ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን እኔም ከ6 ቀን በሁአላ ወደ እናት ኢትዮጵያ እገባለው ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን🙏🙏🙏💚💛❤
በጣም አመሰግናለሁ ሁሉም ነገር እርግፍ አርጌ ትቼው ለመግባት ወሰንኩኝ በቂ ገንዘብም የለኝም አላህ ወኪል አርብ አገር ብር በረካም የለውም
ዋው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ኢንሻአላህ እኔም ከረመዳን ቡሀላ ለኢጃዛ እሄዳለሁ ኢንሻአላህ አላህ ከሁላችንም ጋር ይሁን 🎋💞🍓
ከሁለት ወር ቡሀላ ልገባነው አገሬ ደህና ግቢ በሉኝ
እኔም ሰኔ ላይ ኢንሻአላህ በሰላም እንገባለን
@@noofacool8614 ማር አብረን እገባለን
እግዚአብሔር የዛ ሰው ይበልሽ እና በሰላም ግቢ እህት
@@nunshamitku7834 አሚን ሀቢበቲ
እኔም ከረመዳን በዋላ ገባለው ሰላም ላገራችን ያብቃን
ትህትናሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ ምክርሽ እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው ።የተባርከ የስራ ዘመን ይሁንልሽ። በርቺ።
እኔም ለረፍት ልሄድ ነው ሀገሬ ለረፍት ምቴድ ላይክ አርጉ
ሥለ ምክርሽ በጣም ነው የማመሠግንሽ በጣም መልካም ሠው ነሽ
ተባረኪ እህቴ!
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ምክር እርጋታሽ እራሱ በጣም ደስ ይላል
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምናመሰግነው ምረጥ መረጃ ነው
የኔ ቆንጆ ከናቴ ቁጭ ብዬ የመከረችኝ ነው የመሠለኝ እናመሠግናለን ❤️🇪🇹❤️
በጣም እናመሠግናለን እህታችን በውነት አደበትሺ ደስ ይላል እረጋ ያልሺ ፀጋው የበዛልሺ ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እህታችን በርቺ ።
Very helpful video thank you konjo👍
እናመሰግናለን የእኔ ቆጆጥሩ ትምህርትነው
Enamesegnalen weda
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ስርአትሽ በጣም ደስ ይለኛል እናመሰግናለን የሰጠሽን ምክር ትልቅ ትምህርት ነዉ
ስለ ምክርሽ እናመሰግለን : የፊትሽ ጥራት ደሞ በጣም ያምራል👌🏾
እናመስግናለን ውዴ
እርጋታሺ ማራኪ ነዉ እህት ሥለምክርሺ እናመሠግናለን
ውይ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው.
💓💛💚💙💖
ያገሬ ልጆች ውድድድ አረጋችኋለሁ በሠላም ላገራችን ያብቃን
ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን
ሠላምሽ ይብዛልን በጣም እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን
እውይ እንዴት እንደምወድሽ የሴት ፀባየ ሰናይ እርጋታሽ የእውነት በጣም ነው የምወድለሽ ክበሪልን ስለመልካም።መረጃሽ። እናመሰግናለን እህታችን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
💝💔💖💙💕
እናመሠግናለን እህታችንእግዚአብሔር ይባርክሽ
ተባረኪልን እነጋገርሽ ረጋ ብሎ እርክት ያሚያርግ ነው ዘመንሽን ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ
Thank you so mach
ሰላም ሰላም እንኳን በደና መጣሸ እናመሰግናለን
ስለምክርሽ በጣም ነው እምናመስግን
ሰላምሽ ይብዛ እህት ደስ የሚል ምክር ነው እድሜ ይስጥሽ
አመሰግናለው dear we need more videos demo
ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ
ከከቤሩት አዲስአበ ባ ትራንዚት መሄጃ አልመለስም ስንት ነው የትኬት ዋጋ
Good luck Hayat with everything sister
እናመስግናለን
thank you ketilibet mekrish aylyen ehet
Fetari ybarkishe
Ke lib amsegishalwu wud ihte gn a 1nger li xeqish please 2 sh 20 kilo l 26 kilo be ijji 7 kilo yihonal?
እናመሠግናለን ማር
ዛሬ ነው ያየሁሽ ደስ ትያለሽ ጎበዝ በርቺ
የኔ ቆንጆ የኔ ፀባየ ሰናይ እናመሠግናለን ስለምክረሽ
Hi ehta batam tiru and layet yala idea nw temehetogeal
ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ውድድድ
Thanks so much
ያኛ አሳቢ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛ
እናምስግናልን ቆንጆ
ቬርሲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔውድ ጥሩ ግንዛቤ ወስደናል አመሠግናለሁ
ውይ ድምፅሽ ደስ ሲል ቁጭ የመስታወት አራጋውን ድምፅ ይመስላል የኔ ቆንጆ
ምርጥ ሰዉ
Enamsgenaln teyaki algen ke Beirut Le Ethiopia keteta all woy sent kilo yefkdal?
ስልክ
Yene konjo batam naw minameseginish ❤❤❤❤
🙏👌💞💗እውይ እርጋታሽ ያስቀናል ቆጆ ነገር
ይማችሽ ሲስቱ ታማቼሺኝ አንድ ነገር ላስቻግርሽ ኮንታራት ቤትነው ምሰራው በዝቦርቴ ጨርሶ ወል በኔ ችግር ያማጣብኘል ሲስቱ ማልሱን እጣብቃለሁ
ስወድሽ ተባረክ ለዘላለም።።
Good idea ver...
ቤርስዬ የኔማር ስውድሺ አመስግንሻለው በጣም
እንኳን ደህና መጣሽ, እናመሠግናለን
Berchi ayzosh gobez
የኔ ማሪ በጠም እነመሰግነለን
የኔዉድ፡እህቴ፡ሠላምሽይብዛልኝ፡
Baresey enamsagenaln batame bzu nagre nawe yasawkeshige
እናመሰግናለን ዉደ
Thank u for ur advice. Good job.
እስኪ ንገሪኝ ማር ጨቆኜል አስራምስት ቀን ነው የቀረኝ
በርቺ እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው
Yene Konjo stamri 😍😘adnakish negn eshi
thank you sister 👍🌷🌷
ሁቢ እሥከ ሥንት ኪሎ ይዘን መግባት እንችላለን 3ሻንጣ ልብሥ አለኝ ይቻላል
እናመሠግናል በርቺ
Good job
I proud of u .u R kind
በጣም ከልብ እናመሰግናለ የኔ ቆንጆ እንደ እግዜር ፍቃዲ ለመሄድ አነደ ወሪ አለኒ
Ke dubai wede Ethiopia sint kilo new mewused eminchilewu pls nigerugn
ውዴ ሰላምነሽ በርቺ ጥሩ ትምህርትም ነው
በ እጅ ቦርሳ ምንምን መያዝ ይቻላል
አጠቃላይ 45ኪሎ ነው የሚሄደው ግን የሰላሳምስቱን ብቀንሰው ሻጣው ተለቀ ብለው ይመልሱታል ወይስ ኪሎውን ብቻ ነው እምያዩት
ይሻንጥው ሳይዝ በጣም ከተለቀ ላይቀበሉሽ ይችላሉ። ኪ ሎውም ከምትሄጅበት አገር ያለውን መጠን መያዝ ይኖርብሻል ኪሎ ካለፈ ትከፍያለሽ ማለት ነው።
በጣም አመሰግናለሁ እህት እንዲህ እንደአንቺ ቅን አስቦ ያወቁትን በቅንነት የሚያካፍሉ አሳቢዎችን ያብዛልን እኔም በዚህ ሰመር ልጆች ይዤ ተጉዋዥ ነኝ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በርቺ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የትኬት ኢንሹራንስ አለ ሲሉ ሰምቼ ነበር ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አላገኘሁም ስለዚህ የምትነግሪኝ ካለ እባክሽ አመሰግናለሁ
እህትአላህባልችብትይጠብቅሽ የነሱን ሙድስለገርሽን በጣም በጣም ነው የምን መስ ግን ውይ ምርምር ይህ ንሽ ሀበሻ ምልካምነትለራስነውየኔመልካም ፕሮግራምሽን ቢመልጠንእንኳን እስከመጨረሻነውየመዳምጥሽየኔልዩተባሪኪ
Thanks my sweet
Selam lanchi yhun.. ine melsh ethiopa ayer wagaw snt new ke dubia mknyatum sewechu hule amarewgnal be fliay dubia iyekoretu yewaga lyunet alew wey?? Ina demo merejaw kalesh fluay dubia plen snt new miyaskeflew le tv lemangnawm bye new
Thanks.frren
Thanks sweety
July mesherasha or August mejamareya mesalagne
እናመሰግናለን እህታችን እኔ ምጠይቀሽ ግን ከዱባይ ያለ ትራንዚት ቀጥታ እሂዳለው አስረጂን ማር
አወ ቀጥታ ነው ሰወችሽ ጠመው አቆራርጠው ካልቆርጡብሽ
@@ጌታሆይተመስገን ኣመሰግናለው ግን ቀጥታ ወደ ምፈልገው ቦታ አለ ማለት ነው ደስ ይላል እኔ ያስጠላኝ ይሄ ትራንዚት የሚባል ነገር ነው
@@ትግራይቲዪብ የት ነው መሄድ የፈለግሽው ኢትዮጵያ አይደል
@@ጌታሆይተመስገን እኮ ግን መሄድ ምፈልገው አክሱም ነው
Selam konjo channelshen betam new yewededkut, leyet yale new des yelal😍
እኔ እምለዉ በእጅ ብርድ ልብስ አነስ ያለ መያዝ ይቻላል ወይ
Yna konjo kilosh new ymiwednew yefelegshw meyaz ychalalSaudi kehonsh Saudi Arlene 25+25+10Eithio Arlene 23+23+10
@@Mamefufu9519 ዱባይ ነኝ እህቴ
አር ቭርስዩ ያአሁት ሁሎ እያማረኝ ተቸግሪልሻለሁ። ምን ንም ብር መያዝ አልቻልኩም ምን ትይኛለሽ ?
Key ena gen mech new ymwhd helgezy men yez lehd eyalky lmet new😭😭😭
የመስታወት አራጋው እህት ነሽ እዴ ግን ሳያችሁ ሳትዛመዱ አቀሩም እናመሰግናለን እህት
እኮ እኔኮ ይችልጅ የት ነዉ የማቃት እያልኩ ነበር ለካ ተመሳስላብኝ ነዉ
Enamesegnalen agere ligeba 2 samint keregn
የኔ ትሁት ነሽ ትህትናች ጉሩም ነው ይማርካል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስለ መረጃዎችሽ ከልብ እናመሰግናለን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔም ደም እምባ አልቅሼአለሁ ቤሄሩት አርፖርት
መሳፈር ማለት እዳ ነው እህቴ ውይ በስማብ?
*እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እህት እረ ተይኝ ለመህድ ካስብኩ ቆየሁ ነገር ግን ምን ይዠ እያልኩ ይህው እስካሁን አለሁ አሁን ግን መሄድ የግድ ነው ከ3 ወር ቡኋላ ግድ የሆነብኝም እናቴን ስላመማት ለማየት ነው ዛሬም በህድ ደስ ባለኝ መዳም ትምህርት ሳይዘጋ አይሆንም ስላለች ነው እግዚአብሔር ቢረዳኝ እዛ ብንደርስ ብያለሁ በፀሎታችሁ እርዱኝ እህት ወንድሞቸ*
እግዚአብሔር እናትሽን ይማርልሽ አይዞሽ
እናቴን ናፋቂ ነኝ
አላህ፣ያድርስሽ፣ማሬ፣አይዞሽ
ትኬት ስነትነው ደርሶመልስ ነገሩኝ እስቲ
ከየት አገር ወዴት አገር ለመጕዝ እና መሄጃና መመለሻ ቀኑን ቢነግሩኝ እመልስልዎታለሁ
ene 6 wor kareg alha kale
A
አንቺ የምታቀርቢው የአሜርካ ነዋሪ ነው ለምን ለሁሉም አታቄርቢም
ከቺ ብዙ ተማርኩኝ!
Zemen... trvel
የምትሳደቡ ልጆች ጤና የላችሁም
እኔ አሁን ልሳፈር ነው ግን አዱሻጣየ 35ኪሎ ሆነምን ላድርግ
የትርፍ ኪሎ መክፈል ይኖርብሻል
የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን እኔም ከ6 ቀን በሁአላ ወደ እናት ኢትዮጵያ እገባለው ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን🙏🙏🙏💚💛❤
በጣም አመሰግናለሁ ሁሉም ነገር እርግፍ አርጌ ትቼው ለመግባት ወሰንኩኝ በቂ ገንዘብም የለኝም አላህ ወኪል አርብ አገር ብር በረካም የለውም
ዋው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ኢንሻአላህ እኔም ከረመዳን ቡሀላ ለኢጃዛ እሄዳለሁ ኢንሻአላህ አላህ ከሁላችንም ጋር ይሁን 🎋💞🍓
ከሁለት ወር ቡሀላ ልገባነው አገሬ ደህና ግቢ በሉኝ
እኔም ሰኔ ላይ ኢንሻአላህ በሰላም እንገባለን
@@noofacool8614 ማር አብረን እገባለን
እግዚአብሔር የዛ ሰው ይበልሽ እና በሰላም ግቢ እህት
@@nunshamitku7834 አሚን ሀቢበቲ
እኔም ከረመዳን በዋላ ገባለው ሰላም ላገራችን ያብቃን
ትህትናሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ ምክርሽ እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው ።
የተባርከ የስራ ዘመን ይሁንልሽ። በርቺ።
እኔም ለረፍት ልሄድ ነው ሀገሬ ለረፍት ምቴድ ላይክ አርጉ
ሥለ ምክርሽ በጣም ነው
የማመሠግንሽ በጣም መልካም ሠው ነሽ
ተባረኪ እህቴ!
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ምክር እርጋታሽ እራሱ በጣም ደስ ይላል
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምናመሰግነው ምረጥ መረጃ ነው
የኔ ቆንጆ ከናቴ ቁጭ ብዬ የመከረችኝ ነው የመሠለኝ እናመሠግናለን ❤️🇪🇹❤️
በጣም እናመሠግናለን እህታችን በውነት አደበትሺ ደስ ይላል እረጋ ያልሺ ፀጋው የበዛልሺ ነሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ እህታችን በርቺ ።
Very helpful video thank you konjo👍
እናመሰግናለን የእኔ ቆጆ
ጥሩ ትምህርትነው
Enamesegnalen weda
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ስርአትሽ በጣም ደስ ይለኛል እናመሰግናለን የሰጠሽን ምክር ትልቅ ትምህርት ነዉ
ስለ ምክርሽ እናመሰግለን : የፊትሽ ጥራት ደሞ በጣም ያምራል👌🏾
እናመስግናለን ውዴ
እርጋታሺ ማራኪ ነዉ እህት ሥለምክርሺ እናመሠግናለን
ውይ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው.
💓💛💚💙💖
ያገሬ ልጆች ውድድድ አረጋችኋለሁ በሠላም ላገራችን ያብቃን
ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን
ሠላምሽ ይብዛልን በጣም እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን
እውይ እንዴት እንደምወድሽ የሴት ፀባየ ሰናይ እርጋታሽ የእውነት በጣም ነው የምወድለሽ ክበሪልን ስለመልካም።መረጃሽ። እናመሰግናለን እህታችን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
💝💔💖💙💕
እናመሠግናለን እህታችን
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ተባረኪልን እነጋገርሽ ረጋ ብሎ እርክት ያሚያርግ ነው ዘመንሽን ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ
Thank you so mach
ሰላም ሰላም እንኳን በደና መጣሸ እናመሰግናለን
ስለምክርሽ በጣም ነው እምናመስግን
ሰላምሽ ይብዛ እህት ደስ የሚል ምክር ነው እድሜ ይስጥሽ
አመሰግናለው dear we need more videos demo
ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ
ከከቤሩት አዲስአበ ባ ትራንዚት
መሄጃ አልመለስም ስንት ነው የትኬት ዋጋ
Good luck Hayat with everything sister
እናመስግናለን
thank you ketilibet mekrish aylyen ehet
Fetari ybarkishe
Ke lib amsegishalwu wud ihte gn a 1nger li xeqish please 2 sh 20 kilo l 26 kilo be ijji 7 kilo yihonal?
እናመሠግናለን ማር
ዛሬ ነው ያየሁሽ ደስ ትያለሽ ጎበዝ በርቺ
የኔ ቆንጆ የኔ ፀባየ ሰናይ እናመሠግናለን ስለምክረሽ
Hi ehta batam tiru and layet yala idea nw temehetogeal
ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ውድድድ
Thanks so much
ያኛ አሳቢ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛ
እናምስግናልን ቆንጆ
ቬርሲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔውድ ጥሩ ግንዛቤ ወስደናል
አመሠግናለሁ
ውይ ድምፅሽ ደስ ሲል ቁጭ የመስታወት አራጋውን ድምፅ ይመስላል የኔ ቆንጆ
ምርጥ ሰዉ
Enamsgenaln teyaki algen ke Beirut Le Ethiopia keteta all woy sent kilo yefkdal?
ስልክ
Yene konjo batam naw minameseginish ❤❤❤❤
🙏👌💞💗እውይ እርጋታሽ ያስቀናል ቆጆ ነገር
ይማችሽ ሲስቱ ታማቼሺኝ አንድ ነገር ላስቻግርሽ ኮንታራት ቤትነው ምሰራው በዝቦርቴ ጨርሶ ወል በኔ ችግር ያማጣብኘል ሲስቱ ማልሱን እጣብቃለሁ
ስወድሽ ተባረክ ለዘላለም።።
Good idea ver...
ቤርስዬ የኔማር ስውድሺ አመስግንሻለው በጣም
እንኳን ደህና መጣሽ, እናመሠግናለን
Berchi ayzosh gobez
የኔ ማሪ በጠም እነመሰግነለን
የኔዉድ፡እህቴ፡ሠላምሽይብዛልኝ፡
Baresey enamsagenaln batame bzu nagre nawe yasawkeshige
እናመሰግናለን ዉደ
Thank u for ur advice. Good job.
እስኪ ንገሪኝ ማር ጨቆኜል አስራምስት ቀን ነው የቀረኝ
በርቺ እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው
Yene Konjo stamri 😍😘adnakish negn eshi
thank you sister 👍🌷🌷
ሁቢ እሥከ ሥንት ኪሎ ይዘን መግባት እንችላለን 3ሻንጣ ልብሥ አለኝ ይቻላል
እናመሠግናል በርቺ
Good job
I proud of u .u R kind
በጣም ከልብ እናመሰግናለ የኔ ቆንጆ እንደ እግዜር ፍቃዲ ለመሄድ አነደ ወሪ አለኒ
Ke dubai wede Ethiopia sint kilo new mewused eminchilewu pls nigerugn
ውዴ ሰላምነሽ በርቺ ጥሩ ትምህርትም ነው
በ እጅ ቦርሳ ምንምን መያዝ ይቻላል
አጠቃላይ 45ኪሎ ነው የሚሄደው ግን የሰላሳምስቱን ብቀንሰው ሻጣው ተለቀ ብለው ይመልሱታል ወይስ ኪሎውን ብቻ ነው እምያዩት
ይሻንጥው ሳይዝ በጣም ከተለቀ ላይቀበሉሽ ይችላሉ። ኪ ሎውም ከምትሄጅበት አገር ያለውን መጠን መያዝ ይኖርብሻል ኪሎ ካለፈ ትከፍያለሽ ማለት ነው።
በጣም አመሰግናለሁ እህት እንዲህ እንደአንቺ ቅን አስቦ ያወቁትን በቅንነት የሚያካፍሉ አሳቢዎችን ያብዛልን እኔም በዚህ ሰመር ልጆች ይዤ ተጉዋዥ ነኝ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ በርቺ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የትኬት ኢንሹራንስ አለ ሲሉ ሰምቼ ነበር ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አላገኘሁም ስለዚህ የምትነግሪኝ ካለ እባክሽ አመሰግናለሁ
እህትአላህባልችብትይጠብቅሽ የነሱን ሙድስለገርሽን በጣም በጣም ነው የምን መስ ግን ውይ ምርምር ይህ ንሽ ሀበሻ ምልካምነትለራስነውየኔመልካም ፕሮግራምሽን ቢመልጠንእንኳን እስከመጨረሻነውየመዳምጥሽየኔልዩተባሪኪ
Thanks my sweet
Selam lanchi yhun.. ine melsh ethiopa ayer wagaw snt new ke dubia mknyatum sewechu hule amarewgnal be fliay dubia iyekoretu yewaga lyunet alew wey?? Ina demo merejaw kalesh fluay dubia plen snt new miyaskeflew le tv lemangnawm bye new
Thanks.frren
Thanks sweety
July mesherasha or August mejamareya mesalagne
እናመሰግናለን እህታችን እኔ ምጠይቀሽ ግን ከዱባይ ያለ ትራንዚት ቀጥታ እሂዳለው አስረጂን ማር
አወ ቀጥታ ነው ሰወችሽ ጠመው አቆራርጠው ካልቆርጡብሽ
@@ጌታሆይተመስገን ኣመሰግናለው ግን ቀጥታ ወደ ምፈልገው ቦታ አለ ማለት ነው ደስ ይላል እኔ ያስጠላኝ ይሄ ትራንዚት የሚባል ነገር ነው
@@ጌታሆይተመስገን ኣመሰግናለው ግን ቀጥታ ወደ ምፈልገው ቦታ አለ ማለት ነው ደስ ይላል እኔ ያስጠላኝ ይሄ ትራንዚት የሚባል ነገር ነው
@@ትግራይቲዪብ የት ነው መሄድ የፈለግሽው ኢትዮጵያ አይደል
@@ጌታሆይተመስገን እኮ ግን መሄድ ምፈልገው አክሱም ነው
Selam konjo channelshen betam new yewededkut, leyet yale new des yelal😍
እኔ እምለዉ በእጅ ብርድ ልብስ አነስ ያለ መያዝ ይቻላል ወይ
Yna konjo kilosh new ymiwednew yefelegshw meyaz ychalal
Saudi kehonsh
Saudi Arlene 25+25+10
Eithio Arlene 23+23+10
@@Mamefufu9519 ዱባይ ነኝ እህቴ
አር ቭርስዩ ያአሁት ሁሎ እያማረኝ ተቸግሪልሻለሁ። ምን ንም ብር መያዝ አልቻልኩም ምን ትይኛለሽ ?
Key ena gen mech new ymwhd helgezy men yez lehd eyalky lmet new😭😭😭
የመስታወት አራጋው እህት ነሽ እዴ ግን ሳያችሁ ሳትዛመዱ አቀሩም
እናመሰግናለን እህት