በ60 ሺ ብር ብቻ አዋጭ ስራ ይጀምሩ ! በአጭር ቀን ስልጠና ብቻ !| ማየት ማመን ነው | small business idea |business |Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 74

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +3

    የቅንጡ ሶፋ እና አልጋ ዋጋ በኢትዮጵያ 2015
    th-cam.com/video/NhjkcPcER6c/w-d-xo.html

    • @Zumra-m4t
      @Zumra-m4t ปีที่แล้ว

      ጫላዬ በጣም እናመሰገናለን

  • @tsedayasefa133
    @tsedayasefa133 9 หลายเดือนก่อน +5

    ትልቁ ነገር ከስልጠና በኋላ ማቴሪያሉቹን ማግኝት ነው ዋጋቸው ውድ እና ማግኝት ካልተቻለ መሰልጠን ብቻ ዋጋ የለውም ለምሳሌ የአንዱን ጌጥ ዋጋ ይሄን ያህል ሲሰራ ዋጋ አውጥቷል ገበያ ላይ ሲሸጥ ደሞ ይሄን ያክል ያተርፋል ብላችሁ በግልፅ ብታስቀምጡት ጥሩ ይመስለኛል

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf ปีที่แล้ว +12

    በሉ እናበረታታ አገራችን በጣም ለማበልጸግ መሥራት መተባበር ግድ ይለናል እናማ እንረዳዳ እንተባበር

  • @Abdukerim-hj6ci
    @Abdukerim-hj6ci ปีที่แล้ว +4

    የምታቀርቡልን ነገር በጣም አሪፍ ነው
    ነገር ግን ስልጠና የሚያስፈልጋቸውን ስራዎች በonline ስልጠና የሚሰጥባቸውን እድል በትፈጥሩልን ጥሩ ነው

  • @alialax4188
    @alialax4188 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህነ መጣቹህ ጋበያ ሚዲያዎች በርቱ አንደኛ ነቹህ የምታቀርቡት ፕሮግራም በሙሉ ለኛ ለስደተኞች እጅግ በጣም አስፈለጊ ነው እናመሰግነላን

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      እግዜር ያክብርልን!🙏🙏🙏🙏

  • @luzahabesha1294
    @luzahabesha1294 ปีที่แล้ว +11

    የቤት ክራይ ሊገለኝ ነው ጊቢ ዉስጥ የሚሰራ ነገር
    እጄን ይዞ የሚያስገባኝ
    አዋጪ ስራ ተባበሩኝ🙏🙏

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍 በተቀመጠው ስልካችን በስራ ሰዓት ይደውሉልን!

  • @muhibbamubbu8168
    @muhibbamubbu8168 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እዴት ናቹ
    ❤❤እናመስግናልን
    በዚሁ አጋጣሚ ውጪ የሚኖሩ ሰዎች
    ከንዢህ እቃ ለመስራት የሚያስፈልጋቸውን
    ማቴረያል ካለ ከዣው ይዘው ንዲመጡ ምን ምን እደሚያስፈልግ ማለት የማሽን አይነቶችን ብታብራሩልን በጣም ደስ ይለናል
    በርቱልን ጥሩ ብፖግራም ነው የምታቀርቡት ❤

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ገበያዎች ለሀገራችን ሠላም ይስጣት ከሰላም በላይ ምንም የለም

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      አሜን!እግዜር ያክብርልን!

  • @TSegshGesesew-ty8rd
    @TSegshGesesew-ty8rd ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በጣምምም ላስቸግርህ የዋጋው ሁኔታ መበር

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว +1

    wow betam wubb new be wuchi alem betam sira lay ina gebayawun be bizat ye yaze mirt ina sira new epox❤❤

  • @adatube3146
    @adatube3146 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ነበር ነገር ግን እናንተ አድበርት የምታርጉት ሌላ የሚያሰለጥኑት ሌላ ነው ዘመድ እኔ እናንተን ሰምቸ ሂጀ ስሰለጥን በጣም ብዙም ማሳየት አይፈልጉም

  • @sariseliginsurance
    @sariseliginsurance ปีที่แล้ว +4

    ስልጠናው ለስት ግዜ እንሆነ ምን ያህል እንደሚያስከፍል ኬሚካሎቹ የሚሸጡበት ዋጋ ከ እስከ ድረስ ተብሎ ቢቀመጥ መልካም ነበር ወደ ስራው ለመግባት የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን መገመት እንድንችል ያግዘን ነበር፡፡ ፕሮግራማችሁ ግን ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @ሀምለትሀኒ
    @ሀምለትሀኒ ปีที่แล้ว +1

    ምን ያክል ያዋጣል ተጠቃሚስ አለወይ ዋጋዉ ዉድነዉ ሰዉ ደፍሮ ይገዛል

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 ปีที่แล้ว

    wow ewnet gerami new bertu❤❤❤

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe 11 หลายเดือนก่อน

    Thnxs❤❤❤

  • @bossM.T
    @bossM.T ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ❤

  • @user-to6es5pc1f
    @user-to6es5pc1f 9 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ፡ዳቦ፡መጋገር፡መሠልጠኛ፡ማእከል፡የት፡ይገኛል፡መረጃ፡ስጠኝ፡በፈጠረክ

  • @ansiajhonkerose6802
    @ansiajhonkerose6802 ปีที่แล้ว

    እምወደው ስራ ነው ተባበሩኝ ክፍለሀገር ነኝ እንዴት ስልጠናውን የማገኘው

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስልጠናው ን በተመለከተ ግን አላብራራቹትም

  • @SaraTesfaMichaelAbreham
    @SaraTesfaMichaelAbreham 10 หลายเดือนก่อน

    በርቱ

  • @AHMEDMUDESIR-l5i
    @AHMEDMUDESIR-l5i ปีที่แล้ว +1

    ምኑ ነው ግን ስልሳ ሺ ብር ሚያወጣው ኬሚካሉ ነው
    ግልፅ አይደለም

  • @JamilaAli-nc8gh
    @JamilaAli-nc8gh ปีที่แล้ว

    Wow betam wubb new❤❤❤

  • @edwardfrem4076
    @edwardfrem4076 ปีที่แล้ว

    Mamar bifaliges yemiyasetamiru wayim mamariya bota alee?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      በ Video ለይ ተገልጿል

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 ปีที่แล้ว

    እኔመሰግናለን❤❤❤

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏 እግዜር ያክብርልን!

  • @yordifkr
    @yordifkr 11 หลายเดือนก่อน

    ድሬ መቸ ነው የሚከፈተው

  • @Zumra-m4t
    @Zumra-m4t ปีที่แล้ว

    ኬሚካሉን በብዛት ከሸጡ ጥሩ ነዉ

  • @zelalemtaglo8903
    @zelalemtaglo8903 ปีที่แล้ว

    በኤሌክትሪክ ብቻ ስለሚሰራው ባጃጅ አጠቃላይ መረጃ ብትሰጡን ። በተረፈ የምታቀርቡት ሁሉ ሃሪፍ ነው ።
    አመሰግናለሁ

  • @የቤተሰቤናፈቂ
    @የቤተሰቤናፈቂ 10 หลายเดือนก่อน

    ይህቤት ልዩ ናው ግን ጫላስ

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 ปีที่แล้ว

    የት ነው?

  • @DawitGifti
    @DawitGifti ปีที่แล้ว

    ሥልጠናውን በፈለግነው ቀን ብታረጉልን ጥሩ ነበር please ከቅዳሜ ዉጪ ተባበሩኝ።

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 ปีที่แล้ว

    Thank you somach❤❤

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 ปีที่แล้ว

    የኔ መዳም ትሰራለች እቢት ዉስጥ አይኔ እያየ ማመን እስኪያቅተኝ ነዉ ምትሰራዉ አንድ የ አፍሪካ ሞዴል ሰርታ የጆርዳን ስምንት መቶ ዲናር ነዉ ያወጣዉ

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 5 หลายเดือนก่อน

      ተማሪ ይጠቅምሻል ዉዴ

  • @birhandensisa1496
    @birhandensisa1496 ปีที่แล้ว

    በቅድሚያ ገበያዎች ስለምታቀርቡልን ምሥጋናችን እጅግ የላቀ ነው በርቱልን! ስልጠናውን ሀዋሳ የምሰለጥንበት አማራጭ ካለ ለመጠየቅ ነበር ። እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ!

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      እስካሁን ባለን መረጃ ሀዋሳ አልጀመሩም ፣ ለበለጠ መረጃ ደግሞ በተቀመጠው ስልክ ይደውሉላቸው!👍

  • @EmranEmran-rz9yz
    @EmranEmran-rz9yz ปีที่แล้ว

    አድራሻ አብራሩልን

  • @ethioliverpool4
    @ethioliverpool4 ปีที่แล้ว +1

    የምናደደው ትናንት መንገድ ላይ ቦሌ እየሄድክ ታክስ ውስጥ አግኝቸህ ሳላመሰግንህ መሄዴ ነው። አመሰግናለሁ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      ጤና ይስጠን ይደርሳል!🙏🙏🙏

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @TmTs-k9d
    @TmTs-k9d ปีที่แล้ว

    3 ken new seltnaw

  • @amiratube
    @amiratube ปีที่แล้ว

    ስልክ አታነሱም መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @bossM.T
    @bossM.T ปีที่แล้ว

    ሰላም ገበያዎች እስኪ ባህር ዳር የዳቦ ቤት እቃዎችን ካሉ እስከ ዋጋቸዉ አቅርቡልን በተረፈ በርቱ አመሰግናለሁ

  • @jemilakedir988
    @jemilakedir988 ปีที่แล้ว

    ስልጣናው ስንትቀንናው

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ !👍

    • @Zumra-m4t
      @Zumra-m4t ปีที่แล้ว +1

      በኢዩብ ተማሪ የሌላ አገር ዜጋ በነፃ ያሳዩሻል

  • @kebedetolcha4136
    @kebedetolcha4136 ปีที่แล้ว

    Kyet new mignyew hind lib yignyl impoksu mlt botwum bitngirun bxm arf nbre ds yemil sr new bartu hinmsaginlen

  • @WessenuTekeste
    @WessenuTekeste 7 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር ቢቀመጥ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  7 หลายเดือนก่อน

      ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @NooryiaNooryia-xe6xr
    @NooryiaNooryia-xe6xr 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ ለምጃለው መዳሜ ትሰራለች

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 5 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ይጠቅምሻል

  • @TinaMes-ih9gt
    @TinaMes-ih9gt ปีที่แล้ว

    Address Na silk yesiltena gize betinegrun

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ሌላ የምን ቁጥር ፈለጋችሁ

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 ปีที่แล้ว

    ዌልካም ገበያዋች ❤❤❤❤❤

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      Well stay!🙏🙏🙏

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 ปีที่แล้ว

    ሰላም ገበያወች የወለል ኢፖክሲ እሚሰሩትን please ጠቁሙኝ አመሰናለሁ ።በርቱ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 ปีที่แล้ว

    Thanks

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      You welcome🙏🙏🙏

  • @Tube-kr7ru
    @Tube-kr7ru ปีที่แล้ว

    Olin ስልጠና አትሰጡም

  • @alemsebebe8880
    @alemsebebe8880 ปีที่แล้ว

    እኔ መሰልጠን እፈልጋለው❤

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      በተቀመጠው ስልክ ደውሉላቸው!👍

  • @balchaLenjiso-lt8vh
    @balchaLenjiso-lt8vh ปีที่แล้ว

    Bxm bxm aref nw bertu yet nwu yemiregegnute

  • @everythinghappensforarease9121
    @everythinghappensforarease9121 ปีที่แล้ว

    ግብአቱን እንደልብ ማግኘት ከቻልን ስራው ቀላል ይመስላል በተለይ ለዎጣቶች

    • @hadramohammad3169
      @hadramohammad3169 ปีที่แล้ว +2

      አወን በጣም ቀላል ነው የኔመዳምመትሰራው ነበር

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 ปีที่แล้ว

    በጠም አርፍ ሥራ ነው ተበረኩ ገበያ ሚድያ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 10 หลายเดือนก่อน

    ፷፩ ሊበላ. ሀሀሀሀሀ