እግዚአብሔር ይጠቀምብናል (ክፍል 5 ) God Will Use Us I ዶ/ር ኤልሻዳይ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @tsehytadess6607
    @tsehytadess6607 23 วันที่ผ่านมา

    ዶከተር ኤልሻዳይ የአንተን ስብከተ በጣም በጎጎት ነው እኔ እና ባለቤት የምንጠብቀው በዙ ትምህርት በዙ መረጋጋት አግኝተናል የሚገርመው ከቃሉ ተንስተህ ነው አኔ ቃልህን እንደተነቢት ነው የማዳምጠው ማለት አንተ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል ስትል የምታመጣው ቃል እራሱ ትንቢት ነው ቀልደህ እራሱ ደሰ ይለኛል አዲስ አበባ ስተመጢ እካፈላለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ትዳርህን ይባርከው

  • @watchmemo2953
    @watchmemo2953 15 วันที่ผ่านมา

    በአንተ መኖር ያሰብከውን መኖር መርጫለሁ ብኖር ላንተ ብሞትም ላንተ ከፈቃድህ ሰር ይሁን መቃብሬ ከዚህ ሌላ ሒወት አይታየኝ አኔ ኑሮህን ጨርሰህ በእኔ ኑር ከአሰብከው የሜቀርህ አይኑር አሜን

  • @watchmemo2953
    @watchmemo2953 15 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው በጣም የተባረኩ ዘማሬዎች ናቸው ከቃልም በሗላ በሜገርም መንፈስ ነው የማመልከው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነት የምዘምሩት አትጡ ይብዛላችሁ ብሩካን ናችሁ።❤❤

  • @watchmemo2953
    @watchmemo2953 15 วันที่ผ่านมา

    ፓሰተረየ ሁልጌዜ ይገርመኛል ከቃል በፊት ሰለመስጠት ከቃሉ ተነሰተህ የምሰብከው ሁልጊዜ በጣም ይገርመኛል ብዙ ተጠቅሜአለሁ እንኳን በአንተ ዘመን ሆንኩኝ በጣም ተባርካችኋል ከሱ ሰር የምትማሩ ፓስተረየ በጣም ነው የምወድህ ከዚህ በላይ በከፍታ እንይህ🙏🥰🥰

  • @watchmemo2953
    @watchmemo2953 15 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይጠቀምብኛል

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 25 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 25 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @GidayPeace
    @GidayPeace 24 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen

  • @ruthdawit346
    @ruthdawit346 24 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeeeen ❤

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 25 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 25 วันที่ผ่านมา

    I receiv the miracle

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x 25 วันที่ผ่านมา

    ❤ 😊

  • @nekodimos
    @nekodimos 24 วันที่ผ่านมา

    የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 5 ቁጥር 20 እላችኃለሁና:: ጸድቃችሁ ከጻፎችና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ካልበለጠ÷ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም::

  • @Setotaw-d1f
    @Setotaw-d1f 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @AzebBekele-c3z
    @AzebBekele-c3z 25 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 24 วันที่ผ่านมา

    አሜን