ወንዶች ያልተረዱት የሴቶች የፍቅር ቋንቋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 321

  • @mohammed-mn3fk
    @mohammed-mn3fk 5 ปีที่แล้ว +99

    እናመሠግናን የሴት ልጅ ኮ ለወደዳት ፍቅር ናት ሁልየም የሚያስደስተን ባልይስጠን ሴትን ፍቅር ነውየሚገዛት እውነተኛ አፍቃሪ ወንድ ፈጣሪይስጠን

    • @fikremariamyibeltal7689
      @fikremariamyibeltal7689 5 ปีที่แล้ว

      Btam tamrialesh fekadsh kehone entewawek text adrgilgn

    • @senibekele998
      @senibekele998 5 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @kadidjamohammed5994
      @kadidjamohammed5994 5 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን

    • @Tesfahun1
      @Tesfahun1 5 ปีที่แล้ว

      እረ ሴቶች በጣም ነዉ ምትገርሙት ወደድኩህ ስትሉ እንጅ ወደድኩሽ ስትባሉ አሰሙም

    • @hussenedris7946
      @hussenedris7946 5 ปีที่แล้ว

      ሰአዳ የይሁኔ በላይ አድናቂ mohammed አስመሳይ ሚስኪን ውንድ ስታገኙ አልፋችሁ ዱርየ ወንድ ትመኛላችሁ

  • @ፎዚያደሴ-ጰ7ዀ
    @ፎዚያደሴ-ጰ7ዀ 5 ปีที่แล้ว +55

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድም እውነት እኛ ሴቶች የዋህ ነን ለወደድነው እንሞታለን እባካችሁ ወንዶች አትጉዱን

    • @fafi7438
      @fafi7438 5 ปีที่แล้ว

      Mokshaya

    • @haregnahome5046
      @haregnahome5046 5 ปีที่แล้ว

      kkkk

    • @amitadyj2916
      @amitadyj2916 5 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽ ማሬ እኛ ሁሉ ነገራችንን ነው የምንስጣቸው ግን በቃ አይርድንምምም

    • @birhn7948
      @birhn7948 5 ปีที่แล้ว

      ትክክሊ ነሽ ላፈቀሩን ማቾች ነን ግን ብርጅ ፈቅር ኣይፈሊገውም

    • @sisaygebrihiwet9003
      @sisaygebrihiwet9003 5 ปีที่แล้ว

      ሴቶች ደካማ ጎናቹ ሚነግራቹ አትወዱም ወደኛ ፊጥ አትበሉ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 5 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ እርጋታህ በቻ ሁሉ ደስ ይላል ምስጋናዬ ከልብ የመነጨ ነው።

  • @ካንተየሚበልጥየለም
    @ካንተየሚበልጥየለም 5 ปีที่แล้ว +30

    ወንዶችዬ ኑ ስሙት አቀራረብህ ደስ ሲል ፍገግ እያልኩ ነው ያድመጥኩ

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
    @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +31

    እናመሰግናል ወንድማችን ..እኛን ለመርዳት በምታደርገው ጥረት እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልክ
    ወንዶች እባካችሁ ልብ ግዙ እባካችሁ አትጉዱን እስኪ ማነው የተጎዳ እኔ በየዋህነት ብዙተጎድቻለሁ ግን አምላክ የስራክን ይስጥክ ፍርድ ከ አምላክ
    ነው !!!!

    • @hannahanna492
      @hannahanna492 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ ወንድ ተጎዳሁ ሲል ሰምቼ አላውቅም እውነት ሁሌም ሴትን እንዳስለቀሱ ጥሩ ወንዶች ግን እግዚአብሄር ይባርካችሁ

    • @brtkanmaldaye9216
      @brtkanmaldaye9216 5 ปีที่แล้ว

      እህቴ እኔም እዳቺው ነኝ በተለይ በስደት በጣም ይከብዳል :-D

    • @hamadjuhani9352
      @hamadjuhani9352 5 ปีที่แล้ว

      Ayizosh anich bicha ayideleshm bizuwoch alen egziabher yifired

    • @muezgebretsadkan2093
      @muezgebretsadkan2093 5 ปีที่แล้ว

      💋

    • @muezgebretsadkan2093
      @muezgebretsadkan2093 5 ปีที่แล้ว

      መጥሩነውበርቱ

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 5 ปีที่แล้ว +6

    አቦ ተባረክ ዛሬስ አሳከኝ ። ለነገሩ እኔ ከምኑም የለሁበትም ለጠቅላላ እውቀት ያክል ነው ።

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 ปีที่แล้ว +2

    እቀራረብህ እራሱ ይመቻል ሴት ልጅ ከምንም በላይ ፍቅር ይመቻታል በፍቅር የሚወዳት ከሆነ ለስጦታው ብዙም አትጨነቅም ምክንያቱም የሁሉም ነገር ማስርያው ፍቅር ነው እናመስግናለን ወንድም።

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +1

    #እናመሰግናለን ሴት ልጅ እኮ ለወደዳት #ፍቅር ናት ሁሌም የሚያስደስተን ባል #ይስጠን ሴትን ፍቅር ነው የሚገዛት #እውነተኛ አፍቃሪ ወንድ ፈጣሪ #ይስጠን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን በደና መጣችሁ ምርጥ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ሴት ልጅ ንብ ናት ለወደደች ማር ናት ለጠላች ንብ ናት

  • @abcrobi7877
    @abcrobi7877 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት!እናመሠግናን

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 5 ปีที่แล้ว +1

    ድምጽህ ከምታነሳው ጉዳይ ጋር በጣም የሚስማማነው በርታ አለማዳመጥ አይቻልም ይስባል በርታ አሪፍ አሪፍ ጉዳዮችን አውራበት ይሔን ይሔን የመሳሰሉትን በርታ

  • @richworku4889
    @richworku4889 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አዲስ ገቢ ነኝ ግን አዲስ እንደመወኔ መጣን እጅግ በጣም መልካም ሀሳቦችን አግኝቻለሁ ቀጥሎበት ምክንያቱም ማንኛውም ሰው እራሱን የሚያዩበት ነው እናመሰግናለን

  • @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
    @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +10

    አቀራረብህ እንዴት ደስ ሲል በርታልን
    በዬት በሰማልኝ ያየኔውድ

  • @AaSs-ll9bw
    @AaSs-ll9bw 5 ปีที่แล้ว

    ለነሱ መማርያ ትምህርት ቤት መከፈት አለበት መቼም አይገባቸውም ይሄ ሁሉ የሚታየው ፊልም ላይ ብቻ ነው ወንድሜ ግን ለምክርህ ሳላመሰግን ህ አላልፍም ተባረክ በወንድ የተነሳ ያለ እድሜ ፀጉሬ ጥጥ መስሎ ገና እያለሁ እማማ እየተባልኩ ነው በወንድ ልጅ ክህደት ወንድ ፍቅረኛ ሲባል እንደ ጦር ነው የምፈራው ልቦና ይስጣቸው

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ያክብርህ ወንድማችን ። ሴት ማለት እናት እህት ጉዋደኛ ሁሉም ናት በተለይ ጥሩና መልካም ወንድ ካጋጠማት።

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ኘ5ጠ
    @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ኘ5ጠ 5 ปีที่แล้ว +5

    ትኩረትህን ካልሠጠሀት አትተውህምክክክክ እውነት ነው በጣም ነው የምናመሠግነው በርታልን!

  • @salamyoutubeethiopia3153
    @salamyoutubeethiopia3153 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አመሰግናለን ትክክል ነው ምክንያቱም በዚህ ጕዳይ ላይ የብዙዎችን ጥድነት ወይም ጓደኝነት አለቃውሷል ፈርሷል ምክንያትቱም የሁለታችንም ያለመረዳት እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪያችንን እንማፀነው ሁላችንም ትዳራችንን ያስተካክልን!! 🙏😍😍😍😍😍😍😍

    • @hamadjuhani9352
      @hamadjuhani9352 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @hbvbbbb2310
    @hbvbbbb2310 5 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegenalen ewunet edezhe ayeneti asetesasebe yalew wede yasedesetegael

  • @natanimblessed863
    @natanimblessed863 5 ปีที่แล้ว +1

    ተመችተኧኛል የምር ስትጀምር እራሱ ምንም ገተታ አታበዛም ቀጥታ ወደ ገደለው ነው.... በተጨማሪ ሀሳቦችህም በጣም ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን ደሞ ዋና አልምጥ ነክ ግን ምችት ይበልህ😍

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 ปีที่แล้ว

      ናታኒም፡አመሰግናለሁ። ሰው ግዜውን ሰጠኝ ብለሽ ማባከን አግባብ ስላልሆነ ነው፡ ወደ ገደለው። ገባ ገባ በሉ እያልኩ 7 ደቂቃ እንዳልወስድ። አመሰግናለሁ፡ ይመችሽ።
      ይህ ቢካተት የምትይው ሲኖርም አሳውቂን። ሁለት ለየት ያለ ፖስት እያዘጋጀሁ ነው። የቀደመው በቅርብ ይቀርባል። እስከዛው የአልምጥን ትርጉም እየፈለግኩ ነው። ስርወ ግሱ … … … …

    • @natanimblessed863
      @natanimblessed863 5 ปีที่แล้ว

      LoveFkrLove 😂😂ይቅርታ ያው በየመሀሉ ሙድ ትይዛለክ ለማለት ነው ግን በጣም ደስ ይላል እንዲሁም ሳልነግርህ የማላልፈው ነገር ቢኖር ኮሜንት ማንበብህንና አድማጩ እንዲስተካከል ወይም እንዲጨመር የሚፈልገውን ነገር መጠየቅህ ልዩ ያደርግሀል እኔ ግን የምጠይቀው አንተን እንዴት በቴሌግራም ማግኘት እንደሚቻል ነው ምክንያቱም እዚህ ሊንኩን አላገኘሁትም እና ሌላም ኮንታክት ካለህ.... ብትተባበረኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ በተረፈ አመሰግናለሁ።

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 ปีที่แล้ว

      @@natanimblessed863 t.me/Lovefkrlove
      እውነቱን ለመናገር እኔ የምማረው ይበዛል። ለምሳሌ ስለሽቶና ፍቅር ፖስት እያዘጋጀሁ የናንተን ኮመንት ኮምዩኒቲ ላይ ሳነብ የጽሁፉን ትኩረት እንዳስተካክል አገዘኝ።
      ሰብስክራይብ ኮመንት አድርጉ ብዬ ካላነበብኩ ምን ዋጋ አለው? ችግሩ የት ነው ያለው ሚለውን ለማወቅ ፈልጋለሁ። ሁሉን ማንበብ ከግዜ አንጻር ይከብዳልንጂ።
      ሁሌም ሚገርመኝ ፊልም ተፖስቶ ስለፊልሙ ፖስት ሳጣ ነው።
      ቴሌግራም ገብተሽ ትንሽ ቀን ታዘቢ ከዚያም አድሚኖቹን ሁሉንም ታገኛለሽ።
      አመሰግናለሁም።
      ደግሞ በነጭ ለምን ፈረምሽ መልዕጅትሽ ስር? ይመችሽ።

    • @natanimblessed863
      @natanimblessed863 5 ปีที่แล้ว

      LoveFkrLove ይቅርታ አድርግልኝና እኔኮ ቴሌግራሙ ቻናል እንጂ ግሩፕ አልመሰለኝም በዛ ላይ እዚህ ግባ የማይባል ወሬ ነው የሚያወሩት እሺ አንተን በግል ማግኘት ይቻላል?

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 ปีที่แล้ว

      @@natanimblessed863 yefkrclinic@gmail.com
      ግሩፑ ሙሉ ቀን አይወያይም። እሮብ ምሽት ለምሳሌ በህይወት ዙርያ ውይይት ይኖረናል።

  • @alem6447
    @alem6447 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ትክክል ነህ ለእኛም ለሴቶቹ ጥበብን ለወንዶቹም ማስተዋል ፈጣሪ ያድለን እናመሰግናለን

  • @temrm6717
    @temrm6717 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል አሪፍ ነው ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @ayshabandi1544
    @ayshabandi1544 5 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን እናመሰግናለን የሴት ያለነን ትርታችነን ነው የተናገርከው ወንዶች ቢረዱ የሴትን ቆንቆ በትክክል ገልጸህልናል ከልብ እናመሰግናለን ሴትልጅ ላወቀባት ውንድ ፍቅር ናት

  • @ማርየማርያም
    @ማርየማርያም 5 ปีที่แล้ว +2

    አቀራረብህ እንዴት እንዳዝናናኝ እናመሰግናለን ደስ ይላል

  • @kidiste742
    @kidiste742 5 ปีที่แล้ว +16

    አቦ ይመችህ ተመቸኸኝ የዘበኑ ወንዶች ፍቅር አይገባቸውም

    • @ermaboy5547
      @ermaboy5547 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም የተከበርሽ እህቴ፡ በመጀመርያ ኣመሰግናለው ኣንቺም እንዳልሺው ይመችሽ!!! ስቀጥል የዘመኑ ወንጉም ሴቱም ከባድ ፈተናላይ ነው ያለው በተለይ በፍቅር ጉዳይ፡ እና ሴቶቹም ፍቅር የማይገባቸው እንዳሉ ላስታውስሽ።
      ግን ለምንድነው እንደዚ ፊትሽን በሃዘን ያለው? ? ? ?

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እንዲህ የሚረዳ ወንድ ማግኘት ይከብዳል አንተን ያገባች ሴት መታደላ 😍😘

  • @hanaenahaymi1158
    @hanaenahaymi1158 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በተጨማሪ ለጓደኞቸ ያለውን ክብር ሳይ ደስ ይለኛል

  • @zinabuwabetela3401
    @zinabuwabetela3401 5 ปีที่แล้ว +8

    የማይታመን ነገር ዛሬ ገና አንደኛ ነኝ 👍👍

  • @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
    @እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው ወድማችን 💗💗👌👌👌💓💓💓

  • @fikremariamendaykefagn7680
    @fikremariamendaykefagn7680 4 ปีที่แล้ว +1

    Fetarîen migerm hassab betam saynsawiy new tnx

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
    @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድማችን በዚሁ ቀጥልበት
    ወንዶችየ ሰምታችኋ

  • @taditadi4043
    @taditadi4043 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesgnalhu 🙏 I learn a lot... God bless you abundantly

  • @aishquen4214
    @aishquen4214 5 ปีที่แล้ว +1

    አቦ በርታል ምርጥ ምክሮችህን ስውድልህ ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመስግናለን

  • @fgh429
    @fgh429 5 ปีที่แล้ว +3

    አናመሰግናለሁ. ወድሚ በርታ🇧🇴🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇧🇧🇧🇧🇧🇧

  • @ስንቴፍቅር-ጘ3ከ
    @ስንቴፍቅር-ጘ3ከ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሁሉም ትክክል ነው በጣም ይገርማል እናመሰገናለን።

  • @bahrubadechi3393
    @bahrubadechi3393 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው አመሰግናለሁ እኔ ደሞ ሚስቴን በጣም በጣም በጣም ነው የምወዳት

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa7430 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ የወዶች ነገር እደው ዚምምም ነው

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ጠብ ማይል ነገር ነው የተናገርከው ።ኣቀራረብክ ዋው ነው
    እናም ባሌ በጣም ምወድለት ነገር ጊዜ ይሠጠኛል ስጦታው እንደሁኔታው

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 ปีที่แล้ว

      ያለውን ጥሩ ነገር በማመስገን ጀምሪ። እድለኛ ነሽ!

  • @fawziakw8888
    @fawziakw8888 5 ปีที่แล้ว +2

    የኢትጲያ ወዳች በሰሙህ እደኛ ደሰ ይለኝ ነበር ወድሜ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ ነው የእውነት የተናገርከው ትክክል ነው ሠላምህ ብዝት ይበል የኔ ፍቅር ቢያዳምጠው ትንሺ ሊረዳኝ ይችል ነበር እኔ ሁሌም ለሡ ደሥታ ነው የምጥረው እኔን በራሤቢሆን እደሠትበታለሁ ብየ የማሥበውን ሁሉ አደርግለታለሁ እሡ ግን የፍቅር ቃላት አይጠቀምም በጣም እናደዳዳለሁ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 ปีที่แล้ว +1

      አንድ ጥያቄ ራስሽን ጠይቂ። አንች ያደግሽበት ቤተሰብና የሱን ቤተሰብና ማህበረሰብ ለማወቅ ሞክሪ። ብዙ ተጽዕኖ አለው። ፍቅሩን ማይገልጽ ክፉ ነው ማለት አይደለም። መቸም ጆሮ የፍቅርን ቃላት ይራባል ከመስማትም አይጠግብም ። ይህ ሲጎል ቅር ይለናል። ፊልም ላይ ያየነውን ቤታችን ብንጠብቅ ለፍቅር ሲሆን አይጎዳም።
      መነሻችንንና ምንጩን ማሰብ መልስ ሊሰጥ ይችላልና አስቢበት።

    • @hayat-youtube-9682
      @hayat-youtube-9682 5 ปีที่แล้ว

      ሠላም ወንድሜ ከልጁ ጋር አብሮ አደግ ነን ፍቅር ከጀመርን አራት አመት ሆኖናል አሁን በሥደት ላይ ነኝ ግን እንደዚህ ከቀጠለ በጣም ሠለቸኝ እኔጃ ሁሉም ነገር ሠልችቶኝል ግን ከሡ ተለይቸ ኖር እምችል አይመሥለኝም በጣም ነው የማፈቅርው ኡፍ

  • @tgtigi6843
    @tgtigi6843 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔማ አሁን አሁን ወንዶች ከማነደድ አልፎ እያሳቁኝ ነው ምንም እማይገብ ፍጥረቶች እስኪ ከሰሙ እንደዚህ ንገርልን ሴት ልጅ ትልቁ ፍላጎቷ ትኩረት ነው መጀመሪያ ሲያገኙን ይነጠፉ ይጎዘጎዙና በጃቸው እንዳስገብ ሲያውቁ ጨጓራችንን ይልጡታል እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @helenmesfin2377
    @helenmesfin2377 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ድምፅ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @meseabate494
    @meseabate494 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ሰሚ ካገኘ እነሱኮ😕 አዲዮስ ትክክል 😄👍ቢያጨሱም ባያጨሱም እነሱ እኛን በማጨስ ነው ቫላንተይን ደይ የሚያከብሩት

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
    @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል ነው ምን አለበት ልቤን አቁስሎት ለሄደው ሹክ ብትልልኝ ንሮ ለነገሩ የዘመኑ ወንዶች ወዲም ወዲያም መጅበርበር እንጅ መች አደብ ኑሯቸው የሴቶችን ሀሳብ እንዳለትረዱ ነው ስለውነት ወንዶች አስቡበት እስከመቸ ነው ሴት እህቶቻችሁን እያቆሰላችሁ የምትኖሩት

  • @keremukeremu1023
    @keremukeremu1023 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ከሚባለው ይመደባል thanks

  • @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ
    @ሀናየእናቷልጂወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውበጣምሀሪፍ ትምህርት ነው
    ሴትልጂኮ በትንሽ ነገር የምትደስት ፍጥረትነች

  • @nurseid3836
    @nurseid3836 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃም ነገር ነዉ ደስ ይላል

  • @sahilekassaye1939
    @sahilekassaye1939 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ነው የወደድኩህ አቅራቢያችን

  • @tsigetsige4099
    @tsigetsige4099 5 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው

  • @yidnkchuayalew9517
    @yidnkchuayalew9517 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @simusimu3002
    @simusimu3002 4 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሴት ልጅ ላፈቀራት ፍቅር ናት ሴት ልጅ ፍቅር እንጂ ገንዘብ አይገዛትም ለሁላችንም መልካም ጎደኛ ይስጠን

  • @salonykahen1602
    @salonykahen1602 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነእ

  • @BbBb-zg7xt
    @BbBb-zg7xt 5 ปีที่แล้ว +1

    ያልከው ሁሉ እውነት ነው እናመሰግናለን

  • @mitutamera7026
    @mitutamera7026 5 ปีที่แล้ว +2

    Thanks 👌🙏gen endi miyaderge yelema mn ale tegebar end mawerati qelale bihone ...

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ጥሩ ምክር ነው ወንዶች ስሙት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወድሜ

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 5 ปีที่แล้ว

    Wow❗ thanks, bro I like u program I was a lesson so many times, I learned a lot of things thanks.....!

  • @gb2502
    @gb2502 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን

  • @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
    @ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው 5 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen wendmachin Egziabher yistln 😍😍😍😍

  • @rahelrahel6171
    @rahelrahel6171 5 ปีที่แล้ว

    ትክክክል ነው እግዚያቤር ይባረክ

  • @ዜድእሙሠልማን
    @ዜድእሙሠልማን 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ትክክል ብለሁል ይመችህ አቦ

  • @ፊበንእናቴንናፋቂ
    @ፊበንእናቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ትምህርትህ ሳላደንቅ አላልፍም ለሁለችንም ንጽሕ አፍቃሪ ልብ ይስጠን ፍ ተቀባይ ብቻ ሳንሆን ሰጭም እንድንሆን ይርዳን

  • @fgji1677
    @fgji1677 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ብለካል ወንድም

  • @makiyamakiya3201
    @makiyamakiya3201 5 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @zennabyimer4101
    @zennabyimer4101 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥየምል ምክ ላይፍ ብሮግራም እናመሠግናለን

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 ปีที่แล้ว

    Good thanks from tigrayns USA.

  • @linafikirenate3223
    @linafikirenate3223 5 ปีที่แล้ว +2

    Btekekl andandem endezi lewendochum negerelen thanx foraber

  • @mimibet1062
    @mimibet1062 5 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅሮች ስወዳችሁ እንኳን በስላም መጣችሁ

  • @boazboaz9023
    @boazboaz9023 5 ปีที่แล้ว +3

    በ ተለይ ወንድ ልጅ አስተዳደጉ ከእናቱ ጋር ብቻ ከሆነ ስለ እንስት ያለው አመለካከት ከሌላው ማለትም ከአባቱ ጋር ካደገው ጋር ሲነፃፀር ሞር ፖዘቲቭ ነው።

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር እዚህ ውስጥ ያለው አይመስለኝም
    ግን ተስማምቻለው ምሳሌ ስለ ቅድሚያ መስጠት ትኩርት በጣም ወሳኝ ነው ሶሻልሚዲያ ላይ ኢግኑር መደርግ ያስጠላል

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว +1

    #አቀራረብህ እንዴት ደስ ይላል በርታ እሽ #እናመሰግናለን

    • @ימנגסטטקלה
      @ימנגסטטקלה 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እናመሰግናለን

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 ปีที่แล้ว

      @@ימנגסטטקלה የምችለውን ሁሉ እጥራለሁ በናንተ ድጋፍ። አመሰግናለሁ።

  • @ኢስላምነውሂወቴፋፈፋፊ
    @ኢስላምነውሂወቴፋፈፋፊ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ አድርገህ ነው ያቀረብከው ተባረክ

  • @bedrusoulengo1881
    @bedrusoulengo1881 5 ปีที่แล้ว +2

    Hummm I realized a lot from my .........life will be fine in the future

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 ปีที่แล้ว

      #Bedru Learn from the past; Enjoy today and Hope for tomorrow!
      Thanks

  • @hayatseid6015
    @hayatseid6015 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን 👌👌

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @zereyaikobeyihunie1317
    @zereyaikobeyihunie1317 5 ปีที่แล้ว +1

    every body talks abt love but the truth is by the name of love its getting money and live better life

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በጣም አሪፍ መረጆነዉ

  • @ethitube1044
    @ethitube1044 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
    @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እናመሰግናለን

  • @majdomajdo4015
    @majdomajdo4015 5 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በርታልን እስኪ ንገርልን ከገባቼዉ አንዳንዶቹ ወንዶችማ ሴቶች የመለፍለፍ ሱስ አለባቸዉ ይላሉ ።

  • @munamh2658
    @munamh2658 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክልነክ ወንዶች የምትረዱበት

  • @Anna-mo7jt
    @Anna-mo7jt 5 ปีที่แล้ว

    አቀራረብህ በጣም ያምራል በርታ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር እዉነተኛ አፍቃሪ ይሥጠን ሤት ዉበት እኮ ናት ኡፍ እናመሠግናለን

  • @MrPikasho
    @MrPikasho 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው፡በጣም፡ደስ፡ይላል😍😍😍😍😍

  • @ትዕግስቲሃበኒፈጣሪኣቦይ
    @ትዕግስቲሃበኒፈጣሪኣቦይ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ኣድናቂህ ነኝ
    በጣም ተሞችተኛል ምክርህ። ግን ዎንዶች ሰምታቹ ተግባር ላይ ኣውሉት እባካችሁ ሚስታቹ ኣክብሩ የሴት ሊጅ ልብዋን ኣትስበሩ ተስፋ እንድትቆርጥ ኣታድርጉዋት በናታቹ ኣታቃጡሉን በ እግዛቢሄር ስም ነው የሚላቹ

  • @عزيزهعزيزه-ذ8ق
    @عزيزهعزيزه-ذ8ق 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እንዴት ደስ ይላል ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @selamdiriba9923
    @selamdiriba9923 5 ปีที่แล้ว +1

    Bexam Enamseginalen bertalin wendim

  • @መሲሐበሻ
    @መሲሐበሻ 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እዳተ ሁሉም ቢይስብ ምን ዋጋ አለው መስሚይቸው ተደፍኖል ስሜት ብቻ ነው ይላቸው ይሀበሻ ውዶች

  • @yenanshibehulu7139
    @yenanshibehulu7139 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow.betamgobezneh
    truasitemarenh
    fetare.ewqetunychmrlih

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 5 ปีที่แล้ว +2

    thanks betam astemari new

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 5 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro

  • @Kedest-fz7lx
    @Kedest-fz7lx 10 หลายเดือนก่อน

    Wow.went.tabarikh..betamiii.dessss.siliiiii❤❤❤❤

  • @marshaethyupia1293
    @marshaethyupia1293 5 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉንድሜብረታ እዉነትነው

  • @roudharoud5662
    @roudharoud5662 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ እኔስ ተስፋቆርጫለሁ እየወደድኳቸዉ ይከዱኛል አላህ ከኛ አብልጦ የሚወደንን ይስጠን

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove  5 ปีที่แล้ว

      አሜን! የግዜ ጉዳይ እንጂ ያንች አዳም እየጠበቀሽ ነው።

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam des yemile timehirt new wowwwww

  • @malazmalaz8268
    @malazmalaz8268 5 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
    @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ በጣም በትክክል ነው የተናገርከው

  • @mariymmariym114
    @mariymmariym114 5 ปีที่แล้ว +1

    Ke lebbbbb enmsgnlen batm desi yeml progrm nbr wowww ensum imdz adrgi berdun arfi nbr💜💛❤😍😍😍