የ ኢትዮጵያ ባህል በ አሜሪካ college ውስጥ አሳየን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 364

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 10 หลายเดือนก่อน +99

    ❤❤❤ 🎉በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ የወደፊቷ ኢትዬጽያ የአንድነት ፈር ቀዳጂ ተስፍዎች ናችሁ። ለዛውም በውጭ በሰው ሀገር አንገታችሁን ቀና አድርጋችሁ ኢትዮጵያ ስላስተዋወቃችሁ ደስ ብሎኛል ምስጋናየ የላቀ ነው ወንድም እህቶቼ ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ለዘላለም ይሁን 🎉❤❤❤ እወዳችኌለሁ።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 10 หลายเดือนก่อน +45

    ሀገሩ ወዳዶቹ እነጃኒ አልተቻላችሁም። እየሰራችሁ ያላችሁት እጅግ ደስ ይላል። በርቱ በርቱ።
    በውጭ ሀገር ለዚህ ትልቅ ሀላፊነት የደረሰው ወጣት ኢትዬጲያዊ ወንድማችንም እጅግ ያኮራናል።

  • @oumermohammed268
    @oumermohammed268 10 หลายเดือนก่อน +8

    እዚህ ያሉ ዘረኞች ወገን ለይተው ሲጋደሉ እናንተ በጋራ ስትጨፍሩ እንጀቴ ራሰ፣ እንባዬን ለመቆጣጠር አቃተኝ። እድሜና ጤና ይስጣችህ።

  • @የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ
    @የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለተመረጠውም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን። ከአገር ወቶ እንዲህ አይነት ቦታ መቀመጥ ቀላል አይደለም፣ አይሆንምም። የሰለሞን ጥበብን እግዚአብሔር ያድልህ። ከዚህ በኋሏም ትልቅ ፀሎት ከእግዚአብሔር ጥበብ ጋር ያስፈልግሀል። ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይርዳችሁ። መልካም የሚሰራ ሁሌም ክፉ ይከበዋል።

  • @SinaKifle
    @SinaKifle 10 หลายเดือนก่อน +23

    ዶ/ር አማኑኤል ገብሩ መልካም የስራ ዘመን 🙏 አቤት ማማራችሁ በርቱ❤

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye 10 หลายเดือนก่อน +23

    ህዝብ ለህዝብ ዛሬ በእናንተ ተደገመ ❤ ኢትዮጵያ አንድ ናት

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 10 หลายเดือนก่อน +29

    ጎበዞች በጣም በአሜሪካን ሀገር የራስን ባህል ለማሳወቅ የምታደርጉት ጥረት ቀላል አይደለም ማስባችሁ ብቻ ይበቃል።

  • @NADC2024
    @NADC2024 10 หลายเดือนก่อน +36

    Omg!!! I'm speechless, I'm so proud of ❤ I can't even express my feelings. Keep shining Ethiopia 🇪🇹

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 10 หลายเดือนก่อน +1

      Well said as an Ethiopian we all are proud of him success does not come easy hard work pays off ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤💚💛❤💚💛❤💙💛❤💚💛❤💙💛❤💛❤

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 10 หลายเดือนก่อน +36

    አማኑኤል እንኳን ደስ ያለህ! ጃኒ ረድኤት ሁላችሁም በጣም ታኮራላችሁ ተባረኩልን!🙏🏽💚💛♥️

  • @daniman-lm2ii
    @daniman-lm2ii 10 หลายเดือนก่อน +40

    Wow wow wow😮😮 bro keep going"'እንዲ ሀገራችንን አስተዋውቁልን እንጂ"' Jahnnyጎበዝ ነህ በርታ"'❤❤❤❤😢😢😢😮😮😮😮🎉🎉

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu 10 หลายเดือนก่อน +1

      Yessssss Yessssss Yessssss we all Ethiopian are proud of him being black and successful in another country that is dynamic 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 10 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግኖች ናችሁ ለመጪው ትውልድ ለወደፊቷ በጎጥ በዘር ለማትከፋፈለው ኢትዮጵያ መሰረቶች ናችሁ ሰውየው ይሄ ክብር ባይገባውም እናንተ ኢትዮጵያን በጥቂት ደቂቃዎች በማሳየታችሁ ክብር ይገባችኋል።

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 10 หลายเดือนก่อน

      Sewiyew malet??

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 10 หลายเดือนก่อน

      ለምን አይገባውም?
      ግማሽ ስለ አንድነት ኢትዮጵያ ፀፍሻል ግን ለምን አይገባውም?

  • @አሐ
    @አሐ 10 หลายเดือนก่อน +8

    ተባረኩ እግዚአብሔር ለዘር ያኑራችሁ ውድድ የምትደረጉ ኢትዮጵያውያኖች እንዴት እንደወደድኳችሁ ስታምሩ ከእነለዛችሁ ጌታ እግዚአብሄር ይህንን ፣ለህዝባችሁ፣ ለባህላችሁ፣ በአጠቃላይ ለሀገራችሁ ያላችሁን ፍቅር ልባችሁን እስከመቼም አይቀይርባችሁ ውዶቼ ስታምሩ ደግሞ እግዚአብሔር በሁሉ መልኩ ያሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ 😊❤🎉❤❤

  • @Kenenisa_dam
    @Kenenisa_dam 10 หลายเดือนก่อน +18

    Omg😮what i performance jony and his team keep it ethiopian culture is wonderful😢🎉🎉

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 10 หลายเดือนก่อน +19

    You guys are amazing . So proud of you. Congratulations Dr. Gebru

  • @hirutbekele521
    @hirutbekele521 9 หลายเดือนก่อน

    I'm proud of you all to show our cultures & to support the president of community college Ethiopian brother .
    May GOD BLESS you in health .

  • @addisalemmishamo12
    @addisalemmishamo12 10 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ነው የምታምሩት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀቹ ❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ናችሁ በእውነት የምታኮሩ በርቱ ኢትዮጵያ ወደፊት ነች ፋኖኖኖ ያሸንፋል 👌💪💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🥰❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 10 หลายเดือนก่อน +7

    Yes እዉነትም ዘመኑ የኢትዮጵያ ነው አይዞሽ ሀገሬ ።

  • @Lomi-u1t
    @Lomi-u1t 10 หลายเดือนก่อน +14

    Amazing group 🟩🟨🟥 one love ☝️🌍

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 10 หลายเดือนก่อน +4

    Very beautifully done thank you for representing the great country of Ethiopia. Congratulations Dr Emmanuel Gebru.

  • @lifewithyodit
    @lifewithyodit 10 หลายเดือนก่อน +22

    Beautiful performance !!!Congratulations to Emmanuel 🎉

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m 10 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ወዳጆች ፣ ያዲሱ ዘመን መሪዎች ። ምርጥ የአፍሪቃ ፈርጦች ።❤

  • @temewolde365
    @temewolde365 10 หลายเดือนก่อน +19

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ተስፋዋ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 10 หลายเดือนก่อน +8

    Congratulations Dr Emanuel, we are so proud of you !!!!

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 10 หลายเดือนก่อน +7

    Young lads, rest assured Mama Ethiopia is Proud of you. Keep it up!!

  • @daniman-lm2ii
    @daniman-lm2ii 10 หลายเดือนก่อน +5

    Wow wow wow😮😮 bro keep going"'እንዲ ሀገራችንን አስተዋውቁልን እንጂ"' Jahnnyጎበዝ ነህ በርታ"'❤❤❤❤😢😢😢😮😮😮😮🎉🎉and never give up

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 10 หลายเดือนก่อน +4

    GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS TO MACK THIS HAPEND 🙏🏻 GOOD JOBS LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN 💚💛❤️👍💚💛❤️👍🙏🏻

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርካቹ አገራቹሁን አንድነታችንን ሰላሳያቹ ውድውድውድውድ ነው ያረካቹሁ ተባረኩልኝ እድግ በሉልን❤️❤️🙏🏾🙏🏾

  • @alphasquad25
    @alphasquad25 10 หลายเดือนก่อน +5

    Tamralachu , proud of you all . Congratulations to Dr. Gebru .

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 10 หลายเดือนก่อน +16

    ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Battitu
    @Battitu 10 หลายเดือนก่อน +5

    Great performance my Ethiopian brothers & sisters !!! So proud of you 👍👍👍Introducing our beloved country to the world!!!

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብዙ ዘፈን ኣድናቂ ኣይደለውም በቃ ኢትዮጲያ እንደዚህ ነው የሚያምርብን ተባረኩ ከክፍ ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiafirst523
    @ethiopiafirst523 10 หลายเดือนก่อน +2

    You guys are beautiful and you make Ethiopia great . That is awesome performance.🙏🙏🙏

  • @Meba94
    @Meba94 10 หลายเดือนก่อน +6

    So proud of you! The time is ours indeed! Keep shining!

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 10 หลายเดือนก่อน +2

    መቸም ለኢትዮጵያዊነት የሰጠኸው ሥፍራ ያስደንቀኛል። ፕሮግራሞችህን በጣም እወዳቸዋለሁ። አንተንም እወድሀለሁ። ልጄ ብትሆን ወይ ልጄ እንዳንተ ቢሆን ብዬ እመኛለሁ። ለወላጆችህ ክብር እሰጣለሁ። (እስከ አሁን ላለው ማለት ነው) በርታ። አትለወጥ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehutafess7777
    @alemayehutafess7777 10 หลายเดือนก่อน +7

    yemral betam, bertu, leteshomiwu melkam sera ena seket temgnitenal. really i do love the the new one menjar performance but it was very very short , i was waiting for you guys, you were going to present afar betam korchalehu be habesha community

  • @yalemteshome847
    @yalemteshome847 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku/Blessings dear young Ethiopians. Very proud of you 💚💛❤

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 10 หลายเดือนก่อน +2

    goosebumps goosebumps goosebumps ...... Ethiopia live forever!

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቻቹ በጣም በጣም ደስ ትላላቹ።ትልቅነታቹ ያሳያል።ለሎሎቹ ትልቅ ትምህርት ነው።ይኽ ነው አንድነት።በጣም በጣም ደስ ይላል።❤❤❤❤

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 10 หลายเดือนก่อน +11

    አቦ ይመቻችሁ! እናንተን የመሰሉ እንቁዎችም አሉ ነቀዞችም በዚያው ልክ!

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 9 หลายเดือนก่อน +1

    I’m really admire your hard work. Please please keep it up 🙏♥️👍

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Gus .it was very beautiful and very organized once again Thank you

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው:: በጣም ግበዞች::አኮራችሁን::እንደ እናንተ አገር ወዳድ ወጣት ያብዛልን❤❤❤

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 9 หลายเดือนก่อน

    The best performance i have seen so far by Ethiopian University students living in the US. Great work guys.

  • @yafhagere466
    @yafhagere466 10 หลายเดือนก่อน +11

    Jahnny really በጣም አሪፍ team መሰረታችሁ ደስ ስትሉ 🎉

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
    @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ በጣም በጣም ነዉ ምታምሩት ይሄ ነዉ ኢትዮጲያዊነት ዘረኞችን ፈጣሪ ልብ ይስጥልን❤❤❤ተባረኩ

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ደስ ይላል በሰው ሀገር እንዲ ባህልን ማሳየት።የሆነ ስሜት አለው በርቱ

  • @genetmengesha7765
    @genetmengesha7765 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዞች ናችሁ እባካችሁ ብዙ ስው እስክስታ መማር የሚፈልግ አለ እና ብታስተምሮን እንደ ፋንትሽ

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 10 หลายเดือนก่อน +8

    Omg! You guys amazing performance ❤

  • @BisratEskindir
    @BisratEskindir 10 หลายเดือนก่อน +4

    Jahhny ante eko access aleh lmn forex trading ajemerem bro

  • @13.Month.of.Sunshine
    @13.Month.of.Sunshine 10 หลายเดือนก่อน +1

    Great job they represent very well 👏🏽 🙏🏾🙏🏾 💚💛❤️

  • @AmitiDancer
    @AmitiDancer 10 หลายเดือนก่อน +23

    🔥🔥🔥💪🏻🙏🏻

  • @semh4665
    @semh4665 10 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo! Well done! Arif nachu. Can you come and perform in Oakland? 😊❤

  • @tsion3656
    @tsion3656 10 หลายเดือนก่อน +4

    proud of you guys good job💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 10 หลายเดือนก่อน

    Congratulations Dr. Emmanuel Gebru. I hope you will heal Ethiopians divide and bring diversity and unity. As I watched the cultural entertainment, we need more work for inclusive Ethiopian people culture!!

  • @MedhanitYiheyis
    @MedhanitYiheyis 10 หลายเดือนก่อน

    Gobezoch
    Excellent job keep it up
    Ethiopia will prevail

  • @yabobayo5787
    @yabobayo5787 10 หลายเดือนก่อน

    Janny this made me tear up how y’all just shining and uniting my peeps. Love always win.

  • @abrahamm3466
    @abrahamm3466 10 หลายเดือนก่อน

    you guys are amazing truly showing Ethiopian cultural dance on birds eyeview,great job!!!!

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta5180 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ቆጆ ቆጆ ነው እሺ አሬፍ አሬፍ እናቶች ሲያጫውቶቹ ማስጨረስ ነበር ብቻ ብቻ ወድጃችሆለሁኞ I am proud of you guys ❤❤❤

  • @yabobayo5787
    @yabobayo5787 10 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia like this the one I love. Dabbling and getting along. Love you guys!

  • @fmemy7076
    @fmemy7076 10 หลายเดือนก่อน +7

    Congratulations Dr. Emanuel I am so proud of you, you are our hero😊❤🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rettamogeslemma3595
    @rettamogeslemma3595 10 หลายเดือนก่อน

    Excellent show, proud of you guys. I'm just forwarding this show to my children. Thanks for bing representing Ethiopia as a cultural ambassador. Amazing work!!

  • @AmAddis
    @AmAddis 10 หลายเดือนก่อน

    It was really incredible to see you guys doing Ethiopians culture and so on . Thank you for what you have done 🙏

  • @askalemaryamkebede4566
    @askalemaryamkebede4566 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም፡ በጣም፡ጎበዞች፡ናቹ።አኮራችሁን፡ባህላችንን፡አንድነታችንን፡አሳያቹ።

  • @ayalewadisu6665
    @ayalewadisu6665 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ፡የምትደነቁ፡ናችሁ፡የኢትዮጵያን፡ባህል፡ማሣወቃችሁ፡በርቱ፡፡

  • @የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ
    @የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ። እንደዚህ ነው ወጣ ሲባል መልካም መልካሙን ይዞ መውጣት ። ወጣትነትን ለኢትዮዺያ መልካም ገፅታ።

  • @haregtube7706
    @haregtube7706 10 หลายเดือนก่อน

    You guys all amazing 👍
    And congrats for Emmanuel 🙏
    Thanks for sharing this

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 10 หลายเดือนก่อน

    One of the best! Thank you, May God bless you!!

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 10 หลายเดือนก่อน +3

    Wow you are all of you the special one !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 10 หลายเดือนก่อน

    Proud of you my brother 👏👍
    And be proud of your self.

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @selamawitketema9800
    @selamawitketema9800 10 หลายเดือนก่อน +3

    Janny, it was beautiful to no end. Untainted cultural display, period

  • @asadirewzerihun9138
    @asadirewzerihun9138 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ደስ የሚልና ለሌሎችም ምሳሌ የሚሆን ስራ ነው በርቱ።🎉🎉🎉

  • @lubabaibrahim1061
    @lubabaibrahim1061 10 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጎበዞች።

  • @lelemykidsismylife8091
    @lelemykidsismylife8091 10 หลายเดือนก่อน

    Awesome congratulations 👨🏽‍🎓👏👏👏

  • @BFF410
    @BFF410 10 หลายเดือนก่อน

    I have no words to express how proud I am!!! You guys are awesome!!!!! KUDOS!!

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 10 หลายเดือนก่อน +6

    የጉራጌ ባህላዊ ልብስ የለበሰችው በጣም ጎበዝ ናት

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 10 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሉም ጎበዝ ናቸው!

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube 10 หลายเดือนก่อน +4

    you guys absoultly nailed it, paaaaaaaa respresntin U knw wha mean 🥰🥰🥰🥰

  • @FerewoniAsheber
    @FerewoniAsheber 10 หลายเดือนก่อน

    Good job, guys, beautiful dancing 💃 🙏🇪🇷

  • @girmatilahun3858
    @girmatilahun3858 10 หลายเดือนก่อน

    Wow guys you are wonderful incredible fantastic & everything ❤❤❤

  • @giiftii0724
    @giiftii0724 10 หลายเดือนก่อน +1

    I'm proud of you guys are so amazing ❤❤❤

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing performance, wow wow 👏👏👏👏👏

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 10 หลายเดือนก่อน

    Well done guys well done
    በጣም ነው የምታምሩት ግበዞች ናችሁ ትችላላችሁ ጎበዞች ።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 10 หลายเดือนก่อน +2

    WOW ❤ so beautiful. I’m proud of you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 10 หลายเดือนก่อน

    You all are beautiful ❤
    Congratulations Dr Amanuel
    God bless you all 🙏

  • @TefayEriii
    @TefayEriii 8 หลายเดือนก่อน +1

    አረ jahhny ዝምበል የነሱ ባህል የተከተልክ ነው፡ ባህላችን ናሳያችዎለን የምትለው፡ that is a wronge 😢😢

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ይሚገርም ችሎታ ነው🥰👌

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 10 หลายเดือนก่อน +2

    One Ethiopian all ethnic culture respected equally , zeregnet yetefa , zeregna Neseha yegeba

  • @marthamande
    @marthamande 10 หลายเดือนก่อน

    Wow all you are amazing. You did it !! we love you all. 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ❤❤❤❤❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 10 หลายเดือนก่อน

    Wow, nice performance! We have international night in DMV area every year in high school!! I recorded that too. Keep up the good work to demonstrate the best of Ethiopia.🇪🇹

  • @arditube5698
    @arditube5698 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጃኒየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያዘው 😅😅😅ቦጭቁ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ ለቡጨቃ ይጠቅማል😁😁 ከናተ ባላውቅም ልብሱን ለብሳችሁ ለምን ታያችሁ በመጀመሪያ በጣም በጣም ጎበዞች ጃኒ ያው ይታወቃል ሴቶቹ❤👌👌👌👌👌

  • @hirutasrat8907
    @hirutasrat8907 10 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱ በጣም ጎበዝ ናቹ❤❤❤

  • @user-wzkal2
    @user-wzkal2 10 หลายเดือนก่อน +1

    Weynae and bota honen bkelakelachu mudae neber ❤

  • @amharicschool8418
    @amharicschool8418 10 หลายเดือนก่อน

    If you guys were in dc area I could invite you for my daughter graduation. God bless you.

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 10 หลายเดือนก่อน

    ጆ አነተ ጎበዝ አኮራችሁን በሰው ሀገር ደምቃችሁ አደመቃችሀን congr doctor amun

  • @mengistuchibssa1781
    @mengistuchibssa1781 10 หลายเดือนก่อน

    Much respect and amazing performance. Thank you ❤❤❤❤

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 10 หลายเดือนก่อน

    I am proud of you guys all excellent job omg you guys are amazing beautiful you all

  • @YesuSira
    @YesuSira 10 หลายเดือนก่อน

    Spectacular!❤❤❤ Really it was amazing. Good job.

  • @mimia7202
    @mimia7202 10 หลายเดือนก่อน

    I’m proud of you guys good job 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻😍😍😍😍

  • @zemen8509
    @zemen8509 10 หลายเดือนก่อน +1

    2:51 😂😂😂 እኔ Design አላረግ the lady at the back says jhany well design