የበቅሎ እና የሂኒ አፈጣጠር/ How to born Mule and Hinny
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024
- በቅሎ ከወንድ አህያ(ጃክ) እና ከሴት ፈረስ ( ማሬ) የተገኘ ድቅል ዝርያ ሲሆን ሂኒ ደግሞ ከወንድ ፈረስ ( ስታሊየን) እና ከሴት አህያ ( ጄኒ) የተገኘ ድቅል ዝርያ ነው፡፡ ሀለቱም የወላጆቻቸው ባህሪያት ይጋራሉ፡፡
በቅሎዎች እና ሂኒዎች የማይወልዱበት ምክኒት ከወላጆቻቸው የሚያገኙት የክሮሞሶም እና የሚዮሲስ አለመመጣጠን ዋነኛው መንስኤ ነው፡፡ ይህም ማለት በቅሎዎችና ሂኒዎች 63 ክሮሞሶሞ አላቸው፡፡ 32 ክሮሞሶሞ ከፈረስ የሚያገኙት ሲሆን 31 ክሮሞሶሞ ደግሞ ከአህያ ነው፡፡
SUBSCRIBE and LIKe our video and turn on Notification for new video.