//ባለትዳሮቹ// "ልጅ መውለድ አትችሉም ተብለን ብዙ ፈተናን አሳልፈናል..." ከተዋናይት ንፁህ ሀይሌ እና ባለቤቷ በላይ መኩሪያ ጋር/እሁድን በኢቢኤስ/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
ትልቅ ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው ልጅ ከሌለ የወንድ ቤተሰብኮ አያስቀምጥም
ትዳራችሁ ይባረክ
Kkkkkkkiiiiiiiiiiiii
Kkkkkkkiiiiiiiiiiiii 😁
የኔ ውዶቹ ደምሩኝ
ፍልቅልቆ ሻሼ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ንፁህ ሀይሌ ንግግርሽ ግልፅ ነሽ በእዉነት
ፅናትን የእግዛብሄርን ተአምር ሁሉም ይማር ለእግዛብሄር የሚሳነው የለም።
@@romanabebe7394 y you
የሚገርም ታሪክ ነው ንፁዬ ፅናታችሁ ደስ ይላል ለሌሎቹ ተምሳሌት ናችሁ ልጆቸመችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ።
በ1 ወር ትውውቅ ወርቅ የሆነ ባል ሰጥቶኝ በተክሊል አገባሁት 4 ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ወለድኩለት በትዳር 15 አመት ሆነን። ትዳር ደስ ይላል ነገር ግን ልጅነትም ስላለ መጀመሪያ አካባቢ ከባድ ነው ሁለት የማይተዋወቁ ሰዎች የተለያዩ ቤተሰብ ጋር ያደጉ በአንድ ላይ ሲኖሩ ብዙ አለመግባባት ይፈጠራል ከ2 እስከ 3 አመት በተራ ነገር ያጋጨን ነበር ባሌ እኔን ስሚኝ ገደልም ልክተትሽ ሲለኝ እሺ አልኩት በሱ መንገድ መሄድ ጀመርኩ ይሄንን ፈተና ካለፋችሁ በቃ ብልህ ሴት ከችግር ከመከራ ትምህርት ትወስዳለች የሰላም የደስታ ምንጭ ናት ሴቶችዬ ሆደ ሰፊ ሁኑ ለባሎቻችሁ ተገዢ ሁን አሁን ላይ ባል ሚስት ከሚለው አልፈን እንደ እህት እና ወንድም እየተሳሰብን በፍቅር እየኖርን ነው።
የምንወደው መላኩ ገብርኤል ጥበቃው አልተለየንም ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን።
ተመስገን ትዳር ማለት ትልቅ ተቋም ነዉ መማሪያ ነዉ ከታገሱት ያልፋል እዉነት ነዉ
Egzabher ymsgn amen gobz
Gedel liktetesh yemil bal eshi malet tiru set mehon aydelem! Aymero yeteseten endenaseb new!!! Gedel megbat yemifelg yemegbat mebetu yetetebek sihon hedel lemegbat alefelegem yemilem endezaw mebtu yetetebeke lihon yigebal!
@@selamawittafesse4247 አበው ሲናገሩ፣ ንባብ ይገድላል ትርጉም ያድናል ከላይ ብቻ ያለውን ነገር በመመልከት አንጠልጥሎ በመሮጥ ለስህተት ይዳርጋል ።
Selamye wude lik bleshal enem endanchi balwa yemtakebr ehonalehu lijochshna balsh ferari ytebklsh
ምን ዓይነት መባረክ ነው?!
❤❤❤
ከ 16 ኛው ደቂቃ ጀምሮ በተዘበራረቀ ስሜት እና በደስታ እንባ እየታጠብኩ ነው ያየሁት።
የምትገርሙ ጥንዶች።
እኔም የማውቃቸው ፍቅራቸውን በምሳሌነት እያየሁት ያደግሁት እንደ እናንተው የሚያምሩ ባለትዳሮች አሉ።
ተስፋ በቆረጡበት በመጨረሻ የተሰጣቸው ልጅ ባለፈው ዓመት ተመርቋል።
እግዚአብሔር በየትኛውም እድሜ እንደሚባርክ አምናለሁ።
ትውልዳችሁ ይባረክ!!!
🙏❤🙏
እረ እኔ ካገባሁ 11 አመቴ ነው ግን እስካሁን አልወለድንም ግን ተፋቅረን እንኖራለን ግን አሁን አዳድ ሰዎች ሊበጠብጡን ይፈልጋሉ በድዋም በፀሎታቹ አግዙን 😭😭😭😭
አይዞሽ እማ ሁሉም ለመልካም ነዉ
ከምር መታ ነው ምትወልጅ..ብቻ ተስፋ አርጊ.,ከወልድሽ ግን ኢቺን ፁፍ አስታወሺ
@@frezodsalamon5524 ደምሪኝ ዉዴ ስወድሽ
እኔም እንደናተነኝ ዱአ አድርጉልኝ
የቅዱስ ሩፋኤል መልካአ ያለ መቆረጥ ድገሚ የሩፋኤል ፀበልም በየቀኑ በባዶ ሆድሽ ጠጪ ፂሙ ፀልየ ሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን ነው ተግባራዊ ካደረግሹ በረግጠኝነት ታረግዝያለሽ። በቅርብ የማቃቸው ሰዎች የተጠቀምበት ነው የነገረኩሽ እህቴ ተግባራዊ አድረጊው አደራ
ያገባ ሁሉ ልጅ ይወልዳል ማለት አይደለም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና ለማንኛሁም ጌታ ድቅ ነገር ስላደረገላቹ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ🙏🙏🙏!!!
ኑፁህየ በጣም ነው የምወድሽ የትዳር ታሪክሽ የባልሽ ጥንካሬ ወላሂ አስለቀሰኝ ፈጣሪ ልጆችሽን ጠብቆ ያሳድግልሽ
ወላሂ በጣም ነው ተስፋ የሰጣችሁኝ እኔም አትወልጅም ብለውኛል ዶክተሮቹ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ግን በጌታየ ባድየ በአላህ ተስፋ አልቆረጥኩም ።
አይዞሽ ፈጣሪ መታ የተባረኩ ልጆች ይስኝሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ዉዴ
አይዞሽ እግዚሀብሔር አይደሉም እነሱ ካይምሮሽ አውጭው አልወልድም የሚለውም አታስቢው አድ ብቻ ሳይሆን 5 ትወልጂለሽ እመንኝ ብቻ እግዚሀብሔር የምንም ነገር አባት ነው ያረግልሽ
አብሽሪ ሁቢ ሀያሉ ጌታችን የሚሳነው የለም በዱአ በርች አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
Allah yesxeshale abishery degmo mehaseneshen tashiw
Abshery yen wued bduashe breche
የእውነት ተፈትኖ የወጣ በወርቅ የሚመሰል ትዳር አምላኬሆይ እንዲ ብርቱ የሆነ ማንነት ስጠኝ ስጠን አሜን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹን ይባርክ 🙏🙏🙏
እንደማመር ውዴ
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዴ
@@woinytube8291 ግቤና ሰብ አርገሽ ኮመንት አርጊ መጣለው
Amen nnn
.
ናፍቆት እራስዋ ከባልዋ ጋር ትቅረብ የምትሉ ላይክ እርጉኝ
ልጅ እና ባል የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው
ትክክል
የኔ ማሮቹ ደምሩኝ
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው የወለዳችሁ ይደጉላችሁ ላልወለዳችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤
Amen
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
ንጹህዬ ( ሻሽዬ የቤቶች ድምቀት ጎበዝ ተዋናይ ነሽ አለባስሽ ሲያምር ታምራላችሁ አብራችሁ አርጁ🙏🏾❤️
አቤት ምን አይነት መልካም ባል ነው ፈጣሪ ዘመናችውን ይባርክላችው
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
ሁሉን ማድርግ የሚችል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
አሜን
አሜን፫
Amen 🙏
አሜን ደምሬኝ ዉዴ
አሜን
ንፁ ፈገግታሽ ደስ ሲል ሁለታቹም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው ልጃቹንም ያሳድግላቹ
@Miliyen Damene እሺ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ
@@hananamara1129 አወ
እንደማመር ውዴ
@@woinytube8291 እሺ ውዴ ነይ በኮሜንት
እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላቹ ልጆቻችሁን ደግሞ ብዝት ያድርግላቹ እናንተ የጥንካሬ ምሳሌ ናችሁ
እንደማመር ውዴ
ንፁህየ የህዝብ ልጅ ነሽና ታሪክሽን ለህዝብ እንዲማርበትና ተስፍ እንዳይቆርጥ በግልፅ ሰለተናገርሽ እግዚያቢሄር ይባርክሽ።
ታሪካችሁ በጣም አስተማሪ ነዉ❤️❤️
እንዴት ደስ ይላል የትዳርን ክቡርነት በደንብ ነገራችሁን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያስደስታችሁ ተመስገን ፈጣሪ ላንተ ምን ይሳንሀል ❤️❤️❤️
👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ የተከታተልኩት ቃለ መጠይቅ
ውዶቹ ደምሩኝ
የባልየው እጅግ አድናቂ ነኝ!!!
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
እግዚአብሔር ጥበቃው በዙሪያቹ መላእክቱን ይላክላቹ እጅግ የሚደነቅ ባል እድሜ ናጤና ይስጥህ ልዩ ክብር ላንተ አለኝ ፡ ተባረክልኝ ግሩም ድንቅ ባል በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ያብዛላቹ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ፍቅር ይጨምርላችሁ ሁለየም በደስታ ኑሩ ቤታችሁ በደስታ ይሞላ
እግዚኣብሔር ረጅም እድሜናጤና ይስጣቹ ልጆቻችውን ያሳድግላቹ ፍቅራቹን ያብዛላቺ
እንደማመር ውዴ
በትክክል 100% ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው!
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
ንፁዬ እንኳን እግዚአብሔር በልጅ ባረካችሁ ባለቤትሽም ጠንካራ ሰው ነው
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔርሁሉንም ይሰጣል ዶክተር ተስፋዬ የድንበሯ ከሆነ እኔም ላመስግነው ደሜ O- ነው ሁለት ሀኪም ቤት ደም የለንም ያንቺ ብለውኝ ልጄ ታፍና እሱነው ያተረፈልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልጄ አሁን 10 አመቷ ነው እና የተባረከ ዶክተር ነው አመሰግናለው 🙏🏽🙏🏽
ምን አይነት አስደናቂ,አስገራሚ,አስተማሪ, አስደሳች, ማራኪ እና ህይወት ለዋጭ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡
አቤቱ እምነት ምንኛ መታደል ነው እምር ንፁህ ነሽ አርቴስት ሁኖ ማዕተብና የእግዚአብሔርን ስሙን አጥብቆ ይዞ የሚዞር አንችን አየሁ በንግግሮችሽ ምሀል የሱ ስም አለበት ። ስንቶቹ ማዕተባቸውን ሲፈቱ ስሙን ሊጠሩ ሲሸማቀቁ ይውላሉ እንደ እፍረት እየቆጠሩት ብቻ ማስተዋሉን ይስጥልንጅ በተለይ ትላልቅ ከተማና አድስ አበባን ይዞ ወደ ደቡቡ ክፍል የሚኖሩ ህዝቦች ማስተዋሉን ይስጥንጅ ።
😂😂😂😂ይመችሽ ንፁይ እንደስምሽ ንፁዉ ነሽ ፈታ ብይ ጨረስኩት ግልፅነትሽ ግን ስለልጅ ስታወር አስለቀሽኝ እዉነት ነዉ በትዳሩስጥ ልጅ ሲኖር የበለጠ ትዳርን ያደምቃል ፈጣሪ በልጅ አይፈትነን እኔም የመጀመሪያ ልጄን ፈትኖኛል በአላህ ተስፋ አልቆረጥኩምና ለመንኩትና ያጣዉትን ፎሬ አሳየኝ አላሀሚዲሊላሂ አንደኛ ናቹዉ ❤❤❤
ከባድ ነው
Amazing testimony! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ! አስተማሪ ንጸህ ፍቅር ያለው ትዳር ነው ። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ !
የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባረክ!!
መልካም ሰው ነህ የአንተ ከጎነዋ መሆን በእርሷ አዕምሮ ላይ ትልቅ ሚና ሠርቷል።ከዚህ ወንድም ሌሎችም ወንድሞች እባካችሁ ተማሩ።
ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!
እንዲህ አይነት ትዳር ለሁሉም ይስጠን የባልየው ትእግስት ዋው
የምር ምን አይነት መባረክ ነው ንጽህዬ እንኳን ደስ ያለሽ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች
ብሏል ቀረ ስቦ ሊቀ
፣ ዠመር ቀ
ዠ፣ዠ
ቯዟወበ
፣፣፣፣፣፣ቀበዘዎ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ንፁህ ፍቅል ለሁላቸንም ትግስትን ሰጠን በእውነት ምርጥ ባል ምርጥ
ሚስት በጣም ደስ ይላል በእውነት በጣም እድሜ ጤና
ይስጣቸሁ እርጅም እድሜ ይስጣቸሁ በእውነት በጣም
እንደማመር
እግዛቢሄር ይመሰገን ፈጣሪ ሲሰጥ የእድሜ ወሰን አይገድበዉም በ 60 አመታቸዉም ፍሬ የተሰጣቸዉ በልጂ የተባረኩ ሰንት እናቶቺ አሉ ኤልሳና ሳራ በሰተርጂና ነዉ በልጂ ፍሬ የተባረኩት ፈጣሪ ይቺላል ሁሉን መሰጠት
እዉነት ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እናተም ስለእግዚአብሔር ስለመስከራቹ በአደባባይ ምስክርነት ስለስጣችሁ በጣም ደስይ ይላል ለሁልም ትምህርት ነው እረጂም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም በጥበብ በምገስ የማምላክ የወላዲተ አምላክልጂ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያሳድግላቹ አሜን!!!
ጎደልያስ እግዚሐብሄር ታላቅ ነው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ትልቅ ነገር አድርጎላችኋል ተባርካችኋል ጠንካሮች ናችሁ በጣም ከእናንተ ብዙ ተምሪያለሁ ስላስተማራችሁኝ በግሌ አመሰግናችኋለው ዘመናችሁ ይባረክ
በስመ አብ የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
እጅግ በጣም ነው ደስ የምትሉት ዘመናችሁ ይባረክ!!!መድሀኒአለምን ይዞ ያፈረ የለም ክብር ምስጋና ለሱ!!!!!!!!!
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
እባካችሁ መላ ካላችሁ በልጅ ምክናያት ትዳሬ ሊፈረሥ ነው ልጅ ይሥጥሽ በሉኝ አሁንሥ ሆድ ባሣኝ😭😭😭😭💔💔💔💔
Allah yewafekish habibtii yarabii Hulu chay naw 😢
አሏህ ይወፍቅሽ
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ኡኡኡፈፍፍፍፍ አጀቴን በላሽኝ
አይዞሽ እግዚአብሔር በልጅ ይባርክሽ የኔ እህት
አይዞሽ ትእግስት አድርጊ ግን ካልወለድሽ ብሎ ትዳር የሚያፈርስ ወንድ ያገባትን ሴት ከልቡ ይወዳታል ነው ጥያቄው የማይወድሽ ከሆነ ብትወልጅም ትዳር ሊፈርስ ይችላል ልጅ መውለድ ብቻውን የጥሩ ትዳር መለኪያ አይደለም
በልጅ መፈተን ካባድነው ልጅ ለሚመኝ ሁሉ አላህ ይወፈቀን
😭😭😭
አሜን ያርብ።
አሚን
@@gdfgej2580 ወላሂ የልጂ እራብ ያወቀ ያውቀዋል። እህህህህህህ
@Tigist Hagose
እኔምንምየለኝ
ባልምየለኝ0ነኝ
ይታደሉታል አንጂ አይታገሉት እውነት ፈጣሪ መልካም ባል ነው የሰጠሽ ትግስቱ፣ጽናቱ፣የሚገርም ነው ማርያምን እንደዚም አይነት ወንድ አለ ለካ
ትዳራችሁን ጌታ ይባርክ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ታምራላችሁ
እንደማመር ውዴ ነይ ቤቴ
ማአሻአላህ ደስ ስትሉ ❤️።ለኛም ከስደት መልስ እንደዚህ ያማረ ትዳር ያድለን ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ🤗😍
አሜን አሜን አሜን
አሚን
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ውዴ እርኔስ እድሜአለቀ ባልሳላገባ
ደስ የሚሉ ጥንዶች ዘና የሚያደርጉ ቀሪ ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
የኔ ውድ ደምሪኝ
ተመስገን ክብሩን ፈጣሪ ይውሰድ የኔ ፍልቅልቅ ተባረኩልኝ ደስ ሲሉ🥰🥰🥰
እንደማመር ውዴ
በእውነት እናንተ እንደወርቅ የተፈተናቹ ዕንቁ ናችሁ እመብርሃን ልጆቻችሁን ትዳራችሁን ተባርክ።
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
እውነት ነዉ እግዚአብሔር ሃያል ❤ነዉ እሱን የተጠጋ በሱ የታመነ ❤ሁሌም ድል አለው 💝💝💝ንፁህዬ 💝እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ 💝💝💝💝💝
አቤት መባረክ ነዉ 🙏ማማራቹ 💛አብሮ ያስረጃቹ ልጆቻችሁን የምትድሩ የልጅ ልጅ ልጅ የምታዩ ያርጋቹ🙏💛🤗
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
ንፁ ምትወደጄ ገራገር ነሸ የኔ ቆጃ በጣም ምወድሸ። ማከብርሸ ትልቅ ሴት ነሸ በእድሜ ሳይሆንበአሰተሳ ስብሸና ለሰው ቅን ሰለምታሰቤ ሰወድሸ ንፁዬ ፈጣሬ እካ የሜወድቶን ይፈትናል። ስስቄ አናቅም ሜድያ ወተሸ መናገርሸ ለብዛች። ትምህርት ነው።ንፁዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር።ከነቤተሰባችሸ
ንፁህ እግዚአብሔር የባረከውና ትእግስተኛ ባል ሰጥቶሻል አንቺም ጠንካራና ግልፅ ነሽ ተባረኩ
ሴቶችዬ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ፈጣሪ አሜን ፫ በሉ
አሜን በቅድየ ደምሪኝ ዉዴ
አሜን አሜን አሜን
@@UmYosefTH-cam እንደማመር ውዶችየ❤
@@ወይንየማርያምዩቱብ እሽ ነይ እመልሳለሁ ዉዴ
አሜን
ፍቅር የማይወደው የዚህ አለም ገዥ ዲያብሎስ ፈተናቸው።
በፈተና የፀና እርሱ የተባረከ ነውና። ስለፀኑ ተባረኩ‼
… ያ ሁሉ አለፈና በፈጣሪ ቸርነት ሁሉን ድል አደረጉ።❤
በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።
እርሱንም ተስፋ አድርጎ ያፈረ የለም‼
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
አሜን አሜን አሜን
አው እግዚአብሔር ይለሥገን
የአደባባይ ሰዎችን የግል ህይወት አናውቀውም። እንደ ንፁህ ያሉ በአስቂኝ የጥበብ ሥራዎች የምናውቃቸው ደግሞ በግል ኑሯቸውም ሁልጊዜ ደስተኛ ይመስሉናል። እውነታው ግን እንደዚያ አይደለም። ንፁህና ባለቤቷ አቶ በላይ በልጅ ጉዳይ እጅግ ተፈትነዋል። ለሴት ልጅ የፅንስ መቋረጥ ያውም ሲደጋገም እጅግ አስደንጋጭ፤ተስፋ አስቆራጭ ፈተና ነው። ነገር ግን እነዚህ ጥንዶች ፈጣሪያቸው ላይ ባላቸው ፅኑ ዕምነት እግዚአብሔር በልጆች ቤታቸውን ባርኮላቸዋል። ለበላይ እጅግ ትልቅ አክብሮት አለኝ። ጠንካራና የፍቅር ምሳሌ የሆናችሁ የትዳር አጋሮች ናችሁ። ይህ በጣም አስተማሪ የቤት ህይወታችሁን በግልጽ ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን።
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
ዋው ደስ የምትሉ አብሶ በእግዚአብሔር ላይ ያላችሁ መተማመን ተባረኩ ጌታ ደግሞ የህይወት መንገድን ይምራችሁ
ንፀህእግዚአብሄር አዋቂ ነው በስራው አይሳሳትም እኔም በፈተና ውስጥ ሁለት ልጆች አሉኝየባረከን አምላክ ይመስገን እጅን በአፍ ማስጫን ያውቅበታል ቀንዴም ከፍ ከፍ አለ አፌም በጠላቴ ላይ ተከፈተ። አለች ሀና
ዋው በጣም አዝኚ ነበር ከዘጠኝ ወር በዋላ ያለውን ማዳመጥ አልፈለኩም ነበር ግን ሰስማ ኦ ይበልጥ ተደሰትኩኝ ሁለቱንም ልጆችሸን ከነባልሸ ጌታ ይባርካቹ እውነትም ይሔ ፈተና ነው ልጆች የእግዚያቤር ሰጦታዎች ናቸው ጌታ በፈቀደ ጊዜ ሰጠሸ እንኩዋን ደሰ አላቹ
ንፁህ ከነባልሽ ደስየሚትሉ ባልናሚስትናችሁ በጣምደስየሚልታሪክነው
በጣም ደስ ይላል ዋናው እኔ የማምንበትን ነገር የንፁህ ባል ስለተናገረ በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ። ምክንያቱም ስናገባ ባለቤታችንን ወደን እንጂ ለዘር አይደለም ምናገባው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ስለዚህ ወደ ሰጪው መፀለይ መልካም ነው ካልሆነ ግን ያገባናት ስንቱን ዋጋ ሚከፈለው እሷን ወደንና አፍቅረን ነው ። ተባረኩ ደስ ብሎኛል በአመለካከትህ
ፅናትዬ እንኳን እመቤቴ እረዳችሽ. ባልሽ በጣም አሰተዋይ ነው እድለኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አቤት ደስ ሲል ትዳራችሁ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ።
በነገራችን ላይ ፈጣሪ ማን ቢፈተን የደረሰበትን ፈተና ተወጥቶ ትዕግስት ለሌላቸው ሰዎች ማስተማር ይችላል ብሎ የሚያደርግ ነው የሚመስለኝ ይህው ከእናንተ ብዙ በጣም ብዙ ሰዎች ይማራሉ።
(ከህይዎትተሞክሮ )
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅይሁን።
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ፈጣሪዬ እንደ እናንተ በልጅ የተፈተንውን ቤቱን በልጆች ያንበሽብሽለት እንድዚህ አይነት ችግር ያለባችሁ ስወች አይዞቹ ፈጣሪ አይሳሳትም በበረከቱ ይጎበኛቹሀል በፅሎት በርቱ
እንደማመር
Amne.amne 😭😭😭
ሁሌም ረጋ ያለ ባል ትግስቱ ብዙ ነው እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ
አግዚአብሔርን ስላመሰገንሽ ተባረኪ። እምነት እንዲህ ነው።
በሰዉ የማይቻለዉ በእግዚአብሔር ግን ይቻላል በጣም ደስ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰
የኔ እናት እንኩዋን እግዚአብሔር አበርትቶ ለዚህ አበቃሽ ባልሽንም ቤተሰብሽንም ልጆችሽንም ሁሉ ነገርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ንፁህ እህታችን ❤️
ንፅህዬ በመጨረሻም ቢሆን እንኳን እ/ር ረዳሽ ዶ/ር ተስፋዬ ሀ/ስላሴ ነው ድንበሯ አሁን አዲስ ህይወት የሚሰራ ጎበዝ ሐኪም ነው እኔንም በጣም ረድቶኝ ነበር።
ዋውውው ባል እን ደዚህ ነዉ ጌታ ይባረክ ጌታ ይባርካችሁ
መታደል ነው ፈጣሪ ሆይ ለሁላችንም እንደዝህ እረጋ ያለ መልጋም አስተዋይ ትዳር ስጠን
እንደሰው ሳይሆን ፈጣሪ ይሰጣን ይሰነሳን ፈታነውን በትግስት የለፈ ብፁህ ናቸው ይባላን
በቃ ምን ልበላችሁ ትለያላችሁ የሰው ልጅ ፍቅር ካለ ፈጣሪ የሚይሳነው የለም ሁሉን ይሰጣን በወቅቱ 🙏💖😢
ደስ የሚል ፍቅር እንደዚህ ሲሆን ሲያምር አብራችሁ አርጁ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ ተባረኩ
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢይ
በጣም ደስ የሚል ጥንካሬ ነው ውይ እህቴ ይሄው ሁለቴ ፌል አደረገባት ግን ባሏ ጠንካራ እና መልካም ስለሆነ ይሄው እግዚአብሔር እየጠበኩ ነው እግዚያብሄር ሁላችሁንም ይጎብኛቹ 🤲❤
ደስ ስትሉ በፍቅር ኑሩ አይለያችሁ ሁለታችሁም መልካም ጥንዶች ናችሁ 🥰🥰🥰🥰ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
You are a good example for all Habesha people
የሚገርም ባልነው ሸሺዬ ታድለሽ ምርጥ ባል አለሽ እግዚአብሔር ያሳድልሽ ልጆችሽን
What a testimony!! God bless you all!
ከፈገግታ ጀርባ ያለ ሀዘን!
እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው።
"በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው።እንደፈቃዱ አንዳች ብንለምነው ይሰማናል"። ፩ኛ ዮሐ.፭፥፲፬
እንኳን ደስ አላችሁ።
ሀገራችንን የሰላም ልጅ ያዋልዳት!
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አልወለደችም ብለው ሲለያዩ ይገርመኛል አባታችን ያዕቆብ እራኤልን ይወድ ነበር ግን ልጅ አልወለደችም ለአባታችን ያዕቆብ ልጅ ስጠኝ ብላ ስጠይቅ እኔ ላች ልጅ መስጠት አልችልም ብሏት ነበር ከዛ እግዚአብሔር የተባረከ ዮሴፍን ሰጣት
አቤት እንዴት ደስ የሚል ትዳር ነው
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ!
አቤት የእግዚአብሔር ጸጋ ምን አይነት ባል ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሰአቱ ሁሉን ያደረገጌታ ቀሪ ዘመናችውን ይባርክ
I wish there are millions of Netsuhe and Belaye in our world. I have never come accros this kind of couple, Be Blessed!
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በጣም ታምራላቹ
❤️❤️ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏🏾
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ሁቢይ
የኔ እህት እኔም የዚህ ችግር ሰለባ ነበርሁ አማቴ ልታፋታን ነበር ነገር ግን በፈጣሪ ፈቃድ ሶስት ልጆችን ወልደን እየኖርን ነው ተመስገን እናንተም ልጆቻቹሁን ያሳድግላቹሁ የተባረከ ትዳር ነው በፍቅር ኑሩ❤
@Tigist Hagose ሰላም እህቴ እኔ በየሁለት ወሩ ሁለት ጊዜ ፌል አደረገብኝ ለኪዳነ ምህረት አልቅሸ ከመንገር ውጭ ሌላ የማውቀው አልነበረም ቀለል ያለ ስለት ተሳልሁ ያለምንም ችግር አርግዠ በሰላም ተገላገልሁ ሴት ልጅ ከዛ በኋላ የወሊድ መቆጣጠሪያ እወስዳለሁ መውለድ ስፈልግ አቋርጠዋለሁ አሁን ሁለት ሴት አንድ ወንድ አሉኝ በኪዳነ ምህረት አማላጅነት በእግዚአብሔር አዳኝነት ሁሉም ሆኖልኛል ከልብሽ ተሳይ ደጇ ህደሽ ለአምላክሽ ንገሪው ይደረግልሻል በርች ።
አልሀምዱሊላህ እካንወለዳችሁ እብራሂምአለሂሰላም በስተርጂናአይደልምእደሳራበዘጠናአመታ የወለዱት አላህን ለምነነውእቢአይልም አዛኝነው
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት
ኧረ ጌታ ይባርካችሁ ኣቦ። ጌታን በሚገባ ነው ያኮራችሁትና ያኮራችሁን። መልካም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት እንዲሉ ኣቤት ንጽህት ደስ ስትይና ሲያምርብሽ። ወንድየም በጌታ ወንድሜ ደርባባ ነህ። ዓለማውያን ይህንን ሲያዩ ከህይወት ልምምዳችሁ በርካታ ምርጥ ሰናይ ከህይወታችሁና ከኣብነታችሁ ብዙ ነገር ይቀስማሉ።
በበኩሌ ተባርኬኣለሁ።የዘመናችን ሃሰተኛ ነቢያቶችና ዘማሪዎች ግራ ቢያጋቡንም እናንተን የመሰሉ ጀግና ክርስትያናት ስላላችሁ ክርስትና ባውሮፓና ኣሜሪካ እንደከሰመና ኣብያተክርስትያናት ወድ መኽዘንና መስጊድ ዲስኮ ቤት ተለውጠው ሳታኒዝም በገነነበት ክፉ ዘመን እናንተን ባማየቴ ተስፋየ ኣንሰራርቶኣልና ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ።
Praise God🙏 God is good with him we can get through any mountains .This is such a beautiful testimony. Your faith in God is awesome. Egziabher lejochachehun be betu yasadegelachehu❤🙏
yes what i like from them is they gave all the credit only for "God" this is a Secret of this marriage 's fruit 🙏🙏🙏🙏🙏
እንኮን ለዚህ አበቃችሁ ለሰው የማይቻል ለሱ ግን ይቻላል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ዬኔ ትሁት አድናቂሽ ነኝ ንፁህ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይችላል 💒 የዘማሪት ስስተር ኩሪ አድምጡት 😘ተመስገን ነው
በእውነት በጣም አድናቂህነኝ እግዚብሔር ልጆቻችሁን በጥበብ በመጎስ ይሳድግላችሁ ለቡዙወች ትምህርት ናችሁ።
እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉ ይቻለዋል! የተባረከ ትዳር መልካም ፌሬን ያፈራን!
ዋዉ እጅግ ይገርማል መታደል ነው አስተዋይ ባል ማግኘት ንጹ እድለኛ ነሽ ፈጣሪ በልጅ በትዳር ባረከሽ እኛንም ያድለን በጸሎት አስብን
ደስ ትላላችሁ ንፁህዬ ትዕግሥት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው። ልጆቻችሁ ይባረኩላችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን።
ደስ ስትሉ በፊትና ጊዜ አላህ ፅናትን፣ሶብርን ይስጠን።ለአላህ የሚሳነው ነገር የለምና ተስፋ መቁረጥ የለብንም ኢንሻ አላህ።በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ
ውደታችሁ እስከወዳኛው ዓለም ይሁን
I’m so happy for both of you! God bless you all 🙏🏽❤️❤️❤️❤️ congratulation !!!! God is so good 😊
አንተ ምርጥ ወንድ ነህ ማንም አያደርገውም ፈጣሪ ይባርክህ።
በእውነት እግዚአቤሔር አምላክ አሁንም ቀሪ ዘመናችውን ያሳምርላችው በጣም ታምራላችው
ፈጣሪ ትዳራችውን ልጆቻችውን አብዝቶ ይባርክላችው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሌሎች ድንቅ ምሳሌ ናችሁ ❤️🙏
እር ሻሽሽየ በላይ በጣም ትህትና ያለው ነው እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና በሙሉ ልቤ ተመኘሁ 💚💛❤💪💪👍👍
ጌታ እየሱስ ስላደረገላችሁ ምህርት እና ስላበዛላችሁ ፀጋ ሰሙ ይባረክ።
እግዚአብሔር እንኳን ረዳችሁ
እህት እስከ ደምሪኝ በቅንነት ማማ
ወዉ ንፁህ የኔ ቆንጆ መልካም ባል ነው ያገኝሽው ሁሌም በፍቅር መሀል እግዚአብሔር አለ ለዛም ነው እግዚአብሔር የባረካቹህ ያንተ አይነት ባል ባል ለለላቸው ያድላቹህ
በተከፍሽ ሰአት ችግሮችን አንስተው እንዳያስደብሩሽ ሰዎች ምላስ ላይ ይቆማል አሁን ደሞ በደስታሽ ግዜ እሱ ምላስ ላይ ቆመሽ እንዴት እንደምትገልጭው ሲያምርብሽ የማቱሳላህ እድሜ ተመኘሁላችሁ