ዘማሪት አቦነሽ አድነው - ዛሬ ለኔ | Zemarit Abonesh Adinew - Zare Lene | Orthodox Mezmur 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 859

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 15 วันที่ผ่านมา +362

    😢😢😢😢😢አምላኬ የስደት ልጆችክ ለንስኣ ለቅድስ ቁርባንክ አብቃን መጨረሻዬን አሳምርልኝ

    • @EseretKolfe-x1g
      @EseretKolfe-x1g 14 วันที่ผ่านมา +6

      አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 14 วันที่ผ่านมา +4

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @HpGp-n9b
      @HpGp-n9b 14 วันที่ผ่านมา +10

      አሜን የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው ማርአምን 🤲🤲

    • @MaeazQatar
      @MaeazQatar 14 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን😢❤

    • @WehneshetTadese
      @WehneshetTadese 14 วันที่ผ่านมา +2

      Amen medanalem aderawun ede edekosheshene edayweseden aderawun🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 7 วันที่ผ่านมา +71

    ይሔ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረ የምትሉ👍😥ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዛሬ ለኔ አዲስ ማለዳ የው🙏

  • @medanetabate6920
    @medanetabate6920 14 วันที่ผ่านมา +163

    ምን ብዬ ልጻፍ ቃል አጣው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክልን ምንኛ መታደል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

    • @SasahasheShashe
      @SasahasheShashe 11 วันที่ผ่านมา +4

      😢😢አሜንአሜን❤️❤️❤️❤️አግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @YonasZeray-t1i
    @YonasZeray-t1i 12 วันที่ผ่านมา +104

    እናቴ ከተለየችኝ ቀናት አለፉ። ሕይወት ከንቱ በሆነችብኝ ሰዓት ይህን መዝሙር ባረከኝ። ፈጣርዮ ተስፋ ቆርጬ አስቀይሜሃለው እና ይቅር በለኝ። እህቴ ዘመንሽ ይባረክ❤❤ ከእንግዲህ አላለቅስም ❤

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 12 วันที่ผ่านมา +14

      እንግዲህ ምን እንላለን እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል የእናትህን ነፍስ ከደጋጎቹ ጋር ያድርግልን 🙏 ቤተሰቡን ያበርታ🙏

    • @TigistFine
      @TigistFine 12 วันที่ผ่านมา +9

      የእናትሽን ነብስ በደጋጎቹ እቅፍ ያኑርልሽ ተፅናኚ

    • @አቅሌስያእህተማርያም
      @አቅሌስያእህተማርያም 12 วันที่ผ่านมา +4

      የእናትክን ነብስ በአጸደገነት ያሳርፍልን እግዚአብሔር ያጽናችሁ

    • @aboneshboku
      @aboneshboku 11 วันที่ผ่านมา +7

      እናትህን እግዚያብሔር ነፍሳቸውን ይማርልህ እግዚያብሔር ያፅናህ ወንድሜ አይዞህ እኛም ወደዛው ነን እሳቸውአባታቸው እቅፍ ላይ ናቸው

    • @LewiiAbel
      @LewiiAbel 11 วันที่ผ่านมา +2

      😢❤❤❤❤

  • @sulamtise
    @sulamtise 14 วันที่ผ่านมา +54

    ከ15 ግዜ በላይ ሰማሁት እንዴት ነፍስ እንደሚያሳርፍ😢

  • @ሔሉ_g5
    @ሔሉ_g5 12 วันที่ผ่านมา +41

    😢😢😢😭😭ይሄ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረልኝ 😢😭 አቤቱ አምላኪ ሆይ እምነት ጨምርልኝ

    • @AlemituBadho
      @AlemituBadho 9 วันที่ผ่านมา +1

      AMEN AMEN AMEN

    • @WsKn-o1e
      @WsKn-o1e 8 วันที่ผ่านมา

      ኣሜንንን😢😢😢

  • @tsehayderja
    @tsehayderja 10 วันที่ผ่านมา +25

    አምላኬ ሆይ ካለሁበት የጭንቀት የተስፋ መቁረጥ የድበርትና የባዶነት ስሜት አውጣኝና ይሄ መዝሙር ለኔ ህይወት እንደተዘመረልኝ አድርጌ ልቁጠረው ለንስዓም አብቃኝ

    • @BEZAWITNEGA-y9t
      @BEZAWITNEGA-y9t 10 วันที่ผ่านมา

      Me too ✋️

    • @elizabettesfaye2451
      @elizabettesfaye2451 10 วันที่ผ่านมา +3

      አይዞሽ ቆንጆ የሰላሴን መዝገበ ጸሎት መጸሐፍ አለ አሱን በየቀኑ አንበብይ ት ወጫለሽ

    • @tsehayderja
      @tsehayderja 10 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ ሞከርኩ ግን አቃተኝ

    • @Alexo28-e3s
      @Alexo28-e3s 10 วันที่ผ่านมา +1

      ተመሰገን😊😊😊

    • @Alexo28-e3s
      @Alexo28-e3s 10 วันที่ผ่านมา +1

      ተመሰገን😊😊😊

  • @raheltigstu1679
    @raheltigstu1679 12 วันที่ผ่านมา +35

    አቡዬ ይህ የእኔም ታሪክ ነዉ! ከፍተኛ የሆነ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ተደርጎልኝ አምላኬ ከሞት አዳነኝ! ሁሌም ያንን ጊዜ ሳስበዉ ድንንንቅ ይለኛል! ይህንን ድንቅ የሆነዉን አምላኬን የማመሰግንበት ቃላት አጥቼ ነበር! አሁን ግን አገኘሁ እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት የሰማልን!

    • @WsKn-o1e
      @WsKn-o1e 8 วันที่ผ่านมา

      እኔም😢😢😢😢😢2015

    • @aboneshboku
      @aboneshboku 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንኩዋን እግዚያብሑር አዳነህ 🙏🙏🙏

  • @Terezya-f6c
    @Terezya-f6c 13 วันที่ผ่านมา +40

    ይሄ መዝሙር ለኔ ነው 😢😢😢😢😢😢😢 በእውነት የልቤን ለእግዚአብሔር እንደዚህ ነው የነገርኩት ችግር ውስጥ ሆናችሁ እግዚአብሔር የደረሰላችሁ ሁሉም ሰው ወናተ ተስፋ የቆረጠባችሁ ይህ መዝሙር ለናተ ነው ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @AG-cu2fh
      @AG-cu2fh 12 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb 5 วันที่ผ่านมา

      አሜን ❤❤❤

  • @GizachewDirsha
    @GizachewDirsha 13 วันที่ผ่านมา +14

    የደረሰበት እና የተደረገለት ስሜቱን ይረዳዋል።

  • @RedietHebistu
    @RedietHebistu 16 วันที่ผ่านมา +38

    ለሀገራትችንም አዲስ ቀን ያምጣላት የደም ምድር ሆነችብን😭😭😭😭

    • @TigisttTariku
      @TigisttTariku 16 วันที่ผ่านมา +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @kalkidanDadhi
      @kalkidanDadhi 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን፫🙏🙏

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 14 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @AbebaHabte-p4k
      @AbebaHabte-p4k 12 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @HannaDaniel-dj6rw
      @HannaDaniel-dj6rw 11 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 16 วันที่ผ่านมา +12

    It is me thank you God after 4 year brain cancer I am here thank you God!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 15 วันที่ผ่านมา

      Elelele

    • @MeskeremAmare-r3p
      @MeskeremAmare-r3p 6 วันที่ผ่านมา

      Ellllllllllll Thanks To God

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 6 วันที่ผ่านมา

      @ 🙏🙏🙏

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 6 วันที่ผ่านมา

      @@Black-lioness 🙏🙏🙏

  • @RakRams-z2r
    @RakRams-z2r 11 วันที่ผ่านมา +9

    ❤❤❤❤ 🥲🥲🥲 አኔ ዛሬ ባጠም ካፈቶኛል በፅሎታችሁ አሰቡኝ 🥲🥲🥲🙏🙏🙏

    • @Alexo28-e3s
      @Alexo28-e3s 10 วันที่ผ่านมา +1

      የምን መሰነፍ ነው. እናታችን ድንግል ማርያም እያለችልን😊😊😊😊

  • @MihertAb-s5m
    @MihertAb-s5m 13 วันที่ผ่านมา +20

    ❤❤👉 በዚህ መኖር ለኛ መልካም⛪️⛪️⛪️ ነው

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 10 วันที่ผ่านมา +11

    እህቴ ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ የምታገለግይበት ዘመን ይጨምርልሽ መመረጥ ነው ከአለም ወቶ ስለክብሩ መዘመር በእንባ ነው የሰማሁት ምህረቱን ለታመሙ ሁሉ ይድረስ ተባረኪልኘ 🙏😢😢

  • @AsnakuShankute-g1n
    @AsnakuShankute-g1n 6 วันที่ผ่านมา +4

    "አንተን ማገልገል መባረክ ነው" አሜን አሜን አሜን.......ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @DawitTesfamariam-hr3ov
    @DawitTesfamariam-hr3ov 16 วันที่ผ่านมา +20

    ባንቺ መዝሙር ሁሌም እንደተፅናናው ነው❤❤❤❤

  • @هناالحازمي-س4ظ
    @هناالحازمي-س4ظ 12 วันที่ผ่านมา +14

    እዳዉ ለዚህ መዝሙር ቃልት ያጣሁት እኔ ብቻ ነኝ 😢😢😢😢ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Emaa623
    @Emaa623 13 วันที่ผ่านมา +6

    😭ይህ መዝሙር ልብ ይነካል እውነት 💔ለሁላችንም የምንናፍቃትን አዲስ ቀን የምጣልን

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 7 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ጀግና ሴት አቡዬ የመረጥሽዉ ጌታ አይለይሽ ኡፍ ተባረኪ ኡፍፍበጣም ግሩም መዝሙር ተባረኪ
    ግሩም ዝማሬ እግዚአብሔር ተዋህዶ ስላረከኝ

  • @የማታወርቅ
    @የማታወርቅ 11 วันที่ผ่านมา +12

    አምላክ ሆይ ዛሬ ለኔ አዲ ሰቀን ነው ብዬ እንድዘምር ለቅዱሰ ደምህና ለክቡር ሰጋህ አብቃኝ 😢
    ከተለቀቀ ጀምሮ ደጋግሜ ምሰማው
    መዝሙር በቤቱ ያኑርሸ እህታችን ❤

    • @Alexo28-e3s
      @Alexo28-e3s 10 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ይሰነዋል❤❤❤😊😊😊

  • @መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ
    @መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ 14 วันที่ผ่านมา +20

    እውነት ለመናገር እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ደጋግሜ 🙏🙏🙏ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የኔ እናት ❤❤❤አምላክ ሆይ የስደት ልጅችህን አስበን ለነስሀ ሞት ለስጋው ለደሞ አብቃን🤲🤲🤲

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም መዝሙር ሰሰማ ሁሌም አለቅሳለሁ😢😢😢

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 14 วันที่ผ่านมา +17

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ይህ መዝሙር የተዘመረው ለእኔ ነው 🙏🙏🙏🙏
    ዛሬ ለእኔ አዲስ ማለዳ ነው
    ዛሬ ለእኔ ፍፁምአድስ ቀን ነው
    አልጋሽን ጣይና ተነሽ ተብያለው
    ዘመን ጨምሮልኝ በዜማ ቆሚለሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @lome1219
      @lome1219 14 วันที่ผ่านมา

      ጥአፍልን እስኪ ሙሉውን ግጥም

  • @kalkidanDadhi
    @kalkidanDadhi 14 วันที่ผ่านมา +10

    ዛሬ ለእኔ 🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤🥳

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox 12 วันที่ผ่านมา +5

    ግሩም ዝማሬ

  • @HabelDejen
    @HabelDejen 12 วันที่ผ่านมา +5

    የክርስቶስን ክብር መናገር ምንኛ መታደል ነዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡በቤቱ ያፅናልን፡፡

  • @azadmogas6346
    @azadmogas6346 12 วันที่ผ่านมา +6

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን እድት ዉስጤን ደስ ብሎኝ እደሰማሁት ስደተኝ እህታችሁ ነኝ እናት እና አባቴን በስደት እያለሁ አጥቻቸዉ ለመኖር እየተፍጨረጨርኩ ነዉ ዘመንሽ ይማረክ

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 12 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ በርቺ እህት

    • @fikermamo8783
      @fikermamo8783 10 วันที่ผ่านมา

      ❤😢አይዞሽ ውድ እግዚአብሔር የወደደውን አድርግ ነብስ ይማር አንችም በርች እግዚአብሔር ያጽናናሽ❤

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 14 วันที่ผ่านมา +13

    አሜን አሜን አሜን ውድ እናቴ ሰወድሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በሰላም በፍቅር አኑሮ ሺአመት ያኑርልን ውድ እናታችን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለሁላችን❤❤❤

  • @rozaroza24144
    @rozaroza24144 13 วันที่ผ่านมา +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምን ብዬ እንደምፅፍ ቃል አጣው😢😢😢

  • @MesiYoutube-m8w
    @MesiYoutube-m8w 12 วันที่ผ่านมา +7

    ዛሬ ለእኔ አዲስ ማለዳ ነው😢😢😢😢😢😢😢 ነብስን ከስጋ የሚለይ መዝሙር😢😢😢😢😢😢😢እውነት ብስማው የማልጠግበው በእንባ የሚዘመር ቀሪ ዘመንሽ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 14 วันที่ผ่านมา +10

    ዋዉዉ ምርጥ መዝሙር ነዉ 😢እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከዉ እህታችን በርችልን❤❤❤❤❤

  • @abenezerdaniel5610
    @abenezerdaniel5610 9 วันที่ผ่านมา +8

    ኣቡነሽ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤ እባክሽን እቺ መዝሙር ከህይወቴ ጋር ስለ ምትተሳሰር በ ትግርኛ ልድገመው ፍቃድ 😢😢😢በ ማርያም

  • @hopefree7558
    @hopefree7558 14 วันที่ผ่านมา +6

    አምላኬ ዛሬን ስለስጠህኝ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 14 วันที่ผ่านมา +7

    ታማ ነበር እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 6 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልል እወነት ነው ሳይገባን ዘመን የጨመረልን እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ በአሁን ሰአት የሚመጥን መዝሙር ሆኖ አኝቼዋለሁ ተባረኪ እልልልልልልልልልል

  • @EtagegnehuGetachew-b6b
    @EtagegnehuGetachew-b6b 5 วันที่ผ่านมา +2

    ድምጽህን ስሰማ በጣም እደነግጣለሁ በእውነት ቃላት አጣሁልህ እግዚአብሄር አብዝቶ ጸጋውን ይስጥህ🙏🙏🙏🙏

  • @orto_media_podcast
    @orto_media_podcast 11 วันที่ผ่านมา +3

    ዛሬ ለኔ😢❤

  • @BiniyamAynalem-e1c
    @BiniyamAynalem-e1c 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምንኛ መታደል ነው ፋቅሩን በመዝሙር መግለፅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @HirutSamii
    @HirutSamii 13 วันที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏አቤቱ አምላኬ እኔንም ከሀጢያት አርቀህ ለምስጋና አብጋኝ😢😢🙏

  • @HargKebron
    @HargKebron 13 วันที่ผ่านมา +12

    አሜን አሜን አሜን ለአገራችንም ችግሩ ጦርነቲ አብቅቶ አዲስ ቀን ያምጣልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lidiaayehu817
    @lidiaayehu817 14 วันที่ผ่านมา +8

    ለምስጋና የጠራሽ ፈልጎ ያገኘሽ ጌታ ክብር ይሁንለት❤🙏🙏🙏 ዘመንሽ ይባረክ

    • @Alexo28-e3s
      @Alexo28-e3s 8 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን😊😊😊😊😊

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv 15 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @DenkshBesha
    @DenkshBesha 3 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ብሰማው አልጠግብ አልኩ መዝሙሩን ብቻእግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ከዚህ በላይ እድታገለግይ ያርግሽ የኔ ቃል የለኝም😢😢😢😢😢😢😢

  • @bruktiyoutube7958
    @bruktiyoutube7958 16 วันที่ผ่านมา +3

    አምላኬ ሆይ አሳቤን ሙላልኝ አዲስ ቀን አሳየኝ 😢😢

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ጀግና ሴት አቡዬ የመረጥሽዉ ጌታ አይለይሽ ኡፍ ተባረኪ ኡፍፍበጣም ግሩም መዝሙር ተባረኪ

  • @TigistTibebu-i6x
    @TigistTibebu-i6x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለዘማሪትአቦነሽ ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ዛሪ ለኔም አድስቀንነው

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ วันที่ผ่านมา

    ይህ መዝሙር ልብ ይነካል 😭😭😭😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 3 วันที่ผ่านมา +1

    𝚊𝚖𝚎𝚗 𝚊𝚖𝚎𝚗 𝚊𝚖𝚎𝚗
    𝚎𝚕𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎
    𝚎𝚕𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎
    𝚎𝚕𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎𝚎
    👏👏👏👏👏👏👏

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 16 วันที่ผ่านมา +6

    አቡዬ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛልሽ

  • @Yordan80
    @Yordan80 13 วันที่ผ่านมา +4

    አብዬ ዝማሬሽን ምስጋናሽን ይቀበልልሽ እንኩዋን እግዚአብሔር ፈወሰሽ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ . ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @FjjGjj-f9t
    @FjjGjj-f9t 2 วันที่ผ่านมา +1

    አንተን ማገልገል መባረክ ነው ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 วันที่ผ่านมา

    ❤እልልልልልል እውነትም ለኔም ለቤተሰቤም አዲስ ቀን ነው አዲስ አዲስ !!!❤❤❤

  • @abebechdemlie9401
    @abebechdemlie9401 13 วันที่ผ่านมา +3

    አምላኬ ተመስጌን እንኳን ለዴጁ አበቃሺ እማየ ተመስጌን ለሱ ምን ይሳነዋል ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @መኑውእቱዝንቱ
    @መኑውእቱዝንቱ 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በቃችሁ ብሎ ለንስሐ ሞት ያብቃን በቤቱ⛪️ ይሰብስበን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ
    @ሰላምለኪ-ሸ8ኘ 17 วันที่ผ่านมา +3

    elelelelelelelelelel egziabher yemesgen zare lene addis ken new mariyamn betammm des yemil zemare new

  • @sboz2622
    @sboz2622 13 วันที่ผ่านมา +3

    ድንቅ ዝማሬ ዘመን ጨምሮልን ለዚህ ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭" ዛሬ ለኔ አዲስ ማለዳ ነው, ዛሬ ለኔ ፋጹም አዲስ ቀን ነው አልጋሽ ያዥና ተነሽ ተብያለሁ ዘመን ጨምሮልኝ ለዜማ ቁሜአለሁ ... "😭😭😭
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @keyethio830
    @keyethio830 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤ ብሰማዉ ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraEth-t1e
    @SaraEth-t1e 12 วันที่ผ่านมา +3

    ዛሬ ለእኔ አዲስ ማለዳ ነው😢😢😢😢
    ዛሬ ለእኔም ፍፁም አዲስ ቀን ነው😢😢
    ማዕበል ወጀቡን ያሳለፍከኝ ጌታ ክብር ምስጋና ላንተየተ ይሁን❤❤❤❤😢😢😢
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😢❤❤❤❤😊

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 13 วันที่ผ่านมา +3

    እንኮን ለዚህ አበቃሽ😢😢😢ለንስሀሞት አብቃኝ በደሌን ሳታይ ጌታሆይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት የዛሬ10አመት ዮቶብ ላይ ስታለቅስ እንዴት እዳሣዘነችኝ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ተመስገን🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tegset3214
    @tegset3214 14 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ እናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ❤❤❤

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 11 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @HiwiHiwan-p4f
    @HiwiHiwan-p4f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለኛም ለዚያብቃን ያገልግሎት እድሜሽን ያርዝምልሽ

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 2 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክል❤❤❤

  • @ኃይሌገብርኤልሁሉምነገርለ
    @ኃይሌገብርኤልሁሉምነገርለ 13 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ብዬ ልፃፍሽ ቃላት ያጠርናል እግዚአብሔር የመላክት ዝማሬ ያሰማልሽ

  • @TigistTg-rg8js
    @TigistTg-rg8js 14 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እስቲ እንደእኔ ልእሉ እግዚአብሔር ይረዳዉ ያምስግን ስንቱ በእኔ አለፈ እስከነሀፅያቴ እዚህ ደርሻለሁ በንሰሀ እንድታጠብ እርዳኝ አምላኬ😢😢😢😢

    • @etubdinktiku5591
      @etubdinktiku5591 14 วันที่ผ่านมา +1

      Amen😢

    • @TigistTg-rg8js
      @TigistTg-rg8js 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@etubdinktiku5591 አሜን ለሁላችን❤❤❤❤

  • @ZemaritkidistmitikuOfficial
    @ZemaritkidistmitikuOfficial 6 วันที่ผ่านมา

    አቢቲዪ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ግሩም ዝማሬ ነው

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 13 วันที่ผ่านมา +2

    አምላኬ ሆይ ለንሰሃ እድሜን ስጠኝ አባቴ ተመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @xssa6895
    @xssa6895 13 วันที่ผ่านมา +3

    ዛሬ እውነት ነው ልቤን የነካው መዝሙር ማርያምን ዝማሬ መላእክት ያስማልን😢😢🤲✝️

  • @Ortoel
    @Ortoel 13 วันที่ผ่านมา +1

    zmare melakt yasemalen wed ehteye amlak kidusan zemarewn yekbelesh betam new mwedesh makebresh wed ehte

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 13 วันที่ผ่านมา +3

    💖💖💖ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @Freየማሪያምbx9sv
    @Freየማሪያምbx9sv 14 วันที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እንኳን ለዚ አበቃሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NigistB
    @NigistB 14 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ እናት እግዚያብሄር ይባሪክሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 14 วันที่ผ่านมา +3

    ምን አይነት መዝሙር ነው ዘምንሽይባርክ እናቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h 8 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ዛሪም አዲስ ነው ሁሌም ምስጋና ይግባው ፈጣሪ ሁሌመልካምነውና ምስጋና ይግባው❤❤❤

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን ሁል ጊዜ በምስጋና በዝማሬ በመንፈሳዊ አገልግሎት ብቻ እንድናይሽ ያድርግልን በህመምሽ አገልጋዩ ያደረገሽ ጌታ እኛንም በፈተናዎች ሁሉ አጽንቶ ወደቤቱ ይጥራን አሜን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 13 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢😢😢እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ደስየሚል መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እህቴችን በቤቱ የፅናሽ እድነዉ የሚየምርብሽ አባነሽ 😢😢😢😢 የንሰሀ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 14 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤

  • @Zufan-q4c
    @Zufan-q4c 13 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን በእውነት ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏ቃለሂወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YeshewatsehayMengistu-wc5vf
    @YeshewatsehayMengistu-wc5vf 8 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ለእኔ ፍፁም አዲስ ቀን ነው የንስሀ እድሜ ጨምረክ ይቺን ቀን እዳይ ስለፈቀድክልኝ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TinaTina-i3m
    @TinaTina-i3m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምላኬ ሆይ ለንሥሀ አብቃን ሥደተኛ ልጆችህን😢

  • @BirtukanEshetu-n7r
    @BirtukanEshetu-n7r 4 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭liyyu mezmur new zimmare melaektn yassemmallin ihitachn🤲

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤እልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ

  • @ዜድግሬሰርፋምሊ
    @ዜድግሬሰርፋምሊ 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምለው ጠፋብኝ 😢😢😢😢

  • @ማርያም12
    @ማርያም12 10 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢 ለኔም መጨረሻዬን አሳምርልኝ ደክሞኛል በስደት 😢

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 10 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎትሽን ዘመን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @መስከረም-ጐ7ቸ
    @መስከረም-ጐ7ቸ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቃላ ሂውት ያሳማልን የ አግልግሎት ዛማንሽህን ያብዛልሽ ባጣም ልብ የሚናከ መዝሙር ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @EsromMehari-db6ub
    @EsromMehari-db6ub 10 วันที่ผ่านมา +3

    ዝማሪ መላእክት ይሰማልና እህታችን
    ግን እሂ መዝሙረ ነሊ ነው እንዲ የተዘመረው በህመም ተእጂያለሁ ወደ
    🏥ሆስፒታልን ስሂድ ቀናት ይቀራሃል ተሞታለ ተብዬ ጸበል ጠጥቼ ድኣንኩ
    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
    ዛሬ ለኒ ኣዲስ ቀን ነው❤❤❤❤❤❤

    • @fantuabegaz7217
      @fantuabegaz7217 7 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስከን

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዛረም ለኔ አዲስ ቀን ነዉ ዝማረ መላእክ ያሰማልን❤❤❤🎉🎉

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 12 วันที่ผ่านมา +6

    በስማም ስሰማው እደት እደነዘርኝ አምላኬ ሆይ እደእናት የሆነችውን እህቴን አንተ ፈውስልኝ በምህርትህ ጎብኝልኝታሪኳን ቀይርልኝ እሚሳንህ የለምና🙏🤲😭😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልል

    • @edaan77
      @edaan77 10 วันที่ผ่านมา +2

      Egziabher yemerat Yane wud ,,Mihert yesu new min yesenewal tedenalech Eshi Tesfa atekuretu

  • @K.T-m4r
    @K.T-m4r 15 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚያብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ሁለም በደስታና በጤና ያኑርሽ ሀሌሀሌ ሉያ ክበር የኔጌታ

  • @yodittadesse3474
    @yodittadesse3474 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አቡይዬ❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እድሜ ጤና ሰቶን ለንስሐ ያብቃን 😢 ዝማሬ መላዕክት ያስማልን እናታችን❤

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 12 วันที่ผ่านมา +1

    እያለቀስኩ የሰማሁት መዝሙር ነው እህቴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኡፍፍፍፍ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው በእውነት አምላኬ ሆይ የስደት ልጆችህን ለሀገራችን አብቅተህ ስጋዎ ደሙን ለመቀበል አብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 13 วันที่ผ่านมา +1

    አቦይየ የኔ ልዪ ዘማርይየ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃሽ እግዚአብሔር ጥበቃው ድንግል ምልጇዋ አይለይሽ❤❤❤

  • @selamermias3961
    @selamermias3961 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃላት አጣውለሁላችን ወደሡ ያቅረበን

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 4 วันที่ผ่านมา

    🌿🕊እግዚአብሔር በቤትሽ ይግባ🕊 🌿
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተባረኪ

  • @TigistYilma-v6h
    @TigistYilma-v6h 15 วันที่ผ่านมา +3

    ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @ZinashBirhanu-i8b
    @ZinashBirhanu-i8b วันที่ผ่านมา

    Amen amen tasfye ba chalmagn yihn mezmur ba samu kan betam targagichalew ❤❤❤❤❤❤❤