้ว +29

    ወላሂ ስከፋ ስደሰት ሰርች እያረኩ ነው የምሰማው የሚሰጠኝን ሰላምና ደሰታ ወደር የለውም አልሀምዱሊላህ ❤😭

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 ปีที่แล้ว +17

    ማሸአላ ማሸአላ አላህይጨምርልህ አላህእድሜናጤናይሠሥጥህ ወላሂ ልዘብአርጣቢቁረአን አልሀምዱሊላ ሙሥሊንላረገንኤመት አላህለኛምያግራልን ላይክሼርርርርርአርጉጉ አይከፈልበትም)👍👍👍👍👍👍)👍👍👍👍👍👍👍

  • @eummrdiya3719
    @eummrdiya3719 2 ปีที่แล้ว +12

    ማሽአላህ ደስ የሚል ድምፅ እኛንም አላህ ያግራልን 🤲🤲🤲👂

  • @Makiya-t2s
    @Makiya-t2s ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላ ድሙፁ ሰላም ይሰጣል ሲቀራ ያረብ እኛንም አላህ ይምራን😭😭

  • @amasmm-yr1qq
    @amasmm-yr1qq 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ያረብ ያለው ሠላም አላህ ይወፍቀን በትክክልኛውም ይምራን ያረብ አሚን በሉ

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 2 ปีที่แล้ว +11

    አላህ ኽይርን ነገር ይምርጥልንጅ. የወንጀላችን ብዛት ኽይሩን መንገድ ዘግቶብናል
    ያረብ መጨረሻየን አንተ አሳምርልኝ

  • @herodsamuel8835
    @herodsamuel8835 2 ปีที่แล้ว +23

    ያረብ ከወንጀል አንተ አርቀኝና ከይርን ነገር ምራኝ መጨረሻየን አንተ አስተካክልልኝ

  • @AnwarMusa-fi9wt
    @AnwarMusa-fi9wt 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቅ ነው የደረቅን ልብ ቁርአን ነው ሚያረጥብ አሚን ያረብ የቁርአንን ፍቅር ሰጠን ያረብ❤

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ያረብ ለኛም አላህ ያግራልን

  • @ሰአዳየወሎልጂ-ፈ1ቘ
    @ሰአዳየወሎልጂ-ፈ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻላህ አቤት ልቤ ውስጥ ሰረጎ ገባ ድምፁ አላህ ይጨምርልክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💝💖💖

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 ปีที่แล้ว +6

    መሸአላህበምየምወደዉቃሪነዉአላህእድሜዉንያርዝመዉ እኛንምቁርአን መቅራትያግራልንእህቶቸ ዱአ አድርጉልኝቁርአንበስርአትመቅራት እድችል

  • @HateYimer
    @HateYimer ปีที่แล้ว +16

    አሠላሙአለይኩም አረበአላህ ኡስታዝ ቁርአን የሚያስቀራኝ የኡስታዝ ስልክ እፈልጋለሁ 🎉❤❤❤❤ማሸአላህ ተባረከላህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ድምፆህ መሸአላህ

    • @SadiyamuhamadAli
      @SadiyamuhamadAli 5 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ ነይ እሰጢሸለዉ❤❤❤

    • @SadaZewedu
      @SadaZewedu 3 หลายเดือนก่อน

      ካላገኘሺ ልላክልሺ

  • @zenebechhassen1936
    @zenebechhassen1936 2 ปีที่แล้ว +17

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አሏህ ይጨምርልህ

  • @hananmuhammad-vz5rh
    @hananmuhammad-vz5rh ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማን አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @AfetaNasir-m7s
    @AfetaNasir-m7s 14 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊለህ አለህ ኢሄን ያማራ የቁርአን ድምፅ ወፈከኝ አልሀምዱሊለህ

  • @AnshaGashaw-r2q
    @AnshaGashaw-r2q 25 วันที่ผ่านมา +2

    ማሺአላህ ሙስሊምመሆንምንኛመታደልነው አልሀምዱሊላሙስሊምላረከኝጌታ

    • @Tsehay-e1k
      @Tsehay-e1k 13 วันที่ผ่านมา

      masha allhe

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 ปีที่แล้ว +34

    ወይኔ ይሄን ቀሪአ ስወደዉ በቃ ልዩ ነዉ አላህ ይጨምርለት ما شاء الله تبارك الرحمن بارك الله فيكم جزاك الله خيرا

  • @AqrabMoobail12
    @AqrabMoobail12 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህቶቸ ጀምሬለሁ ገና ከአሊፍ አላህ ያግራልሽ በሉኚ😢😭😭

  • @ياثتثتثت
    @ياثتثتثت 9 หลายเดือนก่อน +4

    አላሀምዱሊላ ሙሥልም ላደረገኝ ጌታ

  • @hannaethii2103
    @hannaethii2103 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ.በጣምአላህይጨምረላቸው.ለኛምልብችንንያግራልንያረብ

  • @zinetz7492
    @zinetz7492 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይይይይይ ማሻአላህ በጣምነው ደስ የሚለው ለሁላችንም ደህና ድንይስጠን

  • @kalimahalima5636
    @kalimahalima5636 3 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ስወደው ይሄንን ሰው አላህ እረጅም እድሜ ይወፍቅህ ያረብ እኛንም ቀልብ ይስጠን

  • @halimahm0hammed55
    @halimahm0hammed55 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ተሠምቶ አይጠገብም🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋💞💞💞💞

  • @hasenademhasenadem4550
    @hasenademhasenadem4550 3 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ምርጥ ድምፅ ማሻአላህ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 3 ปีที่แล้ว +11

    ያረቢ እኛም ቁርአን መቅራትን ወፋቀንያራህማን በራህመትህ

    • @mozahsaif4108
      @mozahsaif4108 ปีที่แล้ว

      ያረብ አላህ ወደ ቁርአን ያርግልን ቀልባችንን

  • @medinaali3056
    @medinaali3056 3 ปีที่แล้ว +13

    አላህ የቁርአን ፍቅር ይስጠን ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @rahmaali5551
    @rahmaali5551 3 ปีที่แล้ว +4

    የምወደው ኡሥታዝ ነው ድምፁ በጣም ያምራል 😥☝️

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np 2 ปีที่แล้ว +3

    ማአሻአላህ ተባረከአላህ
    አሪፍደሥ የሚለረ ድምፅ የልብ
    ብረሀን ሽኩረን🌷🌹🇪🇹👍👍👍

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አሏህ የልብ ኢማንን ይወፍቀን አሏህ ለሁላችን ያረብ ዲነል ኢስላምን የበላይ ሁና የምናያት ያዲርገን ሱበሃን አሏህ 🎉🎉

  • @Alhamdullah-w3r
    @Alhamdullah-w3r 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ

  • @Hasna18-q1h
    @Hasna18-q1h 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ለኛም ይወፍቀን

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 11 หลายเดือนก่อน +7

    ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ቃሪአ ነው ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @ሠሚራዩቶብ-ሠ2ሠ
    @ሠሚራዩቶብ-ሠ2ሠ ปีที่แล้ว +5

    ያረብ ቁረአን አገራልኝ በዱአቸሁ አስታዉሱኝ

  • @حبشي-ف2ن
    @حبشي-ف2ن 2 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ የማይጠገብ ድምፅነው ጀዛአኪሏህ ከይረን🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹

  • @MekMusa-s7u
    @MekMusa-s7u 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ ዓላህ ተባረከላህ

  • @NeimaKSA
    @NeimaKSA 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሸአላ ይጨምርልህኡስታዝ

  • @jemilayoutube9023
    @jemilayoutube9023 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ስሙ በአላህ🌳🌳🌳🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Zainb38
    @Zainb38 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ለኛም ያግራልን ያረብ ሙሉውን ልቀቁልን❤❤

  • @ማሩባላገሩ
    @ማሩባላገሩ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አሏህ እደት ደስ ይላል አልሃምድሊላሂ ሙስሊም ላደረከኝ አሏህ🙏😘

  • @KhairiyaKhatun
    @KhairiyaKhatun 5 หลายเดือนก่อน +1

    መሸ አለህ አለህ ይጨምርል👍👍👍👍👍👍🐫🐫🐫📙📙📙📘✔✅✅✅✅

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 3 ปีที่แล้ว +4

    *ማሻአላህ ተባረከላህ ያሰላም ደስሲል አላህ ለኛም ያግራልን*

  • @sneg2959
    @sneg2959 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም🌹🌹

  • @Hdi531
    @Hdi531 6 วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላ ሁሌምነዉ እማዳምጠዉ 😢😢😢😢

  • @toibahussain2478
    @toibahussain2478 2 ปีที่แล้ว +6

    بارك الله فيكم جزك الله خير

  • @SeadaSeid-fu5mj
    @SeadaSeid-fu5mj 6 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ ሲሰማዉ ልቤ ይረጋጋል

  • @sነኝየአላህባራያ
    @sነኝየአላህባራያ 3 ปีที่แล้ว +3

    masha alah masha allah masha allah masha allah masha allah ልብ ይነካል አድስነኝ ለበቤቱ በረች እህት ጀዛካላህ ኸይር

    • @neim624
      @neim624  3 ปีที่แล้ว

      ወኢያኪ ኡኽሂ

  • @BintiAbdi-jo5kz
    @BintiAbdi-jo5kz 2 หลายเดือนก่อน +1

    aslam alyekum werahmetulah ehet ዳውሎድ አልሆንልኝ አለሳ ያጀማ

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እኛም አላህ ቁራአንን ያግራልን ያረብ❤❤❤🎉🎉

  • @msamina-hu6jr
    @msamina-hu6jr 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እሲበዚሁድምፅ ሱረቱል መርየምን ጋብዙኝ

    • @neim624
      @neim624  2 ปีที่แล้ว

      Eshe enshallahe

  • @fehuyoutube
    @fehuyoutube ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም እህቴ ደምሬሻለሁ መልሽልኝ ጀማሪነኝ

  • @BintiAbdi-jo5kz
    @BintiAbdi-jo5kz 2 หลายเดือนก่อน

    ያረህማን ወፍቀኝ ልቤን በቁርአን አብራልኝ ሱብሀን ረቢከ ድምጱ ማሻ አላህ

  • @AlpnAsd
    @AlpnAsd 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ያረብለኛምአግራልን ማሻአላህበሚያምርድምፅ 😭😭😭😭😭

  • @HdGf-uj5rh
    @HdGf-uj5rh ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ አላህ ይጨምርልህ የሞወደው ቃሪእ

  • @seadaahmed166
    @seadaahmed166 ปีที่แล้ว +3

    ያገሬልጁች በአላህ ዱአአርግልኝ ቀልብደረ ቀብኝ ወዳአላህእድመለስ😢😢😢😢

  • @hayulove2650
    @hayulove2650 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስሙን ንገሩኝ ማሻአሏህ ደስስስስስስስስስ ሲል ድምጡ

  • @VipVip-j8s
    @VipVip-j8s 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻከላህ ማሻአላህ🌹🌸🌷🌹💐🌷🌹

  • @saeedasaeeda9139
    @saeedasaeeda9139 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @toybiayassin5655
      @toybiayassin5655 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ👂👂👂👌👈☝

  • @honrohonro8679
    @honrohonro8679 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ደስ የሚል ሶት❤

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 ปีที่แล้ว +1

    ماشاءالله تبرك الله
    አላህይጨምረልህያረብብብብቁረአንአላህአግራልኝያረብብብሳኢድን😭😭😭😭

  • @ሰውዳዩቱብ
    @ሰውዳዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ይሄንንን ቃሪእ ስፈልግ ስፈልግ ወላሂ በጣም ነው የምወደው ልቤን ተስስስስያረግልኛል
    ባአላህ ያለኔት አብካለው የሚያቀራ ስሙን ንገሩኝ ስሞትላቹ 😢

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

      ዩቱብአለበዬቲክቲኮም ቪዲውአለው

    • @zeytuna4872
      @zeytuna4872 ปีที่แล้ว

      እኔም ፈልጌ

  • @zeblbjemal3198
    @zeblbjemal3198 10 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉ማሻአአአአለለለለለለለለህህህህህህህህህ🎉

  • @zinatahmad9351
    @zinatahmad9351 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @MedinaHabtamu-g1d
    @MedinaHabtamu-g1d 26 วันที่ผ่านมา +1

    ማሸ ኣላህ ወዲም❤❤❤❤❤

  • @Hayat-yl5zq
    @Hayat-yl5zq 5 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አላህ ልብ ሲያረሰርስ ያረብ ለኛም ወፍቀን ማሽ አላህ ባረካላህፊክ🎉🎉🎉🎉

  • @tadeosttadeost1415
    @tadeosttadeost1415 3 ปีที่แล้ว +18

    የዚህ ቀሪ ስሙ ማነዉ ማሻአላህ ነዉ ድምፁ

    • @umufewzan1932
      @umufewzan1932 3 ปีที่แล้ว +8

      ኡመር ሀሽም

    • @هديههديه-ص6ل
      @هديههديه-ص6ل 2 ปีที่แล้ว +1

      ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك يا ربي

  • @mozahsaif4108
    @mozahsaif4108 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ቀልባችንን መልሰልን ቁርአን የልብ ብርሀን ነው አላህ ያግራልን

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እሄን ቃሪእ በጣም ነው ደስ የሚለኝ

    • @azit5510
      @azit5510 3 ปีที่แล้ว

      ሠብ አድርጊ ሥወዲሽ

  • @ayatebs5425
    @ayatebs5425 2 ปีที่แล้ว +2

    መሽአላህህህህ አላህይጠብቃችሁ እምወደውቃሪአ ያርብብብብአላህየ እዘንልን

  • @ተሶፈኘዋተስፈኘዋ
    @ተሶፈኘዋተስፈኘዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ዴስየሚልድምጥ😭😭❤❤

  • @jamelamottatube9678
    @jamelamottatube9678 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ይህ ቃሪ ስወደው ማሻላህ ጀዛከላሂ

  • @زينتتادساممعاذءشاالله
    @زينتتادساممعاذءشاالله 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህምንያማረነዉ ጀዛሁላሁ ኸይር

  • @mlokamohamad9232
    @mlokamohamad9232 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ ኣላህህህህ ታባርክ ኣራህማን ላኛም ኣላህ ይዋፍቃን ያራብብብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +1

    😢😢ማሻአላህ መቸነዉ ቀልቤእረጋብሎየምቀራዉ ጀምሬመተዉያላህ አግራልኝ 😢😢😢😢

  • @Fatma-k9g9w
    @Fatma-k9g9w 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላምለይኩም እቱችወድሞችእዴትናችሁ እስኪበፈቃደኝነት ማነውየማስከራኝ

  • @zaharahail6159
    @zaharahail6159 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ

  • @merameberahim399
    @merameberahim399 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ🙏🙏🙏

  • @birtukanebre6244
    @birtukanebre6244 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻላህ ወለሂ ሰምቸዉ እማልጠግበዉቁራአን

  • @ነኢምነኝዱባይከበርሀው
    @ነኢምነኝዱባይከበርሀው 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ሥወደው ደሥይለኛል ሠላም ሠማው አደኛነኝ ለማዳመጥ

    • @neim624
      @neim624  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ሞክሼዬ

  • @rabias685
    @rabias685 3 ปีที่แล้ว +4

    ያረብቁረአን አግራለኝ የሁየም ምኞቴነው

  • @abubekerissa620
    @abubekerissa620 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ❤️❤️👌👌

  • @makiyakamal
    @makiyakamal ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ❤❤❤❤❤❤

  • @ማሩባላገሩ
    @ማሩባላገሩ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ እደት ደስ ይላል አልሃምድሊላሂ ሙስሊም ላደረከኝ አሏህ??🙏😘

  • @azit5510
    @azit5510 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ የምወደው ቁራአን ወላሂሂሂሂሂ

  • @zabibaa886
    @zabibaa886 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዱኒያላይ ካሉ ናኢማወች ሊቀናበት የሚገባው ቁራአንን ባገራላቸውና ቀርተው በተጠቀሙበትነው ያረቢ ወፍቀን

  • @sartsatu614
    @sartsatu614 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @SilaSila-pw1mu
    @SilaSila-pw1mu 2 ปีที่แล้ว +3

    ما شاء الله تبارك اللهجزاك الله خير

  • @ETNtube
    @ETNtube 8 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ በጣም መሳጭነዉ።
    ስሙ ማናዉ?

    • @Hanan3ahmed
      @Hanan3ahmed 6 หลายเดือนก่อน +1

      Omer hasim al arebi ኡመር ሃሽም

  • @ሀዩያወሊሶልጅ
    @ሀዩያወሊሶልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኑኑቲ አንደኛ ናኝ😊😊✌️✌️🤘

  • @Halimaabse6726
    @Halimaabse6726 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱ ሊላሂ ረቢል አለሚን መጨረሻችንንም አማና አሳምርልን

  • @zakirajemalyealahbaryananh5815
    @zakirajemalyealahbaryananh5815 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በጠም ደስ ያሚል ቃሪ ኡመር ሒሸም ያረሱ አፕልኬሽን አላዉ አዉርዱት በጠም ይጠቅማቹወል እኔ አዉርጄወላዉ 👍👍👍

  • @dinamongkal6385
    @dinamongkal6385 2 ปีที่แล้ว +2

    አላሁአክበር መሻአላ አላህ ይጨምርልህ በውቀትላይ እውቀት

  • @KsaKsa-wc3dl
    @KsaKsa-wc3dl ปีที่แล้ว +2

    ደስየሚል ደምፅ😢😢