ቁረአን በጅብሪል አማካኝነት ወረደ ባይብልንስ ማነው ያውረደው?ከ1000 በላይ አስልሚያለሁ|| ወሳኝ ውይይት||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 149

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 2 หลายเดือนก่อน +34

    አልሃምዲሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ አደራህን ጌታዬ ካቲማዬን አብጂልኝ በኢስላም ግደለኝ!!

    • @Alikha-h1g
      @Alikha-h1g 16 วันที่ผ่านมา

      አሚንን

  • @NeymaEzedin
    @NeymaEzedin 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሙስሊሙ ወንድማችን ሀያትህ ያርዝምልን

  • @kedirshumye3725
    @kedirshumye3725 2 หลายเดือนก่อน +9

    እርግጠኛ ነኝ ሁሱ ጋ ያወሩት ክርስቲያኖች እንዲጠራጠሩ እያደረገ ነው እሚለቃቸው አላህ እውነቱን ይግለጥላቸው

  • @BilalHabesha-s4s
    @BilalHabesha-s4s 2 หลายเดือนก่อน +7

    ከፈጣሪ አምላክችን ዘድ የተላከው መልክተኛ ነቢ እየሱስን ያለቦታው በግድ በፍጣሪ እግዛቤር ቦታ ለመቀየር ትግል ነው ይሆሁሉ ስጋ መፈስ ሰው ሆነ ተሰቀለ ተወገር ሞተ ተነሳ አረገና ልጁ ሆነ ከአብ አድ ሆነው አድ አምላክ ናቸው ወዘተ የሚል ግራየገባው ይሄሁሉ ውስብስብ የሆኑ ሀይማኖቶች ሀይማኖት ነው በለው የሚከተሉ ሞኞች ሳያፍሩ እስልምና ለማቋሸሽ ሲሞክሩ ትንሽ እኳን አያፍሩም ፈጣሪ ሆይ ለነሱ የማስተዋል ልቦና ስጣቸው አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረከኝ አምላክ ምስጋና ይግባህ

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 หลายเดือนก่อน +5

    አሏህ የሀቁን መንገድ ይምራችሁ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረክን አሏህ በስልምና አኑረህ በሻኸዳ ግደለን

  • @GfghFvh
    @GfghFvh 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሁሴን ወላሂ ጀግና ወድማችነህ እዳተአይነት ወድሞችን ያብዛልን

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሱ ወንድማችን ትለያለህ የአላህ ጥበቃ ምንግዜም ከአንተ ጋር ይሁን

    • @Alikha-h1g
      @Alikha-h1g 16 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንን

  • @رياضا-ث7ك
    @رياضا-ث7ك 2 หลายเดือนก่อน +13

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላዴረገኝ ጌታ

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሙስልም በማሆኔ ኮራው❤❤

  • @rahmaSultan-y9f
    @rahmaSultan-y9f 2 หลายเดือนก่อน +3

    1000 አልሀምድልለህ ሁሴን ገነ ሙሉ
    ተሰልመቸወለህ እዉነቱን ንገረቸዉ
    ግን እዉነቱን እየወቁ አይረዱም
    እሆን የለን ሁሉን ነገር የምየዉቀዉ
    የአለመቱ ጌተ አለህ ነገረን አንተ ሁሴን
    አንደንዷች ሀቅን መወቅ ይፈልገሉ ንገረቸው አለህ ተበርተህ አሜን

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወላሂ ያሳዝናሉ የተምታታ ነገር ይዘዉ እዉነቱን እያወቁ ድርቅ ሲሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግናችን አይ ችሎታ እኔ እኮ የአንተ ነገር ይገርማኛል የአላህ አቤት ችሎታ አቤት እውቀት በዚህ ልጅነት አስደመሚ ነህ ኑሪልን

    • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
      @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ አላህ ይጠብቅልን መሰሉን ያብዛልንያረብ ሁሱ ይለያል ይኸ የአሏህ ተአምርነው እነሱ እማያቁትን ከመፀሀፋቸውላይ ጉድን ማውጣት

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน +8

    አላህየ እዉቀትን ይጨምርልህ ሁሱ አኛንም አላህ የዲን እዉቀትን ያስገንዝበን

  • @ሀስቡንአላህወኒእመል-ፐ4ኸ
    @ሀስቡንአላህወኒእመል-ፐ4ኸ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመቱል ኢስላም ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አላህ ሱብሀነሁወተአላህ ይገባዉ ያረቢ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @Salima-g1m
    @Salima-g1m 2 หลายเดือนก่อน +5

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አለኒእመትል እስለም

  • @HayatAhmed-i3k
    @HayatAhmed-i3k 2 หลายเดือนก่อน +7

    አልሃምዱሊላህ ያርብ እንኳንም ሙስሊም ያደረከኝ

  • @FofoHtbj
    @FofoHtbj หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላሂ❤ሙስሊምላደረገኚ ምስጋና❤ዪገባዉ ❤ለአላህ❤

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 2 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሥሊም ሥላደረገኝ

  • @mohza123mohza9
    @mohza123mohza9 2 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀም ዱሊላህ ሙስሊም ላዴረገኝ ጌታ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሱን የሚከታተል ላይክ ሼር አርጉ አላህ ይጠብቅህ እኛንም አላህ በአላህ መገዲ ያፅናን አልሀምዱሊላህ አለኒእማትል ሙሥሊም

  • @asfd5625
    @asfd5625 2 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ ከጣኦት አምልኮ የገላገልከኝ አላህ ሽ ግዜ ላመስግንህ ጥራት ይገባህቤተሰቦችንም ቀጥተኛውን ምራልኝ

  • @MoniraSultan-r3l
    @MoniraSultan-r3l 28 วันที่ผ่านมา +2

    ያሠለም በሲቂገደለቺኛ አላህ ያዚንለት❤❤❤❤

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 2 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ

  • @FyfgF-cq1bj
    @FyfgF-cq1bj 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሡበሀን አላህ አላህ ሂደያውንይሥጥቻሁ ተሣራወች እኔንምቢተሠባቻችን ካሉበት ሽርክይጠብቀን አላማወይ ጨለማነው አላህ እውቀጥንይሥጠን ጠቃሚየሁነውን እውቅትይሥጠን ወላሂ ከባድነው በሀቅለይ, ኑርን በተውሂድለይ ኻቲማችንን ያሣምርንን

  • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
    @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀናሏህ ለካ መፀሀፍ ቁዱስ ከፈጣሪ እደወረደ ማስረጃ የላቸውም ደሞ ለመሬም አበስሯታል ትላለይ መፀሀፍ እልክልሻለሁ ያላት መሰላትዲ ልጂ ትወልጃለሽ የሚለውንና መፅሀፍ መውረድን ምን አገናኘው ውይይይይይ ኒእማኮነው ወላሂ ኢስላም መሆን

  • @AmeenaMohammed-l9r
    @AmeenaMohammed-l9r 25 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላ ሙሰሊም ያደረከኝ ጌታ

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 6 วันที่ผ่านมา

    አሏህ ሂደአ ይስጣቺሁ ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🕌☝🕋🕌☝☝☝☝☝☝

  • @جميلهنصر-ز8ج
    @جميلهنصر-ز8ج 2 หลายเดือนก่อน +3

    مشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظك ويسعدك الحمدلله على نعمة الإسلام

  • @RabiahFujatu
    @RabiahFujatu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ለማአተ ኢስልም ከአርሽ በለይ ለላው አልሐምዱሊላህ ቀጥተኝ መንገዲ ስለ መረኝ❤❤🎉🎉

  • @1bsHs-o2h
    @1bsHs-o2h 12 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊሏ።ሙስሊም።ሰላረከኝ።ጌታ።አልሀምዱሊሏሂ

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي 2 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ በድጋሜ አላህዋ እደዚሁ ሙስሊም አርገህ ግደለኝ

  • @MubarkAli-d2f
    @MubarkAli-d2f หลายเดือนก่อน +1

    በጉባኤ ና በተሀድሶ የሚያጸድቁት ድርጅት እንጅ ኢምነት አይደለም።

    • @Feruzagetachew-e3w
      @Feruzagetachew-e3w หลายเดือนก่อน

      ይች ኮሜንት በጣም አሳቀችኝ

  • @Oneummah2026
    @Oneummah2026 29 วันที่ผ่านมา +1

    በፈለጎቻቸውም (በነቢያቶቹ ፈለግ) ላይ የመርየምን ልጅ ዒሳን ከተውራት በስተፊቱ ያለውን አረጋጋጭ ሲኾን አስከተልን፡፡ ኢንጂልንም በውስጡ ቀጥታና ብርሃን ያለበት በስተፊቱ ያለችውን ተውራትንም የሚያረጋግጥ ለጥንቁቆችም መሪና ገሳጭ ሲኾን ሰጠነው፡፡☝️

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 2 หลายเดือนก่อน +3

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ በለኢላ ሀኢለላ ላይ ውሠደኝ እኔኮ የሚገርመኝ እሡ በዳነ ባመለካችሁት ግን እራሡም መዳን አልቻለም

  • @JemilaKedir-u8r
    @JemilaKedir-u8r 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ፍጣሪ መጨረሻዬንም እሳምር ልኝ

  • @Emuselam-i2i
    @Emuselam-i2i 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ አላ ኒእመተል ኢስላም ያረቢ ኪታማየን አሳምርልኝ

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 2 หลายเดือนก่อน +8

    ባይብል የሚለውን ጉድ የማታውቁ ከቁርአን ላይ ስህተትን ስትፈልጉ ያሳዝነኛል !!

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g 16 วันที่ผ่านมา

    አላህምዱሊላህ አለኒመት ኢስላም

  • @SadaAli-ux9my
    @SadaAli-ux9my 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሁሱ 100 ሰዉእስልምናንተቀብ ለዋል ኢሻአላህ አተ የጀነት ነህ🎉🎉🎉🎉

  • @KqpprlUxqqql
    @KqpprlUxqqql 17 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nurmuhamad-g7c
    @nurmuhamad-g7c 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሱ መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና❤

  • @Wase381
    @Wase381 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህምዲሊላህ ሙሰሊም ላረገን ጌታ አላህምዲሊላህ

  • @Eman2300
    @Eman2300 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከተምታ ሀይማኖት እኳን አላደረገኝ አልሀምዱ ሊላህ

  • @ZedAhmed-o5z
    @ZedAhmed-o5z 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢንሻ አላህ ትስልሚያ ለሽ

    • @ZedAhmed-o5z
      @ZedAhmed-o5z 2 หลายเดือนก่อน +1

      @BirtukanGetachew-e4d ይቅርታ አንች ስለሰደብሽኝ አልሰድብሽም ከመሳድብ ስለለይማኖትስ ተማሪ !

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 2 หลายเดือนก่อน

      @ZedAhmed-o5z አወን ትትና ስላላችሁ አትሳደቡም የሚገርምሽነገር እኔም እህቶቸም ከስልምና ወደኦርቶዶክስ መተነው እውነትን አውቀን ስለዚህ ለአችም ፈጣሪ እውነትን ይምራሽ ከይቅርታጋ

    • @ኢክራምየነስሪቀብራራ
      @ኢክራምየነስሪቀብራራ 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@BirtukanGetachew-e4dአቲይንም ከስልምና ወደ ክርስትና መተሽ ነው ምናለ ቅጥፈታቹንኳ ብታቆሙ የናቱን አምላክ ልትከተይ ከስላም ወጣሽ የማይመስል አታውሪ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e หลายเดือนก่อน +1

      @@BirtukanGetachew-e4d ከእስልምና ወጣሁ ነው ያልሺው አሁን ፋቲሀ ቅሪልኝ ብልሽ አታቂውም ምን አለ ቅጥፈታቹን በልክ ብታረጉት 😂😂😂🤣 ባይብል አንብቦ መረዳት ሙስሊም ያረጋል አንድ የእስራኤል ጎረምሳ ነው ምታመልኪው 🤣

  • @fiiiddiiej5745
    @fiiiddiiej5745 2 หลายเดือนก่อน

    ያሱብሀን አሏህ ስታሳዝኑ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ያረብ በሀቅ ላይ ግደለን

  • @እሙሙአዝሰ
    @እሙሙአዝሰ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ አለሀምዱሊላሂ ሙስሊም አዲረገኚይረብ አላህእረጂም እዲሜ ወዲሜ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 2 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊህ ኒእመተል ኢሰላም

  • @GfghFvh
    @GfghFvh 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀም ዱሊላ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ

  • @ImamHossin-hl9rc
    @ImamHossin-hl9rc 2 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀን አሏህ

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሁሱ አላህ ይጨምርልህ ያበርታህ ወንድማችን

  • @ishakmohammed3165
    @ishakmohammed3165 4 วันที่ผ่านมา

    ቁርአን የአላህ ቃል ነው እንደው የአላህ ቃል አይደለም የጅብሪል ወይም የነብዩ ሙሀመድ ቃል ነው ቢባል እራሱ እነሱን አናመልክ ነበር ምክንያቱም የቁርአንን ተአምር ካነበባቹ ከሰው ወይም ከመላክት አይምሮ በላይ ነው ::

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊሏህ አለዲነል ኢስላም በርታወድሜ አላህ ዲነልኢስላምን ይወፈቃችሁ

  • @HussnaAli-yo6km
    @HussnaAli-yo6km 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ሁሱ

  • @hariahariya7540
    @hariahariya7540 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ወክበር

  • @NeimaaliiNeimaalii
    @NeimaaliiNeimaalii 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወድማችን አላህይጨምርልህ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አድሎሀል አንተን ለእኛም ከልብህ ዱዐ አድርግልን🎉🎉🎉

  • @Hadia-kd8sn
    @Hadia-kd8sn 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሡባሀን አሏህ ጌታየ ጥራት ይገባህ አሏህ ይህድኩም

  • @FatumaMahmmed
    @FatumaMahmmed หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱልላ
    ዲነልእስላም

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላል አላ ኒእመተክ ያረብ

  • @سعدهمحمد-ع7ص
    @سعدهمحمد-ع7ص 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 9 วันที่ผ่านมา

    መጽሐፍ ወረደ እሚባል ነገር የለም

  • @زينب-غ3ط3ط
    @زينب-غ3ط3ط 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ

  • @Vip2030-r4d
    @Vip2030-r4d 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህይጨምርልህህህ❤ 5:24

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይቀበለው ሁሱ

  • @EzedinTamem
    @EzedinTamem 12 วันที่ผ่านมา

    الحمد لله جعلنا مسلما

  • @SeidAhmed-vb7be
    @SeidAhmed-vb7be 2 หลายเดือนก่อน +3

    በቀጥተኛው መንገዲ አላህ ይምራሽ

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน +1

    masha allah allah ychemrlh wedimye bertaln masha allah

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ቀጥልበት ጀግናነክ ❤❤❤

  • @omudaha
    @omudaha 2 หลายเดือนก่อน +1

    በረታ 👍👍

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አለሀምድልለ አለ ንመተል እስለመ

  • @Jamalahmedin
    @Jamalahmedin 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያ አላህ ኻቲማዬንንንንንንንንን ሁሱ ወላሂ ሂዳያ ሆነሀኛል አልሀምዱ ሊላህ

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 2 หลายเดือนก่อน +2

    Jabaadhuu usuu bartaa mashaallah good true statement mashaallah allah bless you ❤❤❤💪💪💪👍👍👍

  • @RahmaOthman-b2u
    @RahmaOthman-b2u 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @zeburaargahamza320
    @zeburaargahamza320 2 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yewmel qiyama kemiyastel lachew yadrgk

  • @MohammedKasim-xx8il
    @MohammedKasim-xx8il หลายเดือนก่อน

    aunkuan qurann awqash litkarakari metshaf qudsin aunkan teradtash mekarakar achym mikniyatum mesthaf quds tebarizowal

  • @ነአምያረብ
    @ነአምያረብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ አላህሂድያ ይስጣችሁ

  • @HyBb-gl7pm
    @HyBb-gl7pm 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምድልለህ አለንኣማትልእስለም

  • @madenamadena7511
    @madenamadena7511 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሃምዱሊላህ አለናእመተልኢሥላም አላህ ሂድያ ይሥጥሽ

  • @Zamzam-s3t
    @Zamzam-s3t 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ኢሥላም ላደረከኝ

  • @SurprisedGoldenDoodle-zs9rt
    @SurprisedGoldenDoodle-zs9rt 2 หลายเดือนก่อน +1

    Isu Allaah yagezek wandeme Allaah yexabeqek

  • @samsungsa7696
    @samsungsa7696 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 หลายเดือนก่อน +1

    يا رب🎉🎉🎉 ሡብሀንአላሕ

  • @AbdulkaremDr
    @AbdulkaremDr 2 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah

  • @የመስኖዋ
    @የመስኖዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላሁልሙስተአን አላህ ይህድኩም

  • @mekiyamuhamde3485
    @mekiyamuhamde3485 หลายเดือนก่อน

    በአላህ ቁጡሩን ተባበሩኝእፈልጋዋለሁ

  • @Fatuma123Fatuma12-k
    @Fatuma123Fatuma12-k 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላሙስሊምላረከኚጌታምስግናይገባህያረብ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህረቢልአለሚን

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 2 หลายเดือนก่อน +1

    جزاك الله خيرا❤❤❤❤

  • @kibkjs5112
    @kibkjs5112 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እውንቱን መንግድ ይመራችሁ

  • @one-107
    @one-107 หลายเดือนก่อน

    እኮ እሱን ማለት ቁርአንን ማለት ሲሆን ታማኙ የሚለው ጅብሪልን አመልካች ነው። ስለዚህ እሱን ታማኙ ከአላህ ዘንድ አወረደው..

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 2 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇸🇦✅️أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك قل سيروا في الا رض ثم انظروا كيف كاب عقبه المكن بين ✅️لاإله إلا الله أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد الحمدلله على نعمة الإسلام سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله أكبر لاحول ولا قوة إلا بالله استغفر الزي لاإله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين ✅️

  • @BololoJenore
    @BololoJenore 2 หลายเดือนก่อน

    Quran ymalikitagn Ingi yeallaha ayonimmi sura 69:40 81:19

  • @nesiradienhalabaw
    @nesiradienhalabaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @JdDj-vy4im
    @JdDj-vy4im 2 หลายเดือนก่อน

    0:22

  • @ሰዉበሰወ
    @ሰዉበሰወ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ላሀዉለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላ😂

  • @SaSa-n3b5g
    @SaSa-n3b5g หลายเดือนก่อน

    ኧረላኢላሀኢለ.ላ.አላህ.በሰጋተስቅሏልእማልምአለ

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 2 หลายเดือนก่อน +4

    እስሊምና ቀጥተኛ ሀይማኖት ነው ምንም አትፈራገጡ

  • @KalidhajiKalidhaji
    @KalidhajiKalidhaji 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኣልሓምዱሊላህ

  • @medinaMohammed-y8x
    @medinaMohammed-y8x 2 หลายเดือนก่อน

    አሎሀምዱሊላህ

  • @Tanzania-k1e
    @Tanzania-k1e 2 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላሂ