በተቃራኒ ጾታ ግንኙነት "መፈቃቀድ" እና "መጠናናት" እንዴት ይገለጻል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    TH-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
    What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....

ความคิดเห็น • 204

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
    @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 ปีที่แล้ว +40

    በእውነት በስደት ኣለም ሁኘ በነገር ሁሉ የምታፅናናኝ መምህሬ እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ፫

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ
    @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ 5 ปีที่แล้ว +26

    ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ፀጋዉን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናህ
    መልካም ትዳርን መስጠት የሚችለዉ እግዚአብሄር ነዉ እርሱ ይርዳን
    በጣም ጠቀሚ ትምህርት ነዉ የሁሉም ወጣት ፈተና እና ጥያቄ ነዉ ቀጥሉበት

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +14

    አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን፣
    በጎ አምልኮትህንም በህሊናችን ጨምር፣
    አሜን አሜን አሜን ።

  • @kibromyowhanis4353
    @kibromyowhanis4353 5 ปีที่แล้ว +5

    አ/ር ረጄም አድሜ ይስጥህ ።ይሰው ሃገር ከባድ ነው ግን አግዛቤሄር ይመስገን የኔ ያላት መድሃኔኣለም ይስጠኝ።

    • @orthodox1981
      @orthodox1981 5 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ። እ/ር ❌ እደዚህ አትጠቀሙ ተብሎል እግዚአብሔር ✅7ፊደል መፃፍ እያቃተን ነው ግን ልቦና ይስጠን 😥😥
      ይቅርታ እህቴ ከተማርኩት ነው ❤

    • @kibromyowhanis4353
      @kibromyowhanis4353 5 ปีที่แล้ว

      @@orthodox1981 ይቅርታ ደግሞ ወንድ ነኝ።አህት

    • @meniyemaryamtube2650
      @meniyemaryamtube2650 4 ปีที่แล้ว

      amenn🙏🙏🙏lehulachnm ysten

  • @jerryappmedia-8504
    @jerryappmedia-8504 5 ปีที่แล้ว +11

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራች መልካም ባል/ ሚስት ከእግዚአብሔር ነው እሱ የወደደው ይስጠን👏🙏

    • @hayatyasin629
      @hayatyasin629 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወንድምደጀን
    @ወንድምደጀን 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 🌻

  • @hihello6834
    @hihello6834 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ ወተት የሚጣፍጥ ግሩም ትምህርት ነው

  • @pezapet411
    @pezapet411 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዲአቆን ጥበበ ማሞ
    በእውነት በጣም አስተማሪ ነው በራታልን
    አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ይሥማልን እውነት ነው መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን እኛም ሰማትና መልካም ፍሬ እድናአፍር ይርድን አሜን አሜን አሜን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ
    @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ፫
    ኣቤቱ ጥበብና ማስተዋሉን ኣድለን 🙏

  • @ethioplahagerebnn3487
    @ethioplahagerebnn3487 4 ปีที่แล้ว

    በውነት መምሕር ፀጋውን ከዚሕ በላይ ብዝት ያርግልሕ ቃላትሕ ሑሉ ለሒወት በጣም አሥፈላጊ ነው

  • @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም
    @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ወንድማችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና
    ይጠብቅልን እኛም የሰማ ነው በልቦናችን
    አሳድ ሮብ; 30;60;100;ፍሬ እንድናፈራ
    የእመብርሃንምልጃእናፀሎታአይለየን
    የመላእክት ምልጃ እና የፃርቃንየሰማህታት
    ተረዳኝነትአይለየንአሜንአሜንአሜን

  • @yasserkamel9660
    @yasserkamel9660 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ራችን ቃለሂወት ያሠማልን በሰማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @betiterefe7886
    @betiterefe7886 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሄር የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን መምህር
    መልካም ትዳር ከእግዚአብሄር ነዉና
    ፈጣሪ የፈቀደዉንና የመረጠልንን የህይወት አጋር ንስጠን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር መልካሙን ሲሰጥ ነው

  • @adanodesalgn1687
    @adanodesalgn1687 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁሉ ለበጎ ነው የምልበትን ልብ ስጠኝ አሜን

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ዲያቆን ጥበበ ወንድማችን እግዚአብሔር ላንተ የመንፈስ መምህር ለስጠን ይተመሰገን ይሁን አሜን፫

  • @egziabiher.eregnayenewthub1737
    @egziabiher.eregnayenewthub1737 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 5 ปีที่แล้ว

    ልኡለ ባህሪ እግዚአብሔር እንደፍቃድ ያኑረን እንደፍቀደው ይስጠን አመላክ አበዊነ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላድተ ድንግል ወልከብረ መስቀል አሜን አሜን አሜን

  • @wubetezelalem5741
    @wubetezelalem5741 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን።

  • @TsfaEusnkey3114
    @TsfaEusnkey3114 5 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ልጆጅ ለህወታችን እምንፈልገው ለአመላክ አበዊነ እንደፍቃድህ ይሁን ብለን በፍርሃት እንኑር እግዚአብሔር መፍራት ጥበብነውና በኡሪስ ፍቃድ እንድንናር ቅድስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @destaayalew7812
    @destaayalew7812 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ያድልልን
    ወሳኝ ትምህርት ነው በተለይ ላላገባን ወጣቶች ይጠቅመናል ርይሄን ስምተን እግዚእብሕርን ይምያስደስተውን ይሚወደውን እድንተገብር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችንን ቃለ ህይውትን ያሰማልን // ፫ //

  • @ponnoosetpyn5186
    @ponnoosetpyn5186 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ይስምልን መምህርችን ዳ/ቆ ጥብበ እግዚአብሔር ይአግልጌሎት ዘመን ይርዚምልን አሜን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅን
    እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን፫

  • @wsasses2254
    @wsasses2254 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemabreham6469
    @aynalemabreham6469 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማልን እርጅም እድሜ ጤና እግዚያብሄር ይስጥህ ። መምህር

  • @misakhan9304
    @misakhan9304 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በርቱልን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachin memeherachin kale hiwot yasemalen Egziabher stegawen yabsalewot💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነው እኔ የመረጥኩትን ሳይሆን እሱ የመረጠልኝን ያገናኘኝ

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንወንድማችን

  • @samihaile2706
    @samihaile2706 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ፡፡ ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ፡፡

  • @ልቤበአግዚአብሔርጸና
    @ልቤበአግዚአብሔርጸና 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
    አዘጋጁም አቅራቢውም መምህራኖች ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።

  • @shewitgaltewahdo5271
    @shewitgaltewahdo5271 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በሎቦናችን ያሳድርብን

  • @zahratola8144
    @zahratola8144 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ በእውነት ቀለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና እግዛብር. ይጠብቅልን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን :ዲ/ጥበበ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @berhe4910
    @berhe4910 5 ปีที่แล้ว

    ቓለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ትልቅ ግንዛቤ እንድኖረን ነው ያደረከን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ቤተሰባቻችን ማህደር ተዋህዶን ሰብስክራይብ በማድረግ ቃለ እግዚአብሔር በጋራ እንመገብ

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
    @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ውዶች በፆሎታችሁ አሥቡኝ እደሚያሥፍልገኝ እያወኩእቢ እያልኩ ላርጁነው በፆሎት አሥቡኝ ተፁኖየ እኳን ልቀርፍው ሠፍብኝፀልዩልኝ ውድየቅድሥት ድግል ማርያምቤተሠቡች

  • @abaayandooleb7181
    @abaayandooleb7181 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln Egziabher Amlak Kehulachn Gar yhun enamesegnal

  • @ፂዮንየማርያምልጅ-ቐ8ተ
    @ፂዮንየማርያምልጅ-ቐ8ተ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ በርቱልን ወድሞቻችን

  • @waine6059
    @waine6059 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት እጅግ ጥሩ ገበያ ሸመትኩ

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር
    @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር 5 ปีที่แล้ว

    Kelehuyewuti yeshmelene memehure Aebeti aemeke hutetine yeker belehu yelebene meshte fltemeleye Amen Amen Amen

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen 👏👏👏

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @astukafiker7423
    @astukafiker7423 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ሀገራችን ሳላም ያደርግልን ማጫራሻችን ያሳሚርልን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የተማርነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ይባርክልን የሰማነውን ባንደበታችን ያሳድርብን

  • @silassilas5354
    @silassilas5354 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    እኛም የሰማነው በልባችን ሳሌዳ ይጸፍልን መስተዋሉ ያድለን አሜን

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw746 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወድማችን ፀጋወን ያብዛልህ እግዚአብሔር።አሜን አሜን አሜን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @trhasgebretsadk7815
    @trhasgebretsadk7815 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @adaneshhj1345
    @adaneshhj1345 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይውት የሰማልን

  • @touchtouch6616
    @touchtouch6616 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ ::

  • @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልወት መምህራችን ምስጋናየ እጂጉን የበዛ ነው

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ለወድማችንን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim4836 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Moon-dp8ei
    @Moon-dp8ei 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህራችን ዲያቆን ጥበበ ማሞ !
    አደባባይ ሚዲያን ስላስተዋወቁን ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልኝ ለንስሃ ያብቃን

  • @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
    @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    qalhiot yasemalin wendimachin
    egzabher xegawn yabzalih 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
    @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ግሩም ትምርት ነዉ የዛሬዉስ ትምርቱ የኔ ነዉ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @saraakalu9988
    @saraakalu9988 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስማለን

  • @kalmare2005
    @kalmare2005 5 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይስጥልን ቃልህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @وليد-ع5م9ص
    @وليد-ع5م9ص 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ
    @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ 5 ปีที่แล้ว

    ላስተማሩን ወንድማችን ዲ/ን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen wandimachin Egziahbehr be tsega be Edime Yitabkilen 🙏

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hewoten yasemaln

  • @musiealemaw9158
    @musiealemaw9158 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍ ይህን ሰሠማ በጣም ነው ደሰ የሚለኝ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አሜን ፫

  • @tiruworkberihun686
    @tiruworkberihun686 5 ปีที่แล้ว

    በዉነቱ ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምሕራችን

  • @mhalitmhalit5544
    @mhalitmhalit5544 5 ปีที่แล้ว

    Amen ፫ kalh hewt yasemalen memrachn

  • @SaraSsmetoo
    @SaraSsmetoo 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💛💚❤️

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ethionews4069
    @ethionews4069 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwotin yasemalin tsegawun yabzalk wondimchin

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 5 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏
    Amen 🙏
    Amen 🙏
    Kalehewot yasemalen geta 🙏 😍

  • @helenmulugeta7317
    @helenmulugeta7317 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehywetn yasemaln

  • @lovebahrain3637
    @lovebahrain3637 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሄር ማስተዋል ያድለን

  • @thbssghsshshsh4242
    @thbssghsshshsh4242 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ይስጥልን ከእናተ ብዙ በውስጤ ሲመላለሱብኝ የነበሩ ጥያቄዎቼ መልስ እያገኘሁ ነው ከዚህ ይበልጥ የምታገለግሉበት እድሜ ያድልልን

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 ปีที่แล้ว

      Amne Amne Amne be ewinte kale ewite ysmaline wyindmachne

  • @ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ
    @ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @armidearmide5066
    @armidearmide5066 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen