ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፕራክ ነዉ የምትሉ በለይክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አወ ሰመታዉ አላየሺም እየመታዉ አልነበረም ክክክክክ ግን ጥሩ አረገዋል ይሰሩ ዶራልነዉ😅
ክክክክክ😂😂😂ነዉ
@@lemreta9150👍
እኔ😂😂😂😂😂
100% ፍራ አይደለን እኛ
ድራማው ይቀጥላል ክብር ለመዳም ቅመሞች ተጫወቱብን እኮ😂😂😂😂
ሳህ
@@Zayneb-zo9mf 😁😁😁ቀላል
😂😂😂😂😂😂😂
አይ መጃጃላቸው
ደሚርኝማ ዉድ
ገና የወሎ ይቱበሮች ባነናችሁ ጎበዝ የቡታጂራዎቹ እድህ እየሠሩ ነው ያደጉት ሰው ይሄን ነው የሚፈልገው በርቱ
እኔም ብያለሁ
እኮ እኔም ብያለሁ😂
ትክክል ወላሂ
ትክክል የኛወቹም ይስሩ
የውሸት ብር በረካ የለውም ይችላል ገዘብ ይስጡኝ
በሉ ወሎየወች አበረታቱዋቸው ቡታጀራወች ጋር አትሂዱ ለሀገሮቻችን ልጆች ብናይ ይሻላል😅
ኤጭ ዘረኛ ቱቱቱ
😂😂😂😂😂😂😂ኤጪ አለእራስሽ@@anshaebrahim3901
አወ😂😂
@@ራቢአዩቱብ ቱቱቱ
አይይይይ የወሎዋቹ ተያቸው ፈዛዛ ነን እኔንም ሹፉኝ
ወንድም መከታ ነው የምትሉ🎉❤የት ናችሁ ወሎየዎች ያገራችንን ልጆች እናበረታታ ❤አወል ወንድም ምንአገባህ አይባልም 😮
እኔ አለዋ
ወድሜ❤❤❤❤❤
የስአዲም ወድም በቦክስባለህ ወድምያለውሰው አይጠቃም ክብርለወንድሞቻቺን
የአድሲቱ ነዉ የሰአድ አደለም
አዎ ወላሂ ወደሞቻችን አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤
@@susuyoutube2398 ይሄማ የአዲሷነው የስአዲም በደገመው🤛🤛
ደሚርኝማ ዉድ@@habia-d4u
የሠአዳ አይደለም ያአድሲቱ ነዉ😅
ሚስቱን አስቀምጦ እሌላ ሴት ጋር ለሚሄድ ወድ መዳኒቱ ነዉ ሲያንሰዉ ነዉ😂😂😂😂😂
ሳህ😂
Batame
😂😂😂😂
@@LaylaNasryየቸህነውያገህው
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።**አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።**እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"**አሉት።**⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"**እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት**⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።**"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት**⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"**አሉት።**⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"በአላህ ተወከል"አሉት**⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን**እፈልጋለው" ሲላቸው?**"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን**እፈልጋለው?" ሲል**"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።**⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።**⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል**"አንተም እነሱ የወደዱትን**ውደድ" አሉት::**⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል**"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም**አለብህ" አሉት።**⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*ሲላቸውም**"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።**⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ**እፈልጋለው" ሲል**"ፀባይህን አሳምር" አሉት።**⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል**"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።**⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ሀራም አትብላ" አሉት::**⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው**"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት**⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ**እፈልጋለው?" ሲል**"ሰውን አትበድል" አሉት**⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"**"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።**〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል**"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛከላህ ኸይረን❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ጀዛከላህ ኸይር ለምክርሽ ነይ በውስጥ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምያአላህህህህ ጀዛክ አላህ ኸይር ያረብ ፊ ዱንያ ወል አኼራ
ያአላላላላላላህህህጀዛኪ አላህ ከይር ሁቢ 🎉🎉🎉🎉
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም መጀመሪያ ከቤት ኪራይ አውጣት ያችኛዋን
የህንድ ፊልም ከማየት የናተን ፊልም ማየት ይሻላል 😅😅😅😅😅😅😅
ግን የዝክን ያክል ሞኝ ኣደረጉን
በጣም😂😂😂😂😂@@shamsihserag5967
ክክክክክ😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
እስኪ መጀመሪያ ከቤት ኪራይ ውጣ ምነው እይታ ቀነሰባችሁ እዴ😂😂
እንደ ቡታጂራ ዪቱባቸውን ያሳድጉ
ወሬ አታብዙ ፕራንክ በሱ አልተጀመረም ፕራንክ ነዉ
Yes👍👍👍👍👍👍
ተረጋጊ ከቤት ኪራይ ውጣማለቱ ለምን አስፈለገ ከቤት ኪራይ ለመውጣት እኮ ነው እየሰሩ ያሉት ፕራክ ደሞ በነሱ አልተጀመረም
አላህየ በገንዘቤ መሀል ሀራም ገንዘብ ከመቀላቀል ባተ እጠበቃለሁ
ደግሞኮ ደስ የሚለው መናፈሻ እየሄዱ ነው የሚደባደቡት ዘመናው ተደባዳቢ ናችሁ😂😂😂😂
😅😅😅😅
ሁሉም በዎቅቱ ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂አየር እያገኙ ይሻላል😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂በዛውም ፈታ እያሉ
ክብር ለወንድሞችከምንም በላይ በወንድሞቸ አልቀልድም እኔ ባል ገደል ይግባ 😢😢😢
ወድም ለዘላለም ይኑር ደግአረከው የህሰገጭ ተቤኪራይ ሳይወጣ ሁለትሚስት አማረው😅💪💪😂😂
ቤት አለን ብለዉ ባለፈዉ ያሳዩንስ የማነዉ😃😃😃😊
ግን ልጆቹ ልክ ናችው ምክኒያቱም ድራማም ቢሆን ብዙ ትምህርት አለው ባይ ነኝ።። ወንድም መከታነው❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሳህ❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ወንድ እንደ ዚህ ልጅ ለእህቱ ቢጨነቅ አንድም ሴት አትደፈርም ነበር ነገር ግን ሁሉም ነገር ድራማ ላይ ሆኖ ቀረ
ሣሂውላ
ኧረ በዉነቱም ወዲም ለህቱ ከዚህም በላይነዉ
እውነትሸን
እረ ሀቢቢቲ አሉ ሆ ወንድሜ ጀግናዬ ነዉ እንኳን እንድህ ሲናገሩኝ አይወድም
ቤተሰብ ሳይሰማ ኒካአለደ ድራማነው የምትሉ👍
👍👍👍👍
ሳህ ማን አሰረላትኒካወን
ሣሂ
ጥቡምንያቃል
እዉነተ እሬሳ ጥቡ ያችን የመሰለች ሚስትህን ጥለህ
ጠቅላላ ፕራክ ነው አገቷ ላይ ክሩን አታዩትም ሲጀመር ውሸት መሆኑ ያስታውቃል😁😁😁
የውሎ ይቱበሮችን አበረታቱ የመዳም ቅመሞች ሌላ ቤት ሄዳችሁ አታዘጥዝጡ. ሰአዳና አወል ቶቶሎ ልቀቁ❤❤❤❤❤❤
ትክክልበረካ ሁኝ❤
እሺ ማሬ ❤❤❤
😮😂😂😂😂እደሚመታህም አዉቀሀል ደግ ድራማዉ አዋጭነዉ ቀጣይ እጠብቃል በርቱ😅😅😅😅
ድራማው ይቀጥላል😅😅😅😅
ስዉምእኳስብስክራይብያሚድርጉት ድራማዉንስለሆን ሙድተጠቀሞእነሱም አጂብነዉ ዘንድሮ
@@cgf8399 አወ ዉዷ ግን የሰአዳ አባት ሟችነዉደ ግራ ገባኝ እስኪ ጠይቃለሁ የማቃት መስሎኝነበረ
😂😂😂😂😂😂
ፕራክ እደሆነ እናቃለን ልጅቷም ክርሥቲያን ናት 😂😂😂😂😂
እኮ ሲመታውራሱ ከዛፉስር ወገቡን በጥፊ😂😂😂😅😅
አዉቀናል ነቅተናል😂😂😂
የሀይቅ ልጆች ታምራላችቱ እኮ እሲ ንቁ ዩቱብ ስሩ በጀማአ
ገና እየነቁ ይመስለኛል ከቡታጅራ ልጆች ትምህርት እየወሰዱ ነዉ😂
@@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ መልክ ያለው ወሎ ግርማ መጎስ ጋር ግኔ አብይ አይጠቀምና ዳታ ዘጋባቸው እስካሁን ብዙ ወጣት ይነቃ ነበር
ሀይቅ ነው ይህ ቦታ ሲያምር ወሎ የፍቅር ሀገር
ክፍል ሁለት በልጆቹ ይትዩብ ይክፈቱና ይለቀቅልን ትወናው ተመችቶናል።
@@raheemakader7352 አዎ ሀይቅ ነው
በርቱ ወሎየወች የወሎልጆች ወሎየን አበረታቱ ምንም ሠሩ ምንም 👍
ወድሞ ወላይ ተመቸኛ እባይን መቆጣጠር አቃተኜ
እኔምገርሙኝ ኮሜታተሮች እዲህ እየቀጠቀጠው ፕራክነውየምትሉ 😂
ዶላር አደል ካልሞተ ምንችግር አለው😂
😂😂😂😊@@toyebamuhammed942
😂😂@@toyebamuhammed942
ማርያምን አወ ካልሞተ ዶላር ነዉ@@toyebamuhammed942
😅😅@@toyebamuhammed942
ተከታታይ ደራማ ክፍል ሶስት እጠብቃለን ተመልካችም የሚኖረው እንድህ አለበት ቦታ ነው ጥሩ ነገር ብሰራ አንድም ተመልካች የለ እኔም ልጅምር መሰለኝ
ክክክክክ በትኽኽል😂
😂😂😂😂😂እዲህ ሆነው ሽቀላ
ክክክክክክ😂
ሴት ልጅ እራሶን መዳር አትችልም ሀራም ነው ኒካውም አይሆንም
betsebocha kafer kohonu sherua fedebet new yemderat aydel wude
ሲጀመር በርቱ አሁን ገና አዉቃችሀል ፓርት 3 እጠብቃለን ስንት አመት አብረህ እየኖርክ የወንድሟ ሀይለኝነት ጠፋህ አሉ አይነፋም😂😂😂
ወድም መከታ ነው 💪💪ወድም ስላለኝ እኮራለሁ😍😍 ያሰዋል በለው ድገሙት🤛😂😂
ድራማው እደቀጠለ ነው ጎበዝ😂😂😂😂 ቆይ ግን ሁሉንም ነገር በካሜራ አይደብራችሁም እዴ 🤕🤕🤕🤕🤕🤕😅😅😅😅😅😅
ሰትብ በምንይልቀሙክክክ
በርታ እዲህ ነው የምንወደው ወሬ ነው የምንወደው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂 አዎ
ድራማ ጥሏል የቀለጠው መደር አመታቱ ደስ ሲል የህፃልጂ ኩርኩም ቪንቶህን ጠጥተህ ደብ ታስመስላለህ 😅😅😅😅
ገና ወንድሟ ከሆንክ ብሎ ጥያቄ አይ ድራማ ደሞ የትኛው ሰርግ ነው ወገኔ አይ ድራማ ለማንኛውም የናተ ድራማ አያልቅም በርቱ መልካም ድራማ ድራማማ ባይሆን እጂህ ንፍሮ እዳቀፈሰው አትከባለልም ነበር ወንድ ልጂ ሁነህ
Are wushatmii nachuu 😊
ለካ ያጠለጠለው ሁሉ ወንድ አይደለም አዝረጠረጠው ጀግና ወድም እንድህ ኑው😂😂😂😂😂😂😂
ነዉአደል😅😅😅
😂😂😂😂😂
😂😂😂
Kkkkk
አወል ሁለተኛ ሚስት አገባ ከሚሉኝ ጨረቃ ዳቦ ጣይልኝ በይ ብትሉኝ እሺ እል ነበር 😂😂😂 ቀልደኞች
ከጣለችልኝ ጨረቃዋ ማታ ጠይቄ አካፍላችኋለሁ😂😂😂😂
ክክክክክ
😁😁😁
የተመቸኝ ኮሜት😂😂
ወንድም መከታ የምን መዝረክረክ ነው 😂😂😂😂👌👌
ድራማችሁ አለማለቁ ወድሟ መሆኑን እስከዛሬ አታውቅም እየሱስ የእህቱ ባልመሆንህን አያውቅም ጉድድድድድ
ጎበዞች ወሎየ እውነት እውነቷን ብቻ እያወራችሁ ነበር እኳንም ጀመራችሁ በርቱ ደሞቸ ሰው ይሄን ነው የሚፈልገው በርቱ😅😅
😂😂ወድሟን. አታውቀውምዴዝብለህ. ቤተሰብ. ሳጠይቅ😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆
ክፍልሶስት ይቀጥላል እይ ዩቱበሮች 😂
ሳህ ክፍል ግን የለውም
ዝም ያለ ነጃ አሉ ነብዩ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ምነው ዝም ብትሉ አረ አላህን ፍሩ@@علينور-د7ص
የሠራችሁትን ስራ አላህ አይወደውም የምትሉ አላህ ጋር እየተጣላን ነው ብዙ ነገር እንፅፍለን ብዙ ነገር እናወራለን እናንተ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ አቦል ላይክ
😂😂😂😂😂😂👎
ክክክክ
ወሎየወቺ. የኛስ ለምን ይቅርብን በሉ ብቅብቅ በሉ አዲም ደህና ታዋቂ ዩቱበር የለም ነበር በሉ ህብረት እየሰራቺሁ ኑ ደሞቸ እኔንም ደምሩኝ
ወላሂ የኢቶ ይቱበረች አስጠሉኝ አኡዝበላሂ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
ጨብ ጨብ አደረገው ከዛ ይኸን ያህል ከመታኸው አላለም በቃ ተመታ ማለት ነው😁😂😂
ፒረኪነዉ ምትሉ በለዪኪ😂😂😂
አላህ ተክፉንግግር ይጠብቀን ኮሚታተሮች ፕራክነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ SAW❤❤
Saw😊
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@@inJhgfvbufሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤
4:23 4:23
አሲዲ እላዉላዬ ደፋበት የህ የማረባ የገማህ መቀመጫዉን አሳጡት ህወቱን ማበላሸትነዉ የቸኛቱም የገባትን አፈረትቡላ አደፋፈረህ ቆሻሻነህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባሊ የመጨረሻ በለየነህ ሰዉየምቀናበትን ትድረ አገማህ ተረኩሲ የበሉህ የምረ ገማተምነህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እረአትሳደቡድራማነው
ከቶፊቅ ከአብርሺ ወደ አቦል ያሸጋገራችሁሀሜ ተኞች እኳን ደስ አላችሁ😂😂😂😂😂😂
ሣህ
እውነት አግብተህነው ፍራክ ፍራክ ከሆነ አላህ ላይወፍቅኩም 😢
ብራክነውአወልበሠአዳላይአገባማለትየማይታሠብነው
@@MissSara-f2h ቢሄንም የብራክ አይነት አለው በትዳር ቀልድ ከባድነው እዲህ እየተባለነው ትዳር እሙፈርሰው
እናተም እደቡታጂራ ይቲበሮች ድራማ ጀመራችሁ አደየ የሸገር ልጅ ነን አደየ የቡታጅራ ልጅ ነን እያሉ ተጫወቱብን 😛😎😂😂
ኪኪኪኪኪኪ
እኮ😂😂😂
እኔ አልሠማሁም አልለማሁም ንገሩኝ በናታችሁ 😢😢😢😮😮😮 ሳልፈነዳ ንገሩኝ ❤❤
@@Berry-g4y ምኑን
ሢጀመር አድ ሚስት በስተዳደር ሳችል ሁለትኛ ሚስቲ ሆሆሆሆሆ ከቤት ኪራይ ሳትወጣ ጉድ እኮ ነው
@@جميلهجميله-ج6ن4ض የቤት ኪራይስ ቢኖረው እማያልደ ሚከፍለው ደሞ ቤት የለው ሆኖ አደለም ከተማይቱን ወደውጂ 😏ወሬ
ይገባሀል ወላሂ ወድምዬው ተመቸይ እሪሳ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂እሰይ የኔ ጀግና ደግ አደረከው ይህ ልፍስፍስ 😂😂😂😂😂😂😂
ወንድም መከታ ነዉ ይመችህ አቦ😂😂😂😂❤❤
እኛ የመዳም ቅመሞቺ በብራክ ሞትን
ድራማ ነው እንደት ኒካ አሰረ መጀመርያ ቤተሰብ ተጠይቆ ነው የሚገባው ታለ አባት ታለ ወንድም ፍቃድ 😂😂😂😂
ወንድ ችግር የለውም ለሴት ነው ግዴታ አባት
@@ሪቾነኝ እኔም እኮ ያልኩት ለሴትቱ ነው አባት ከለለ ወንድም ወንድም ከለለአጎት እያለ ይቀጥላል እህቴ
ሲጀመረ ሽማግሌ ተልኮ ቤተሰብ ሳይጠየቅ ኒካ ሳይታሰር ሚስት አለደ አኡዙቢላህ
ኧረ ድራማው ቀጥሎል አይይይይ አወል ዝም ብለህ ተደበደብክ ወንድምየው ግን ጀግና ነህ❤❤❤❤😂😂😂
የስ የስ. ደህናአርጎ ገጭቶህቢሆን ወድምየው ❤❤❤❤ጀግና ነው ይመቸው❤
kkkkkk ድራማው ይቀጥላል ክፍል 4
አትጃጃሉብን የኗተ ድራማ አያስፈልገንም
ውነት ከሆነ መችማ እኔ ከወንዶች ላይ ተሥፋ አይኖረኝም
👍👍👍
@@SSSS-jv2egዶላር ፍለጋ ነው አግቢ 😂😂
በጣም
@@FatumaAmenu😂😂😂😂😂😂😂
ዉፈረሐል ማሸአለህ ሁላት መገበት ለምን አሰፈለገህ ቆጆ ሸገ የሆናቺ ሰአደ ኢያልቺ በሱዉ ምን አጠህ ዉይሲ ፕረክ ነዉ ተመከክረች ነዉ
ቀጣይ ቀጣይ ተደባደብ ደስ ይላል 😅😅😅 ቀጣይ እንጠብቃለን እኳን ደስ አለሽ ሳአዳ
ወላሂድራማመሆኑንእናቃለንአቀልዱብንበመዳምቅመሞችስንትአሳብአለብን
ተይጅ ሁቢ ይሸቅሉ ሠዉኮ ዉሸት የሆነዉን ነዉ የምናየዉ እዉነተኛ ነገር ሲለቀቅ አናይምኮ
ወንድም መከታነው አፍጫውን በለው አወል አተ እከፍ😂
ለራስሽ እህኔኮ ያችባል ሱሪው ጂልነው
😂😂😂😂አረ ወይኔ በሥቱ ኮሜንት ልሣቅ @@wgwgwsvgay4617
ወድም ይኑር መከታ ወራዳ ቤተሰብ ሳይጠየቅ ሰርግ
እውነትም ወረደነህ።በለጌ አሰደጊ የበደለህ አቅምህ ሰይችል መን ፊጥ በል አለህ
በትደር አይቀለድ እምትሉ
ወንድሟ ከሆንክ አላለም ወንድሟን እስካሁን አታውቅም ማለት ነው😂😂😂
ያዲሳ ኡኮ ነው ወንድም ግን ድራማ ነው
😂😂😂 ተሳስቱነው ፕራክነው እኳ ነው
ወንድም እኮ መከታ ነው አፍጫውን በለው ማ😝😀😀😀 አወል አንተ ክርፍፍ👊👊😮😏😂😂😂
ወድማችንጀግና ያስሀልአወል ተብየዉ ሱና እየተከተልኩነዉ ብለህ እሳትነዉ የገባሀዉ ከቱ ለዛዉም ባላህ የማታምን ሴት
ድራማ ነው ባክሽ😂😂
እስቲበቀበቅ ድረስ ቢቀርስ
ድራማው ቀጥሏል ፈርቻለሁአላለም የድራማነቱ 😂😂😂😂😂😂
እረ ሀይቋች ድራማው ሀሪፍ ነው በርቱ😂
ድራማ ነዉ የመዳም ቅመሞች እዳትሸወዱ😂😂😂😂
ክፍልስንትደረሱ!!አይመጃጃል ዩቱበሩች
ወሬኛ እስከ ዛሬ ወንድሟን እንዴት አላወቅህውም🙄🙄🙄🙄🙄
የአዲሷ ሚስቱኮነው የስአዳ አደለም
ኣረረ ልጆቹም ቦታውም ውብ ነው በርቱ😂❤
ምናገባችሁ መብቱ ነው ካለው 4 ማግባት ይችላል ማንንም የመጠየቅ የማስፍቀድ ግደታ የለበትም ። ማንኛዋም ሴት ባሌ ደርበብኝ ብላ መሄድ ከፍለገች ትሂድ አለቀ
ድረማ ቢሆንም እረጅም እድሜ ለወንድሞች ወንድም አይመለከትህም አይባልም አወል ለምንጊዜህም እንዳውም ታግሶሃል እኔ እሱን ብሆን አይመለከትህም ብትለኝ በቦክስ ማላመጫህን ወዴ ማዳመጫህ ነበር እማዞርልህ ወንድምየው ምቺት ብለኸኛል
ድራማነው😂😂😂😂😂 እዳትሸወዱ የመዳም ቅመሞችዬ
በተሰብ ሳይፈቅድ 😂አትሸወዱ ቅመሞች እየሸቀሉ ነው😊
ወዲም መከታ ነዉ የምትሉ💪💪💪
ይህን ያህል ከመታነው ይበቃዋል አላለም በሉ በርቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሪፍ ፕራክ ነው
የአላህ አባቱን እራሱ የመናገር ግደታ የለበትም ወንድልጅ እኳን አለማች
ተኪራይቤት ሳትወጣ ያተሁለተኛቤት ደግ አደረገህ😅😅😅
አይ አወል ተክሎ ተከሎ ጣለህኮ ይገባሀል😅😅😂
😅😅😅😅ዛሬደስብሎኛል እደት በሉኝ ስለተመታ😅😅😅ልክስክስፕራክ ነዉአልል አተማር ነዉ አልል ኤጪበትዳር መቀለዲ
የቡታጅራ ኢቶበሮች እድህ እዳ አያሉ ነዉ ያደጉት በርቱ😂😂ወሎየወች😮❤❤❤
የኔ ወሎዬዎች በርቱ ይሄንን ነው ተመልካች የሚፈልገው ❤
ደግ አረገህ አቦ እደት እዳስጠላህኝ ደነዝ ጭራሽ ቤተሰብ ሳታስፈቅድ ያረብ
ክፍል ሶስትን እንጠብቃለን😂😂😂😂😂😂አዬ ሚስቱቱን አታማጣትም ነበር እንድታግዝልህ😂😂😂😂😂 😂አዬ ቱ
እረ የምር እዲህአይነት ብራክ ይቅር😢😢💔💔 መጀመሪያ ቤተሠቧንሣይጠይቅ ሆሆሆሆሆአይበቃም ኒካዉ
ተከታታይ ይሁንልን የሚል ላይክ ለክፉም ለደጉም ወንድም መከታ ነው
ክክክክ ይኸን ያክል ከመተኸው ይበቃሀል አላለም ክክክ ወይ ድራማ ምንአለባችሁ እናንተ ድራማችሁ ይቀጥላል
😂 ምርጥ ተከታታይ ድራማ😂
😮ሆሆሆሆግንኮ ፕራንክ ነዉ መቸመ አትለያዩ አንተና ሰኣድ❤❤❤
አይሰአዲ የድሮዋ ሚስቴ ተባለይ 😅😅😅😅ግን ስትቀልድው ንፋስ እዳይገባባችሁ😅😢
አለቤተሰብ ፉቃድ አይቻልም ሴት ልጅ እራሷን መዳር አትችልም ።
አትሳደቡ ድራማ ነው 😂😂😂 የሳአዳ ወንድም አሁን ነው የተወለደው ግን
የስአዳ ወንዴም አይደለም ያድሶ ሜስቱ ወንዴም ነዉ ይህ
ፕራክ ነዉ የምትሉ በለይክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አወ ሰመታዉ አላየሺም እየመታዉ አልነበረም ክክክክክ ግን ጥሩ አረገዋል ይሰሩ ዶራልነዉ😅
ክክክክክ😂😂😂ነዉ
@@lemreta9150👍
እኔ😂😂😂😂😂
100% ፍራ አይደለን እኛ
ድራማው ይቀጥላል ክብር ለመዳም ቅመሞች ተጫወቱብን እኮ😂😂😂😂
ሳህ
@@Zayneb-zo9mf 😁😁😁ቀላል
😂😂😂😂😂😂😂
አይ መጃጃላቸው
ደሚርኝማ ዉድ
ገና የወሎ ይቱበሮች ባነናችሁ ጎበዝ የቡታጂራዎቹ እድህ እየሠሩ ነው ያደጉት ሰው ይሄን ነው የሚፈልገው በርቱ
እኔም ብያለሁ
እኮ እኔም ብያለሁ😂
ትክክል ወላሂ
ትክክል የኛወቹም ይስሩ
የውሸት ብር በረካ የለውም ይችላል ገዘብ ይስጡኝ
በሉ ወሎየወች አበረታቱዋቸው ቡታጀራወች ጋር አትሂዱ ለሀገሮቻችን ልጆች ብናይ ይሻላል😅
ኤጭ ዘረኛ ቱቱቱ
😂😂😂😂😂😂😂ኤጪ አለእራስሽ@@anshaebrahim3901
አወ😂😂
@@ራቢአዩቱብ ቱቱቱ
አይይይይ የወሎዋቹ ተያቸው ፈዛዛ ነን እኔንም ሹፉኝ
ወንድም መከታ ነው የምትሉ🎉❤የት ናችሁ ወሎየዎች ያገራችንን ልጆች እናበረታታ ❤አወል ወንድም ምንአገባህ አይባልም 😮
እኔ አለዋ
ወድሜ❤❤❤❤❤
የስአዲም ወድም በቦክስባለህ ወድምያለውሰው አይጠቃም ክብርለወንድሞቻቺን
የአድሲቱ ነዉ የሰአድ አደለም
አዎ ወላሂ ወደሞቻችን አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤
@@susuyoutube2398 ይሄማ የአዲሷነው የስአዲም በደገመው🤛🤛
ደሚርኝማ ዉድ@@habia-d4u
የሠአዳ አይደለም ያአድሲቱ ነዉ😅
ሚስቱን አስቀምጦ እሌላ ሴት ጋር ለሚሄድ ወድ መዳኒቱ ነዉ ሲያንሰዉ ነዉ😂😂😂😂😂
ሳህ😂
Batame
😂😂😂😂
😂😂😂😂
@@LaylaNasryየቸህነውያገህው
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*
*⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
*⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*
*⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
*⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
*⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*
*⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*
*⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
*⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
*⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
*⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*
*⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
*⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*
*⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
*〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛከላህ ኸይረን❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ጀዛከላህ ኸይር ለምክርሽ ነይ በውስጥ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ያአላህህህህ ጀዛክ አላህ ኸይር ያረብ ፊ ዱንያ ወል አኼራ
ያአላላላላላላህህህ
ጀዛኪ አላህ ከይር ሁቢ 🎉🎉🎉🎉
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም መጀመሪያ ከቤት ኪራይ አውጣት ያችኛዋን
የህንድ ፊልም ከማየት የናተን ፊልም ማየት ይሻላል 😅😅😅😅😅😅😅
ግን የዝክን ያክል ሞኝ ኣደረጉን
በጣም😂😂😂😂😂@@shamsihserag5967
ክክክክክ😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
እስኪ መጀመሪያ ከቤት ኪራይ ውጣ ምነው እይታ ቀነሰባችሁ እዴ😂😂
ሳህ
እንደ ቡታጂራ ዪቱባቸውን ያሳድጉ
ወሬ አታብዙ ፕራንክ በሱ አልተጀመረም ፕራንክ ነዉ
Yes👍👍👍👍👍👍
ተረጋጊ ከቤት ኪራይ ውጣማለቱ ለምን አስፈለገ ከቤት ኪራይ ለመውጣት እኮ ነው እየሰሩ ያሉት ፕራክ ደሞ በነሱ አልተጀመረም
አላህየ በገንዘቤ መሀል ሀራም ገንዘብ ከመቀላቀል ባተ እጠበቃለሁ
ደግሞኮ ደስ የሚለው መናፈሻ እየሄዱ ነው የሚደባደቡት ዘመናው ተደባዳቢ ናችሁ😂😂😂😂
😅😅😅😅
ሁሉም በዎቅቱ ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂አየር እያገኙ ይሻላል😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂በዛውም ፈታ እያሉ
😂😂😂😂
ክብር ለወንድሞችከምንም በላይ በወንድሞቸ አልቀልድም እኔ ባል ገደል ይግባ 😢😢😢
ወድም ለዘላለም ይኑር ደግአረከው የህሰገጭ ተቤኪራይ ሳይወጣ ሁለትሚስት አማረው😅💪💪😂😂
ሳህ
ቤት አለን ብለዉ ባለፈዉ ያሳዩንስ የማነዉ😃😃😃😊
ግን ልጆቹ ልክ ናችው ምክኒያቱም ድራማም ቢሆን ብዙ ትምህርት አለው ባይ ነኝ።። ወንድም መከታነው❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሳህ❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ወንድ እንደ ዚህ ልጅ ለእህቱ ቢጨነቅ አንድም ሴት አትደፈርም ነበር ነገር ግን ሁሉም ነገር ድራማ ላይ ሆኖ ቀረ
ሳህ
ሣሂውላ
ኧረ በዉነቱም ወዲም ለህቱ ከዚህም በላይነዉ
እውነትሸን
እረ ሀቢቢቲ አሉ ሆ ወንድሜ ጀግናዬ ነዉ እንኳን እንድህ ሲናገሩኝ አይወድም
ቤተሰብ ሳይሰማ ኒካአለደ ድራማነው የምትሉ👍
👍👍👍👍
ሳህ ማን አሰረላትኒካወን
ሣሂ
ጥቡምንያቃል
እዉነተ እሬሳ ጥቡ ያችን የመሰለች ሚስትህን ጥለህ
ጠቅላላ ፕራክ ነው አገቷ ላይ ክሩን አታዩትም ሲጀመር ውሸት መሆኑ ያስታውቃል😁😁😁
የውሎ ይቱበሮችን አበረታቱ የመዳም ቅመሞች ሌላ ቤት ሄዳችሁ አታዘጥዝጡ. ሰአዳና አወል ቶቶሎ ልቀቁ❤❤❤❤❤❤
ትክክልበረካ ሁኝ❤
እሺ ማሬ ❤❤❤
😮😂😂😂😂እደሚመታህም አዉቀሀል ደግ ድራማዉ አዋጭነዉ ቀጣይ እጠብቃል በርቱ😅😅😅😅
ድራማው ይቀጥላል😅😅😅😅
😂😂😂😂
ስዉምእኳስብስክራይብያሚድርጉት ድራማዉንስለሆን ሙድተጠቀሞእነሱም አጂብነዉ ዘንድሮ
@@cgf8399 አወ ዉዷ ግን የሰአዳ አባት ሟችነዉደ ግራ ገባኝ እስኪ ጠይቃለሁ የማቃት መስሎኝነበረ
😂😂😂😂😂😂
ፕራክ እደሆነ እናቃለን ልጅቷም ክርሥቲያን ናት 😂😂😂😂😂
እኮ ሲመታውራሱ ከዛፉስር ወገቡን በጥፊ😂😂😂😅😅
አዉቀናል ነቅተናል😂😂😂
የሀይቅ ልጆች ታምራላችቱ እኮ እሲ ንቁ ዩቱብ ስሩ በጀማአ
ገና እየነቁ ይመስለኛል ከቡታጅራ ልጆች ትምህርት እየወሰዱ ነዉ😂
@@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ መልክ ያለው ወሎ ግርማ መጎስ ጋር ግኔ አብይ አይጠቀምና ዳታ ዘጋባቸው እስካሁን ብዙ ወጣት ይነቃ ነበር
ሀይቅ ነው ይህ ቦታ ሲያምር ወሎ የፍቅር ሀገር
ክፍል ሁለት በልጆቹ ይትዩብ ይክፈቱና ይለቀቅልን ትወናው ተመችቶናል።
@@raheemakader7352 አዎ ሀይቅ ነው
በርቱ ወሎየወች የወሎልጆች ወሎየን አበረታቱ ምንም ሠሩ ምንም 👍
ወድሞ ወላይ ተመቸኛ እባይን መቆጣጠር አቃተኜ
እኔምገርሙኝ ኮሜታተሮች እዲህ እየቀጠቀጠው ፕራክነውየምትሉ 😂
ዶላር አደል ካልሞተ ምንችግር አለው😂
😂😂😂😊@@toyebamuhammed942
😂😂@@toyebamuhammed942
ማርያምን አወ ካልሞተ ዶላር ነዉ@@toyebamuhammed942
😅😅@@toyebamuhammed942
ተከታታይ ደራማ ክፍል ሶስት እጠብቃለን ተመልካችም የሚኖረው እንድህ አለበት ቦታ ነው ጥሩ ነገር ብሰራ አንድም ተመልካች የለ እኔም ልጅምር መሰለኝ
ክክክክክ በትኽኽል😂
😂😂😂😂😂እዲህ ሆነው ሽቀላ
ደሚርኝማ ዉድ
😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ😂
ሴት ልጅ እራሶን መዳር አትችልም ሀራም ነው ኒካውም አይሆንም
betsebocha kafer kohonu sherua fedebet new yemderat aydel wude
ሲጀመር በርቱ አሁን ገና አዉቃችሀል ፓርት 3 እጠብቃለን ስንት አመት አብረህ እየኖርክ የወንድሟ ሀይለኝነት ጠፋህ አሉ አይነፋም😂😂😂
ወድም መከታ ነው 💪💪ወድም ስላለኝ እኮራለሁ😍😍 ያሰዋል በለው ድገሙት🤛😂😂
ድራማው እደቀጠለ ነው ጎበዝ😂😂😂😂 ቆይ ግን ሁሉንም ነገር በካሜራ አይደብራችሁም እዴ 🤕🤕🤕🤕🤕🤕😅😅😅😅😅😅
ሰትብ በምንይልቀሙክክክ
በርታ እዲህ ነው የምንወደው ወሬ ነው የምንወደው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂 አዎ
ድራማ ጥሏል የቀለጠው መደር አመታቱ ደስ ሲል የህፃልጂ ኩርኩም ቪንቶህን ጠጥተህ ደብ ታስመስላለህ 😅😅😅😅
ገና ወንድሟ ከሆንክ ብሎ ጥያቄ አይ ድራማ ደሞ የትኛው ሰርግ ነው ወገኔ አይ ድራማ ለማንኛውም የናተ ድራማ አያልቅም በርቱ መልካም ድራማ ድራማማ ባይሆን እጂህ ንፍሮ እዳቀፈሰው አትከባለልም ነበር ወንድ ልጂ ሁነህ
Are wushatmii nachuu 😊
ለካ ያጠለጠለው ሁሉ ወንድ አይደለም አዝረጠረጠው ጀግና ወድም እንድህ ኑው😂😂😂😂😂😂😂
ነዉአደል😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂
Kkkkk
አወል ሁለተኛ ሚስት አገባ ከሚሉኝ ጨረቃ ዳቦ ጣይልኝ በይ ብትሉኝ እሺ እል ነበር 😂😂😂 ቀልደኞች
ከጣለችልኝ ጨረቃዋ ማታ ጠይቄ አካፍላችኋለሁ😂😂😂😂
ክክክክክ
😂😂😂😂😂
😁😁😁
የተመቸኝ ኮሜት😂😂
ወንድም መከታ የምን መዝረክረክ ነው 😂😂😂😂👌👌
ድራማችሁ አለማለቁ ወድሟ መሆኑን እስከዛሬ አታውቅም እየሱስ የእህቱ ባልመሆንህን አያውቅም ጉድድድድድ
ጎበዞች ወሎየ እውነት እውነቷን ብቻ እያወራችሁ ነበር እኳንም ጀመራችሁ በርቱ ደሞቸ ሰው ይሄን ነው የሚፈልገው በርቱ😅😅
😂😂ወድሟን.
አታውቀውምዴ
ዝብለህ. ቤተሰብ. ሳጠይቅ😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆