አዲስ ዝማሬ "ተጠመቀ ኢየሱስ" ዘማሪ ዲያቆን ሄኖክ ሞገስ እና ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 626

  • @fisthgzhhejx649
    @fisthgzhhejx649 3 ปีที่แล้ว +63

    በእውነት የተዋሕዶ ልጅ መሆንህ እኮ እጅግ በጣም ከመታደል በላይም መመረጥ ነው, እንኳን አደረሳችሁ የቅዲስቲቱ የኢትዮጵያን እና የኤርትራ የኦርቶዶክስ ልጆች በሙሉ , እልልልልልልልልልል.....0

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @alemalem74766
      @alemalem74766 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tigisttade6649
      @tigisttade6649 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll Elllllllll

    • @woinshetvini504
      @woinshetvini504 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰ ❤🙏

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 3 ปีที่แล้ว

      🙏🏾😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abeba1
    @abeba1 3 ปีที่แล้ว +71

    በወንጌሉ ያመናችሁ በሀገርም ከሀገር ውጪም ያላችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን❤❤🙏🏼🙏🏼

    • @kudusgebreil9272
      @kudusgebreil9272 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @eyuelmelesse9928
      @eyuelmelesse9928 3 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

    • @alemalem74766
      @alemalem74766 3 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tsionwoldu652
    @tsionwoldu652 3 ปีที่แล้ว +44

    ሰላም ማህቶቶች በጣም ነው የምከታተላቹህ ስለምታስተላልፉት መንፈሳዊ እና እፅናኝ መዝሙሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ግን እንደ ሃሳብ ለምን የቅዱሳን ታሪክ በፊልም መልክ የተዘጋጁትን እና መንፈሳዊ ፊልሞችን ብታቀርቡልን በአክብሮት መልካም ነው

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 3 ปีที่แล้ว +71

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!❤🙏

    • @yoyogabour5436
      @yoyogabour5436 3 ปีที่แล้ว

      አሜን. እኳን.አብሮ.አደረሰን🙏🙏🙏

    • @habtamuwyohans3008
      @habtamuwyohans3008 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ♥️

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +27

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቅቱ አደረሳችሁ አደረሰን

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 3 ปีที่แล้ว +158

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን የምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች።

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @አድስወለተትንሳኤ
      @አድስወለተትንሳኤ 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እትኳት አብሮ አደረሰን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว +1

      እሜን እሜን እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።እንኳ ለብርሀነጥምቂቱእይረስንይምየ.እርቶዶክስተዋህዶልጀች።እሜን እሜን ።ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @alemalem74766
      @alemalem74766 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tube-zk2xd
    @tube-zk2xd 3 ปีที่แล้ว +29

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እንኳን ለዚች የተቀደሰች ቀን በሰላም አደረሰን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን....መንግስቱን ይውርስልን
    ቅድስት ጥምቀቱን በሰላም እንድናከብር የአምላክ ፈቃድ ይሁንልን።
    ወለላይቱ ድንግል ማርያም አትለየን።

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Enkuwan Abro Aderesan. 🙏🙏😍😍😍😍

    • @lovetight9206
      @lovetight9206 3 ปีที่แล้ว

      Ame

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 3 ปีที่แล้ว +39

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 💒💒💒

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 3 ปีที่แล้ว +14

    ስታምሩ ተዋህዶ ውበታችን የዝማሬ ስርአታችን አቤት ስናምር እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @abrehamgebremeskel6692
    @abrehamgebremeskel6692 3 ปีที่แล้ว +9

    ተጠመቀ ኢየሱስ ተጠመቀ ኢየሱስ
    ኢየሱስ በዮርዳኖስ
    ትጠመቀ በዮሐንስ _ _ _
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሰን የ ቅድስት ተዋሕዶ ልጆች

  • @meseretdebebe6390
    @meseretdebebe6390 3 ปีที่แล้ว +62

    ወደ የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @athyoupia6967
    @athyoupia6967 3 ปีที่แล้ว +28

    እንኳን አደረሳችሁ ያመት ሠው❤️ ይበለን ሰላም እና ፍቅር አድነን በኛ ላይ ይሁን 🙏💓💓💓💓🥰

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 3 ปีที่แล้ว +20

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ♥ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀኑ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ ♥♥♥

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @MMABAMEN
    @MMABAMEN 3 ปีที่แล้ว +12

    ጥዑም ዝማሬ
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን....

  • @saraethiopia4364
    @saraethiopia4364 3 ปีที่แล้ว +16

    ዋውውው እንኳን አድረሳችሁ

  • @tsigeredaabera4670
    @tsigeredaabera4670 3 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልልል እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳቹ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 3 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን 👏👏👏⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @merkebabera1988
    @merkebabera1988 3 ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ ምንኛ መታደል ነው 👏👏👏👏👏

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ዝማሬ መልእኽቲ ያስማልን እንቛዕ ኣብጸሓና ናብ ብርሃነ ጥምቀቱ።

  • @habetewelede7109
    @habetewelede7109 3 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን ለብራና ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🌹🌹🌹👏👏👏🌷🌷🌷እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @mahlettaye6143
    @mahlettaye6143 3 ปีที่แล้ว

    ተጠመቀ ኢየሱስ
    ተጠመቀ ኢየሱስ
    ኢየሱስ በዮርዳኖስ
    ተጠመቀ በዮሐንስ
    ኢየሱስ ለኛ ሲል ተጠመቀ እኛን ለማዳን በ30 ዓመቱ እንኳን ደስ አለን
    እንኳን አደረሰን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች በሙሉ

  • @makdametaferia3639
    @makdametaferia3639 3 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልል!ዝማሬ መላእክትን ያሰማል! እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!!

  • @hasanebrahim1
    @hasanebrahim1 3 ปีที่แล้ว

    ዝሜሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሠን አደረሣችሁ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይፕ በማድረግ አበረታቱን

  • @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
    @ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የተዋህዶ ልጆች

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ዋውውውውውው ምነኘ መታደል ነዉ ተዋሕዶ መሆን እግዚአብሔር ይመሠገን ተዋሕዶ ያደርከኝ አምላክ እምዬዬዬ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር። ጠላቶች ይዉደሙ
    ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን አደርሳችሁ።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ እልእልእልእልእልእልልእልእልእልእልእዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድሞቻችን 👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿እኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ የተዋህዶ ልጆች 👏👏🌿🌿🌿👏👏🌿🌿🌿👏አሜን።

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክን ያሰማልን
    👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልል እልልልልልል
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ
    እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝባችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ
    @እግዚአብሄርእረኛየነውልቤ 3 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ እኮ ልዩ ነች መታደል ነው መመረጥ ነው እኳን አደረሳችሁ አደረሰን
    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 3 ปีที่แล้ว

    እ/ር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን!!

  • @amlakutadele
    @amlakutadele 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @nathenaelmintesnot8341
    @nathenaelmintesnot8341 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው በኪዳነምህረት!!!
    እሰይ ተመስገን።
    እንኳን አደረሳችሁ ውድ በክርስቶስ በአንዲት ጥምቀት አንድ የሆንን የክርስቶስ ቤተሰቦች!!!

  • @ephremtadesse2636
    @ephremtadesse2636 3 ปีที่แล้ว

    ሄኖክ ደስ የሚል መዝሙር ነው ፤ጥምረታችሁም ቆንጆ ነው፤ በርቱ፡፡

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ መልካም የጥምቀት በአል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Ll-es9lq
    @Ll-es9lq 3 ปีที่แล้ว

    ተጠመቀ እየሱስ እፉፉፉ እዴት ደስ ይላል የኔ ጌታ ተመስገን ዚማሬ መላክትን ያሠማልን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว

    ተጠመቀ እየሱስ👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው 🤲🏽🙏🏽🤲🏽

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ይሚል ዝማሪ ነው ያገልግልት ዘመናችሁ ይባረክ
    ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @tigiestasafa5410
    @tigiestasafa5410 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማረ መላእክትን ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርኩላችሁ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 3 ปีที่แล้ว +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ስደት ላይ ያላችሁ የእመ አምላክ ልጅ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገር ውስጥ ያላችሁም መልካም በአል

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱ ፈጣር አገሪችን ሰላም ፍቅር አንደነት ይስጥልን እንኳን ለብረአኑ ጥምቀቱ አደረሳችዉ

  • @ለእናቴጌጥነኝ
    @ለእናቴጌጥነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰን ለብረሀነ ጥምቀቱ ውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልጅች መልካም ጥምቀት ይሁንልን

  • @marti-zy2nj
    @marti-zy2nj 3 ปีที่แล้ว

    👏የመነ የተጠመቀ ይድናል። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ደስ አላችሁ። ዚማሬ መላኣክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube1723 3 ปีที่แล้ว +4

    በክርስቶስ ክርስቲያን የተሰኛችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ 🌺❣️ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚👏❤️

  • @almazalmaz6091
    @almazalmaz6091 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን እንካን ለዚች ቀን አደረሰን አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏💒💒💒🙏💒💒💒🙏አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @meseretdebebe6390
    @meseretdebebe6390 3 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልማርያምእናቴድረሽል

    እልልልልልልልእልልልልልልል እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዝማሬ መላእክት ያ ሰማልን አቤት መታደል

  • @hasetnegnyabatualij3201
    @hasetnegnyabatualij3201 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እልልልልልልሎ እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
    ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ቸርና ትሁት አምላካችን አገራችን ከምናየውና ከምሰማ መአት ይጠብቅልን አሜን፫

  • @ራየተይቲ
    @ራየተይቲ ปีที่แล้ว

    ዕልልልልል ዝማሬ መላእኬት ያሰማልን እንኳን ለጌታችን ለመዳሃንታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች♥️♥️♥️❤❤🌿

  • @sintealemu866
    @sintealemu866 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳቹ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ደስ የሚል ጣፅም ያለው መዝሙር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በሀገራችን የምናከብርበት ቀን እንደናፈቀን አንቀርም እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ነገር አደራህን

  • @እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ
    @እማእወድሻለሁእማእወ-ኀ3ጨ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
    መላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @shalomshalom6379
    @shalomshalom6379 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችው የጥምቀቱ ብርሃን በሃገራችን ይብራ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቼ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የፍቅር የሰላም የጤና የመከባበር የደሰታ ይሁንልን! ፈጣሪ አምላካችን ሀገራችንን በጥምቀቱ ይባርክልን! አሜን!

  • @ፍቅርዘተዋህዶ
    @ፍቅርዘተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ጥምቀቱ አደረሰን🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፈጣሪየ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን አሜን 3 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክላችሁ

  • @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ
    @እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ❤️🇪🇹👏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማርያን ውድ ወንድሞችን እንኳን በሰላም ኣደረሰን ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 3 ปีที่แล้ว

    እኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @zedleerasd3825
    @zedleerasd3825 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እንኳን አደረችሁ አደረሠን ያመት ሠዉ ይበለን

  • @solyanatefera
    @solyanatefera ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ያመነ ተጠመቀ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን #ፀጋውን #ያብዛላችሁ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ #ይክበር ይመስገን #ለዚች ቀን ያደረሰን

  • @yordanoskibebew6992
    @yordanoskibebew6992 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው መዝሙሩ ✞🙏🙏🙏እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርከው

  • @uvanistedy2840
    @uvanistedy2840 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ተጠመቀ ኢየሱስ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 3 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፡
    በዓሉን የሰላም ያድርግልን፡ ግሩም መዝሙር ነው፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡

  • @woinshetvini504
    @woinshetvini504 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለብራነ ትምቀት ❤🇪🇹🙏💕

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ የሰው ዘሮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ አደረሰን!ለሀገራችን ሰላም በስደት ያለንም በሰላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን። በአል ሲደርስ አይኖቼ እንባን ያቀራሉ።

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እንቁወቸ በሠላም በጤና በፍቅር ባድነት በሰኬት ለቀጣይ አመት ያድርሰን አሜን በዚሁ አጋጣሚ ማዕቶት ሚድያን እናመሠግናለን

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
    @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 3 ปีที่แล้ว

    እእእእእእእልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳቹ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስለ እኛ የእዳ ደብዳባችንን የደመሰሰ አምላክ ሰላምን ያምጣልን

  • @hirutiyemariyamlijeegeziab6121
    @hirutiyemariyamlijeegeziab6121 3 ปีที่แล้ว +9

    Mengna matedel new bezich Emnat mahon Amlk hoye Emenatachin tawahedon tebkln❤❤👏

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንካን አደረሳችሁ

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏💚💛❤ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ 3 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አድርሰን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saras50
    @saras50 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ለዝ ያደረሰን እልልልልልልልል

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 3 ปีที่แล้ว

    በወንጌሉ ያመናችሁ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ

  • @lde3031
    @lde3031 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት ባህል በሰላም አደረሳችሁ ያመት ሰው የበለን

  • @endukiya3652
    @endukiya3652 3 ปีที่แล้ว

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለወንድሞቻችን ዝማሪይ መለክ ያሰማልን 👏👏👏👏

  • @bentib4239
    @bentib4239 3 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንትን እሚያለመልም የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @zahlelebanon4080
    @zahlelebanon4080 3 ปีที่แล้ว

    እልል እንኳንም ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላክቱን ያማልን

  • @samriifrata4889
    @samriifrata4889 3 ปีที่แล้ว

    የተዎህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በስላም አደርሳችሁ በዓሉን በስላም ያውለን ፍቅርን አድነትን እምናይበት ያድርግልን የጥምቀቱ ፀበል ኢትዮጵያ 🇪🇹ባርክልን የዘረኝነት በሽታን ያጥፋልን ሰላም ለሀገራችን መልካም በዓል 🙏🙏🙏

  • @ሙሉየማሪያምልጂ
    @ሙሉየማሪያምልጂ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሰን የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
    በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ
    በጣም ከፍቶኛል

  • @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው
    @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን።
    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @maranata770
    @maranata770 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    ያገልግሎት ዘመናቺውን ይባርክላቺው

  • @hanaaabera364
    @hanaaabera364 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 3 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @hiwi_ti3182
    @hiwi_ti3182 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 💚
    እልልልልልልልልሌ💛
    ይመቱ ሰው ያብለን ❤️
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ጥምቀት በሰላም አደረሰን ጌታችን በፍቅር ያጥምቀን ዘረኝነትን ያጥፋልን 🙏🙏⛪🇪🇹⛪🇪🇹👏👏👏⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹

  • @tig4851
    @tig4851 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አንኳን አደረሳቸው አደረሰን መልካም በአል
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @አይአንቺአለም
    @አይአንቺአለም 3 ปีที่แล้ว

    በዉንጌሉ ያመናችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን ተጠመቀ እየሱስ በወርዳኖስ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሠ4ኀ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሠ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ
    ተጠመቀ ኢየሱስ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nardosdebebe9830
    @nardosdebebe9830 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጥበብ ሲያድል እንዲ ነው ዘማሪ ይገረም ኑርልን አቦ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሳን አደረሰችሁ ለብራሃና ጥምቀቱ ዝማሬ መላእክትን የሰማልን አሜን

  • @kristossamra4866
    @kristossamra4866 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማረ መላአክቲ የስማዓልና።እንኻዕ ኣብጻሓና🙏🏾🙏🏾🙏🏾💞❤️

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ! እንኳን ለጊታችን ለመድኋኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን በጥምቀቱ ለምታምኑ ሁሉ እንኳን ለበዓለ ጥምቀቱ ዋዜማ በቸርነቱ ደረሳችሁ 💒💚💛❤🇨🇬

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 3// እንኳን አደረሳችሁ ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ❤🥀❤🥀❤🥀❤🥀

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 3 ปีที่แล้ว

    በወንጌሉ ላመናችው እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ። አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን