"የሰፈራችን ውሻ ቤንዚን ጨርሳ ተመለሰች " ጥርስ የማያስከድን ጨዋታ ከአርቲስት አብርሃም ማሩ ጋር //በቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 212

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 2 ปีที่แล้ว +18

    ኮሜዲያን ነኝ ብለው ከሚያደርቁን ይህ ሰው በጣም አድክም ተፈጥሯዊ አስቂኝ ሰው ነው!!! ይመችህ!!! ጋሞና ዶርዜ ጠንካራ ሰራተኞች አገር ወዳድ የፍቅር ሰው ናቸው!!! እንደነሱ ስራና ፍቅርን ያብዛልን!!!

    • @mindikie5457
      @mindikie5457 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/results?search_query=mindikie

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 2 ปีที่แล้ว +37

    ወርቅ,ፍቅር,ሰው ወዳድ ሰፈር ስትፈጠር እንዲ ሰው ታጫውታለህ miss you የኔ ውድ ሰፈር ሽሮሜዳ!! የሰፈሬ ልጅ ስላየውህ ደስስ ብሎኛል🥰

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ የኔ ውድ እህት የማዳም ቅመም ነኝ

    • @mindikie5457
      @mindikie5457 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/results?search_query=mindikie

  • @adaneadane3653
    @adaneadane3653 2 ปีที่แล้ว +2

    አብርሽ በጣም የምንወደውና የምናከብረው ምርጥ ጋደኛችን ነው እድገታችንም ሽሮሜዳ ስለሆነ በጣም የማይጠገቡ ቀልድና ጨዋታ አለ እሱ በጥቂቱ ነው ቀንጨብ ያደረገው እንጂ ባህሉ አመጋገቡ በዚህ ማህበረሰብ እጅ እና ውስጥ ማደጌ እድለኛ ነኝ አብርሽ በጣም ጥሩ ባህሪ ፣ስነምግባር ያለው ሰውን በሚችለው አቅም ማገዝ የሚወድ ስብዕና አለው በጥቂቱ ነው ያልኩት በጣም ብዙ ነገሮችን ያደረገ ነው እኔ አንዱ ምስክር ነኝ አብርሽ በርታ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ ወንድሜ ፎጎ( ተሼ) ኤልያስ (አቡሽ) ፣ ዋኬኒ ዋኩ ፣ ወንደሰን አበባው ፣ ወሰን ፣ ዳኒ ሌሎችም አሉ በጣም ፍቅር የሆናችሁ ጋደኞቼ አብርሽ ትልቅ ትዝታ ነው በጣም እወዳችሃለው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሽሮሜዳዎች ይመቻችሁ EBS enamsgnaln

  • @yonas8764
    @yonas8764 2 ปีที่แล้ว +47

    ከዶርዜ ሕብርተሰብ ጋር በማደጌ በጣም ደስ ይለኛል :: ምርጥ የሰው ዘር ናቸው!

    • @mekdeshuibtim6411
      @mekdeshuibtim6411 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

    • @mindikie5457
      @mindikie5457 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/results?search_query=mindikie

    • @Beya92693
      @Beya92693 2 ปีที่แล้ว

      Yewahoch nachew betam getan

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +30

    ጋሽ ጣስው ትልቅ ስው የስንስለት እንቁ ነበርክ ቆንጆ ስራ ስርተሀል ተጫዋች ደስ የሚል ስው ላንተም የአባትህን እድሜ ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @leilasalah5073
    @leilasalah5073 2 ปีที่แล้ว +4

    EBS ሶች መቼም comedy ብላችሁ ከምታቀርብዋቸው ሰዎች ጋሽ ጣሰው የትናይት ይበልጥዋቸዋል very natural ደስ የሚል ቀልድ መቼምሙት ት ነው ያልኩት I wish በሌላ ፕሮግራም more መሳቅ ብንችል ለአባትህ ነብስ ይማር መልካም ጊዜ

  • @mesfinashagre8793
    @mesfinashagre8793 2 ปีที่แล้ว +8

    አብርሽ አብረን ሰርተን ነበር ። አስቂኝ ገጽታህን ደብቀኸኝ ነበር ። ለኢትዮጵያ አንድነትና ሎኣላዊነት ያለህ የጋለ ፍቅር ሳስታውስ አቻ የማይገኝለት ነው ። እግዚአብሔር የአባትህን ነፍስ በገነት ያኑርልን!

  • @selamethio8557
    @selamethio8557 2 ปีที่แล้ว +6

    ጋሽ ጣሰዉ ስለ አባትህ ምት አዝናለሁ እግዚሐብሔር በገነት ይቀበላቸዉ። 🙏🙏🙏 ሰንሰለት ላይ ከምወዳቸዉና ከሚያስቁኝ ሰዎች አንዱ ነክ አሁንም ጨዋታህ በጣም ደስ ይላል ። የራስህ ዮቲዩብ ቻናል አለህ? እንደዚህ አይነት ጨዋታዎችን ብታቀርብልን ደስ ይለናል ።

  • @rahel6046
    @rahel6046 2 ปีที่แล้ว +12

    ያባትህን ነፍስ ይማር 🙏 ቅንነትህ ፍስስስስ ተባረክ

  • @subscribers489
    @subscribers489 2 ปีที่แล้ว +43

    ውላሂ አሞኝ ነበር በሳቀ ህማሜን ረሳሁት አቦ ይመቸቹ😂😂👍👍👍

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ❤🙏

    • @amywolloatl5762
      @amywolloatl5762 2 ปีที่แล้ว +2

      ጨርሶ ይማርሽ

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶርዜዎች ውስጤ ናቸው ስወዳቸው ንፁ ማንነት ፍቅር ናቸው እወዳቸዋለው💚💛❤️💚💛❤️

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 2 ปีที่แล้ว +29

    የጋሞ አባቶች ክበሩልን እንደእናንተ አይነቶቹን ያብዛልን

    • @mindikie5457
      @mindikie5457 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/results?search_query=mindikie

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +4

    ጣስዬ አድናቂህ ነኝ ሠሠለት ደራማ አድማቂ እግዝአብር ያፅናህ

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ደስ የሚል ሰው ተባረክ ዮኒየ ሳቅህ እራሱ ደስ ይላል

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ አብርሽ ትዝ ይልሃል ለገሃር ባቡር ጣቢያ ከመቅደስ ጋር ቤቲ መታችው አስተናግጀችዋል ትዝ ካለ አልፈቀደም ከመቅደስ ጋር ባለመጋበችውም እግዚአብሔር አፈቀደም እንዲ ቀንደኛ ነህ በል አሁን አግባ አላገባሁም ስትል ስለስማው ነዉ በእርግጥ ትዳር የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው

  • @miklolbeide1820
    @miklolbeide1820 2 ปีที่แล้ว +1

    አብርሀም ምርጥ ሰው፡፡

  • @ሠላምየእናቷ
    @ሠላምየእናቷ ปีที่แล้ว

    የጋሞ አባታችን ኮሳሁ በአባቴ 🥰🥰 ድንጉዛችን ማንነታችን ቀለማችን❤❤

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 2 ปีที่แล้ว +8

    ቁርጥ ስጋ ስለምወድ ጋሽ ጣሰው የተላበሰው ገፀ - ባህሪይ baay’ee natti tola... እግዚአብሔር የአባትህን ነፍስ በሰላም ያሳርፍልህ::

  • @terunash
    @terunash 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ተጫዋች ሰዉ ነዉ ዮኒ አላጫዉት አለዉ እጂ ሳቅ እያበዛ

  • @sebleashenafi4966
    @sebleashenafi4966 2 ปีที่แล้ว +8

    የሰፈሬ ልጆች የሽሮሜዳ ልጆች የታላቹ ? ባላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😍 ሳቅ ጨዋታ ሲፈልጉ ሽሮ ሜዳ ብቅ በሉ 😂😍😍😍😍😍😍😍

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 2 ปีที่แล้ว +11

    Abreshiye you are so humble and funny. Please do stand up comedy. Comedian Russell Peter could be a good role model for your comedy Show. I would love to meet you if you come Toronto, Canada.

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 2 ปีที่แล้ว +1

    Senselettt please 🙏 do something it was amazing

  • @rarecell9935
    @rarecell9935 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ጣሰው ስላየኡእ ደስ ብሎኛል ለሞቱት አባትእ ነፍስ ይማር ebs እናመሰግናለን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +6

    የጋሞ አባቶችና ዶርዜ ሸማኔዎች ክብር ይገባቹሀል እንወዳቹሀለን❤❤❤

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you you are right that deserve

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @meselechalna6311
    @meselechalna6311 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ጨዋታ 🙏

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 2 ปีที่แล้ว +6

    የሳቅ ትራክ ደስ ይላል ይመቻቹ

  • @abdelabalcha2922
    @abdelabalcha2922 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያዝናናው

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 ปีที่แล้ว +2

    የአባትህን ነፍስ በገነትያኑርልን።
    እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ሁሉ መፅናናቱን ይስጣችሁ።

  • @kon7612
    @kon7612 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተዝናናውት

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው አብርሃም ማሩ በሰፈር ስምህ ዞማ እንኳንም ሰፈሬን አስጠራክልኝ የእኔ ወንድም

    • @mindikie5457
      @mindikie5457 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/results?search_query=mindikie

  • @abeyarega8462
    @abeyarega8462 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ።

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 ปีที่แล้ว +12

    ኮሬት ልቀቀኝ አባዬ ነው የላከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ሀይለኛ ቀልደኛ ነው

  • @solometebeje5211
    @solometebeje5211 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ብሎኛል ስለ ጨዋታህ ጋሽ ጣሰው።

  • @robelwuud6697
    @robelwuud6697 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሞ በመሆኔ በጠም ነው ምከረው ❤❤😍🤗🤗

  • @biniyamachene
    @biniyamachene 2 ปีที่แล้ว +8

    ሽሮ ሜዳ ወይ እንጦጦ መቼ ቀረ ልቤ ቆርጦ❤❤❤

  • @mimialam9805
    @mimialam9805 ปีที่แล้ว +1

    እ እ እንዲህ በፍቅር ነው ያደግነው ❤

  • @ይህምያልፋል
    @ይህምያልፋል 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር🙏

  • @alelatube-tube
    @alelatube-tube 2 ปีที่แล้ว

    Yimechish Abate Chewata Betam Tichilalehi E/r Edimena Tena Yistih Biyalehu ,Ene Yoni 1gna nachihu.

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ssree6910
    @ssree6910 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ጣሰው የለየለት ኮሜዲ አይደል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይኔ አባትየውም ኮሜዲ ነበሩ ነብሳቸውን ይማረው 🙏 ጋሽ ጣሰው የሰንሰለት ድምቀት ወቼው ጉድ የምትላትን አባባል እኔም ሲገርምኝ ወቼው ጉድ እላለሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @libargachewbelachew6029
    @libargachewbelachew6029 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ አቦ ይመችህ!
    የአባትህን ነፍስ ይማርልህ!

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 ปีที่แล้ว +2

    He is so funny..entertaining talk!

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ጣሠው (አብርሽ) የአባባ ነብስ ይማር የሠንሰለት ምርጡ

    • @mindikie5457
      @mindikie5457 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/results?search_query=mindikie

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 2 ปีที่แล้ว +1

    በሳቅሞትኩ 😂😂😂😂😂😂ጣሳዉ ምርጥሰዉ ስወደዉ 👌👌👌👌

  • @meriysisay3635
    @meriysisay3635 2 ปีที่แล้ว +1

    Love you bro 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 2 ปีที่แล้ว +8

    አዝናኝ ጫወታ ስወደው 😘😀😀😀

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ጣስው ስወድህ ሳከብርህ ሚስትህን እንዴት እንደምታከብራት በድራማው ላይ ማለቴ ነው ያስደስተኝ ነበር አቤት የተገዛላት ወርቅ❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ሰላም ጋሼ ጣሰው , ዮኒ, ጸጊ
    ታምራላችሁ አይለያችሁ 🙏🏿

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 2 ปีที่แล้ว +3

    Ibakachu Senseletn qetilubet .. Inwedihalen

  • @amenfikadu7294
    @amenfikadu7294 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀንህ ይባረክ አሳከኝ

  • @Miseraki
    @Miseraki 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አድናቂነኝ

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
    @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጋሽ ጣስው እኮን ደህነ መጣህ መሸአላህ ታምራላችሁ ዩኔ የኝው ቅን ስው

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 2 ปีที่แล้ว +5

    የነዮኒ ሳቅ አንዳንዴ በጣም ይበዛል።

  • @feteman4396
    @feteman4396 2 ปีที่แล้ว +7

    ከቁጥር 48 እስከ 88 ገዳይ ነው

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ባሌ ቢኾን ደስ ነበር የሚለኝ ጌታን ፈገግ አረገኝ

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 2 ปีที่แล้ว +2

    ወቸው ጉድ እለ ጣሰው
    ሰንሰለት ላይ መብራት ሀይልን ያሰቃየኽው ኡኡ ድራማ መሆኑን ረስቼ ካንጀቴ ነው ያለቀስኩት

  • @fasilyohannes6857
    @fasilyohannes6857 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ወዱሜ አብራአም ማሩ የዋ ያርግህ ይማርህ ንንግ?

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እንግዳ

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ጣሰው እደነወት. እግዛብሄር ያፅናህ

  • @FlAZ55
    @FlAZ55 2 ปีที่แล้ว

    Dorze betam das yemilu hizboch nachew

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ ገና የሻይ ስዓት ተከበረ እንባዬ ነው የፈሰሰው ስስቅ

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ልጅ ይስጥህ በጣም ነው ዘና ያረገኝ ጋሽ ጣሰው ቀልደኛ ኖት 😂

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀዲዬ ስወድሽ

  • @lemlemdawit7953
    @lemlemdawit7953 2 ปีที่แล้ว +3

    Kimer nwe yimetskut jelochi bemayisek nigr ferfer malt jelajeloche

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂😂 ደስ ስትሉ ❤

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔምለዉ ታዳሚሆቺ አያጨበጪብም ሞራል የለም ዝም ረተዉ ሞራል ለጋሽጣሳዉ 😘😘😘

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 2 ปีที่แล้ว +2

    እምዬ ሽሮሜዳ እንኳንም ተወልጄ አደጉብሽ

    • @mindikie5457
      @mindikie5457 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/results?search_query=mindikie

  • @bisetmekonen8870
    @bisetmekonen8870 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ጣሰው ሙት ኮሚዲ ነው. መሆን ያለብሽ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @mamamami1307
    @mamamami1307 2 ปีที่แล้ว +2

    Arise ambiance we'll came abo

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 2 ปีที่แล้ว +2

    😆😆😆😆😆😆😆😅 እረ ጨዋታ አብሪሎ አንደኛ

  • @robs5120
    @robs5120 2 ปีที่แล้ว +3

    ውውውይ soundtrack ተመቸኝ😁😁

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 2 ปีที่แล้ว +5

    Exit አስቶኝ ነበር 😁😁😁😁😁

  • @tigi432
    @tigi432 2 ปีที่แล้ว +1

    So funny gash tasew I like you more 😂😂😂👍👍

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሠዉ

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 2 ปีที่แล้ว +1

    Omg he is so funny 😁 ...

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አምላኬ ሆዴን አመመኝ 🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asterasefa9032
    @asterasefa9032 2 ปีที่แล้ว +1

    Legna betam teleke buta alehe egezabeher nefesachewon beastede gente yanorachew ayezuchehu egnam we zaw nene ayekerem erasachune tebeku egezabeher kenante Gare yehune

  • @eidmohamed372
    @eidmohamed372 2 ปีที่แล้ว +2

    በሳቅ

  • @mhreteabsamuel3670
    @mhreteabsamuel3670 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በሳቅ ገደልከን እኮ

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko ปีที่แล้ว

    አባትህን,ነብስ,ይማር,

  • @FasilMekonnen-c5s
    @FasilMekonnen-c5s 7 หลายเดือนก่อน

    ኮሮንቲ ልቀቀኝ አባዬ ነዉ የላከኝ 😂😂😂😂 አብርሸ የአርት ሰዉ ይመች !

  • @sese280
    @sese280 2 ปีที่แล้ว +3

    Cheferaw ayasfelgem!!! RIP

  • @akboss21
    @akboss21 2 ปีที่แล้ว

    Abo omer zemuye ke wello amtuln

  • @yeneneshmamo3711
    @yeneneshmamo3711 2 ปีที่แล้ว +7

    አሞኝ ነበር በሳቅ እረሳሁት በሽታዬን ደቂቃው እረዘም ቢል እድን ነበር ወይ ጋሽ ጣስው

    • @mindikie5457
      @mindikie5457 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/results?search_query=mindikie

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ🙏

  • @tamratketema6926
    @tamratketema6926 2 ปีที่แล้ว +1

    RIP your father, Dorze Heroooooo

  • @asterasefa9032
    @asterasefa9032 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi aberish endet nehe selam neaw enkone lehagerehe abekahahe laxative demo mestnanatune emegnalehu lemelaw beteseb ayezuachu

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 ปีที่แล้ว +2

    ከዛሬ 38አመት በፊት መቀሌ ላይ አብረን የነበርን ትራፊክ ፖሊስ የነበረ ዘርሳ ዘንባ ዘንባ ቻዬ ቻዬ ካሎ ካሎ ማራ ይባል ነበር !

  • @tafachiyoutube7410
    @tafachiyoutube7410 2 ปีที่แล้ว +2

    ወቸሁ ጉድ አለጋሺጣሠዉ 😍😍😍

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ውድ እህት የማዳም ቅመም ነኝ

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዊዊዊዊ ጋሽ ጠሰው የሰሰለት ድራማ በእርሱ ነው የደመቀ እስክ ሰንሰለት ድራማ ይጀመር የምትሉት
    ጨወተው ደሞ እንደመራበት አለው እኔ ብሆን ሰልበላ ከእሱ ጋር ብውል እንዴት ደስተኛ እሆን ነበር

  • @semayemaryam2426
    @semayemaryam2426 2 ปีที่แล้ว +1

    Wey tasewye swedih eiko

  • @fanyykonjo1085
    @fanyykonjo1085 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁፍ 😂😂😂😂😂😂😂እውነት በጣምነው ያሳከኝ

  • @Melkmariam
    @Melkmariam 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮግራሙ አሪፍ ነበር ግን ግን ዝም ብላችሁ እምትስቁት ነገር ይደብራል

  • @zenebeshgegrhiwat1390
    @zenebeshgegrhiwat1390 2 ปีที่แล้ว +1

    Mebrat Haile Yeat tefa

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 2 ปีที่แล้ว +3

    ኮራሁብህ እኔም ሽሮ ሜዳ ነኝ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 2 ปีที่แล้ว +1

    Abirish komdyan bethon arif neber❤😂😂😂😂😂😂

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 ปีที่แล้ว

    መዳም አሥኮርፋኝ ነበር በሳቅ አሥራሣሐኝ

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 2 ปีที่แล้ว

    He is So Funny Guy

  • @eskeeee5197
    @eskeeee5197 2 ปีที่แล้ว +4

    በ ጎንደርም የማችን ልብስ ይዘን እናለቅሳለን

    • @mindikie5457
      @mindikie5457 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/users/results?search_query=mindikie