ሚሊየነር ነኝ እያለች የስንቱን ቤት ባዶ ያደረገቸው የቤት ሰራተኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 259

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 2 ปีที่แล้ว +21

    ሴቶች በርቱ እና ልጅቷ ብሸልማት ደስ ይለኛል ወንዶች ክፉ ናቸው እስከመቼ በሴቶች ይቀለዳል ሴቶች በርቱ ከዚህ ፊልም ትምህርት ውሰዱ👍👍 ዛሬ ቀን 29 ነው ደሞዝ ደረሰ ድስ ሲል😁😁

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ ዴመወዝ ዴረሰ አላለችም

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 ปีที่แล้ว +1

      Deredeg barem gurage 😆🤣😂😹

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 2 ปีที่แล้ว

      አዋ ደረሰ

    • @adotyoutube7190
      @adotyoutube7190 2 ปีที่แล้ว +1

      @@مسرات9999 አወቸ ወሄቃር ቾተችም🙆🙆

    • @biruktawitzewdu122
      @biruktawitzewdu122 2 ปีที่แล้ว

      Banchi hasbe esmamlwe

  • @strong1220
    @strong1220 2 ปีที่แล้ว +23

    በማዲኒጎ ሞት በጣም አዝኛለው ለነገ ማሰብ ለነገ መጨነቅ አቁመን ባለን መደሰት በፍቅር እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን ወንድሜ ነብስ ይማር😭😭😭

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 4 หลายเดือนก่อน

      ማነው የሞተው

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 4 หลายเดือนก่อน

      ወንዶች ሚስት እያላቸው እልል ሴት ጋር እሚሄዱት ደግ ሁነዋል ልክስክስ፣ናቸው

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +62

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን የሞተው ወንድማችን ማዲንጎ አፈወርቅ ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 2 ปีที่แล้ว +39

    ፍትህ ለኑፁሀን ወገኖቻችን በየቀኑ ለሚረግፉት አረ በቃ በለን ያረብ በራመትህ እዘንልን😭😭😭

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว

      ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +1

      👉አሸባሪውን ህወሓት ወያኔን ማጥፍት 👉በእሱ ስር ያሉትን 👉 ሁሉንም የሽብር ሀይሎች ማጥፍት በመሆኑ አይናችንን ከወያኔ ላይ ላንዳፍታም አናነሳም በየትኛውም ጥግ ያለው የኢትዮጵያ የመከራ ምንጭ የሚቀዳው ከዚህ እኩይ ቡድን ነው ✊🐅🇪🇹🐅💪💪💪

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 ปีที่แล้ว +12

    ልጅቱዋ ደረቅ ናት!!! ምንም መተወን አትችልም

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +3

    አተርፍ ባይ አጉዳይ አለያገሬ ሠው ስትስገበገብ ሠራችልህ ዱሮም ልክስክስ ወድ ከገዘብጋ ይሞታል ለሚስትህ ታማኝ ብኮን ይህ ሁሉ ባልተፈጠረ ለማንኛውም አሪፍ ትምርት ነው ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን

  • @tizutube6779
    @tizutube6779 2 ปีที่แล้ว +9

    ብዙ ትምህርት አለዉ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያርግልን 🙏🏽🙏🏽

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +12

    ሀገሬን ታረቃት ጌታ ሆይ 😭በግፍ ለሚሞቱትና በድንገት ላጣነው ወንድማችን ማዲንጎ አፈወርቅ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍ 😭😭😭😭😭😭🤲🏽🤲🏽🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @feragenet1461
    @feragenet1461 2 ปีที่แล้ว +21

    ድራማዉ ቆንጆ ሆኖ ልጅቷ ትፈጥናለች ሌላግዜ ሌላ ተዋናይ ቀይሩ

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 2 ปีที่แล้ว +2

      አጭበርባሪ ሲንቀዠቀዥ ነው የሚያምርበት 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Ethiopia291
      @Ethiopia291 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂 እድታስተካክል መምከር አይሻልም

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +10

    አይገረምም ባለቤት የለኝም ብሎ አልነበረ ሲበላ ባልተቤቴ ይላል ለእንደዚህ አይነት ወንዱች ሲንሳቸው ነው

    • @ማርያምስምኪጥዑም
      @ማርያምስምኪጥዑም 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እንጂ ሲጠየቅ ክዶ ሳይጠየቅ አመነ እዉነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ብትዘገይም

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 2 ปีที่แล้ว +1

      ሳ እውነት ተደብቃ አትቀረም

  • @MekdiMahi
    @MekdiMahi 2 ปีที่แล้ว +6

    ስንት አይነት ጉድ አለ በእየቤቱ የሞተዉን ወንድማችን ማዲንጎ እንዲሁም ሌሎችን ነፍስ ይማርልን😓

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 2 ปีที่แล้ว +80

    ግን እኔደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ማነው 💖

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ትዳር የለኝም አልክ አይ ግዜ አሁን መጮህ ምን ይጠቅማል እደ ትምርት ግን በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው

  • @ፀጋየመቀሌልጅ
    @ፀጋየመቀሌልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ አረ ስለሀገራችን ጠንክረን እንጸልይ በ የእምነታችን በስማም መልቀስ በዛ በዚህም በዛም በዛም ሞት ሁለት አመት ሙሉ በስልክ ይሆን በአካል ተገናኝተን የማናውቅ እህቴ በአየር ተደብድቦ በ ቴሌቪዝን ከማየት በላይ የሚያሳዝን የለም 😭😭💔💔 ፈጣር በቃ ይበለን ብቻ✝️😭💔🤲

    • @አዩየድንግልልጂ
      @አዩየድንግልልጂ 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ አማራና ትግዜ ተፍርዶብናል እግዚአብሔር በቃቹሁ ይበለን

    • @አዩየድንግልልጂ
      @አዩየድንግልልጂ 2 ปีที่แล้ว

      ትግሬ ለማት ነው

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር የቤተሰብን መከራ አያሰማሽ እህታለም 😭😭🙏🏿🙏🏿

    • @heran6415
      @heran6415 2 ปีที่แล้ว

      Egzabhere yasnashi wude

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 2 ปีที่แล้ว

      @@አዩየድንግልልጂ ማማየ ደምሪኝ

  • @teweldemedhinberhane9921
    @teweldemedhinberhane9921 2 ปีที่แล้ว +2

    ደግ ኣደረገች ጎበዝ ናት

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጠረ ሆይ እትዮጵያችንን ሰለም አድርገው

  • @merondesta6167
    @merondesta6167 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰዉ ፈላጊ የራሱን ያጣል ባለን ተመስገን ብለን ብንኖር ምን አለ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጲያ በግፍ ለሚገደሉት ወገኖቻችን ፍትህ ለአርቲስት ማድንጎ አፈወርቅ መሞት በጣም አዝናኛለሁ ለወላጂ ዘመዶቹ መፅናናትን እመኛለሁ ነፍሱን በአፀደገነት ያኑረዉ በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን በወለጋ ነፍሳቸዉን ይማር

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 ปีที่แล้ว +17

    ትዳራቸዉን ትተዉ ሚንዘላዘሉትን እንዲህ ያዋርዳቸዉ💔

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 2 ปีที่แล้ว +7

    እሰይ😁👏👏ለባለ ትዳር አላዝንም ማ ተልከስከስ አለው ከንቱ

  • @amarech1945
    @amarech1945 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😭😭

  • @suzitube6080
    @suzitube6080 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክኮ ደግ አረገችህ በትዳር ላይ የምማግጡ ወዶች አፈር ብሉ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +2

    ትዳር የለኝም ብለህ አልነበረ እኳን በትዳርህ ላይ ማን ማግጥ አለህ ሰራችልህ ወድ ብያታለው

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +4

    ይበልህ ሆዳም ጀግና ሴት ነች😂😂😫

  • @tsehaywoldgiorgise2995
    @tsehaywoldgiorgise2995 2 ปีที่แล้ว +3

    ማዲንጐዬ ነፍስክን በገነት ያኑርልን

  • @meronfikir3385
    @meronfikir3385 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ሴት ናት ማን ተልከስከስ አለው አርፎ አይቀመጥም ሚስት እና ልጆቹን ትቶ

    • @strong1220
      @strong1220 2 ปีที่แล้ว

      አንዳዴ እንደዚህ ይበሉ እንጂ😂

  • @kalkidansefiw6126
    @kalkidansefiw6126 2 ปีที่แล้ว +3

    እናተ ዉለ ቢስ ወንድማችን ማድንጎየ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክ እሰይ ባለ ትዳር ነበረ ሃሃሃ የእጅህ ሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ታዛዥይቱብ-ፀ9ወ
    @ታዛዥይቱብ-ፀ9ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ውድ ያገሬ ልዶጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን አሜን

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 ปีที่แล้ว

    Sela Hiewet teru ye Hewet mereh astemari new programachu bertuln enamesegenaln

  • @godgirl1793
    @godgirl1793 2 ปีที่แล้ว +4

    ለልጅቷ ከውስጥ ስታነቡ ድምፃችሁን ቀነስ ወይ edit አድርጉት ሆሆሆሆሆ 😢

  • @kalkidansefiw6126
    @kalkidansefiw6126 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር ማድንጎየ

  • @ስድትያደከማት
    @ስድትያደከማት 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ የፋዚሌልጆች ቃና ልይበት 🤣🤣🤣 በደረፈ ደግ አረግሺዉ ልክስክስ ወድ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +1

    ይበልህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ትዳሬ አላለም?? 🤣😂🤣😂
    አይ የዘንድሮ ባለትዳሮች 🙄

  • @ኅላዌ
    @ኅላዌ 2 ปีที่แล้ว +4

    ልጅቷ ስታወራ በጣም ትፈጥናለችና ለመስማት መደጋገም ነበረብኝ ለዚህም የ,17 ደቂቃ ቪዲዮ 48 ደቂቃ ፈጅቶብኛል 😭😭።ከዛ ውጭ ሸጋ ነው።

  • @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ
    @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለባለትዳሮች አሪፍ ትምህረት ይሆናል

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ገንዘብ አያረገው የለም ደግ አረገች ምን አልከሰከሰህ ልበላ ነበር ተበላህ

  • @ሩሐማየድንግልልጅ
    @ሩሐማየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እና ምን ታድርግ ደግ አደረገች ልጅቱማ ሰው ልጅ እያለው ትዳር እያለው ፍቅረኛ እጮኛ እያለው እንዴት ለብር ብሎ ሂወቱን ያበላሻል ድሮም ገዘቧን ብሎጅ ወዷት ስላልሆነ አይገርምም ያስተዋለ ይማርበታል

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v 4 หลายเดือนก่อน

    እሠይይትዳርእያለህ ለምንን ደግአደረገችትልቅትምህረትነውውተማሩበትወንድም ሤትምም

  • @gebrilabesukal6927
    @gebrilabesukal6927 ปีที่แล้ว

    Nice girl,i like her

  • @kidist7572
    @kidist7572 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ ወንዶች ሳይደርስባቹ ከዚ ተማሩ!!!!

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ የራሱ ስህተት ነው ታማኝነቱን ያጎደለ

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ደግ አደረገችው ትዳሩን ትቶ ሲልከሰከስ የእጁን ነው ያገኘው ይሄ ዱቄታም

  • @lubabalubaba1369
    @lubabalubaba1369 2 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አረገችህ አተ ትዳር እያለህ ማን ተልከስከስ አለህ

  • @tsigeredaadmassu5286
    @tsigeredaadmassu5286 2 ปีที่แล้ว +4

    Karma is a bitch ይላሉ!!!! ወንዱም ባለትዳር እንዳልሆነ ሲጨማለቅ ከርሞ በመጨረሻም የእጁን አገኘ!!!! ጥሩ ትምህርት ነው ወንዶች ተማሩበት😂😂😂😂😂😂

  • @lideyalidumohammed8392
    @lideyalidumohammed8392 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ባለትዳሮች ወንዶች ትገርማላችሁ

    • @teenamedu3121
      @teenamedu3121 ปีที่แล้ว

      እቃቸውን ነበር መቁረጥ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ኪዳን ኪቡር ነው ብእግዚኣብሄር ሕጊ

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm 2 ปีที่แล้ว

    ልጅቷ በጣም ቆንጆ ናት የሚስብ ፈገግታ አላት

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 ปีที่แล้ว

    እሰይ የታባታቸው 🤗

  • @gjvbvh6856
    @gjvbvh6856 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @صالحةبنتمحمدمكين
    @صالحةبنتمحمدمكين 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለወጋ

  • @yemesrachthehaye3962
    @yemesrachthehaye3962 2 ปีที่แล้ว

    I like it

  • @ዜድ-ዘ5መ
    @ዜድ-ዘ5መ ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว +2

    ይባላቹሁ፡ሚስታቹሁን፡አስቀምጠህ ምን፡አቁላላህ ደሞ ይህን፡ሁሉ ብር፡ለማታቃት፡ሴት፡ሚስትህ፡ስጠኝ፡ብትልህ፡የለኝምነው፡የምትለው

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ባለትዳር ሆነው የሚርመጠመጡ ወንዶች ዋጋቹን ሰጠቻቹ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 2 ปีที่แล้ว +1

    ለልክስክስ ወድ ስያንስው ነው ስትልከስከሱና ስትዋሹ የምትኖሩት እናንተ ብቻ መስሏችሑ ነበር ደግ አደረገች አንበሳ የሴትም እንዲሕ አለ

  • @የረሱልወዳጂ-አ1ተ
    @የረሱልወዳጂ-አ1ተ 2 ปีที่แล้ว

    ግን እኔ ብቻ ነኝ ከጀርባ ዲምፅ የሚስማኝ ሰወች

  • @tomstomy4191
    @tomstomy4191 2 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ ልክስክስ

  • @eskedar4431
    @eskedar4431 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ትዳሬ አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 2 ปีที่แล้ว +1

    በትዳራቸው ለሜልከሰከሱ ሰወች መዳኔት ነው ይህ

  • @hilenazewde8489
    @hilenazewde8489 2 ปีที่แล้ว +2

    እሄ ባለትዳር ሆናችሁ ለምትልከሰከሱ ትምህርት ነው 🙄🙄🙄

  • @መልካምዪቲብ
    @መልካምዪቲብ 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሞተዉ ማንዲጉ ነፋሰ ይማር

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 2 ปีที่แล้ว

    ቃና የፋዚሌት ልጆች አለ እፊልሙ ላይ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሎችም አልተወኑትም

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን በደህና መጣቹ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +2

    የቆጥ አወርድ ብላ ቢቢቷ ታየ ያለው ማን ነበር ሃሃሃሃሃሃሃሃ ምናባክ ልታደርግ ተልከሰከስክ በትዳርህ ላይ

  • @tebabe
    @tebabe 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ የሱፍራ አሰራር ላሳያችሁ
    ፕሮፍይሌን በመጫን ተቀላቀሉ ሃባይብ🍫

  • @samrienameski1692
    @samrienameski1692 2 ปีที่แล้ว +2

    ባለ ሀብቷ መተወን አተችልም

  • @ሩቅያነኝከወሎ
    @ሩቅያነኝከወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዲ ነሽ እሰይ ደግ አደርገይ

  • @almazgeze5465
    @almazgeze5465 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና እሱስትደሠሩን ልጀችን ትቶ ልጫወትባት ነበር ሰራችለት

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 2 ปีที่แล้ว

    ሴቶች ከእዚህ ፊልም ምን ተማራችሁ ውይ ወንዶች ቆወይ ግን ቤት ከለችው ሴት የተለየ ማን አጊታችሁ ነው ልባችሁ ሚሸፍተው ሶስቱም ባለ ትዳሮች ሴቶችዬ አይዟችሁ የእናንተ አምላክ ሞላጫ ላይ ይጥለው እና መላጣ ሆኖ ይመለሳል ችግሩ የሱ ጦስ ለቤተሰብ መድረሱ ነው ወይ ጉድ 😢😥🤔🤔

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሴቶች ብሶባችአኋል ወንዶችዬ ቀሚስ ባያችሁ ቁጥር ቦርሳችሁን ኢወታችሁን አታራግፉ

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 ปีที่แล้ว

    አክቷነዉጂ ድምጿ ግን የሀቤታም ቀርቶ የምንም አይመስልም😅😅

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደግ ሆንክ ልክስክስ

  • @Liyutihut
    @Liyutihut 3 หลายเดือนก่อน

    Are mndnw yemtchemalekubn Besrat yemitewun Sewu mretu enji ljtua Ende tizaz nw yasmeselechwu Beza lay Mnm masmesel alchalechm siyastela

  • @Sebahsuleyman12
    @Sebahsuleyman12 2 ปีที่แล้ว

    Tewna atchelem

  • @ahmedalmazmi9895
    @ahmedalmazmi9895 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene mar yegonderua konjo des bilognal balfew asazineshigni neber wendochi sigodushi

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 2 ปีที่แล้ว

    Afer dimee bilaa

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว

    ተዋናዩ Craig david ይመስላል።

  • @alenleshethiopia5663
    @alenleshethiopia5663 2 ปีที่แล้ว

    3 ሰው እንዴት በአምስት ወር ውስጥ በአንድ ቤት ይጭበረበራል ተጭበርባሪዎቹ አይገናኙም? እስከ ሦስተኛው ድረሳ እዛው ቤት ነበረች

  • @netsanetferiw4641
    @netsanetferiw4641 2 ปีที่แล้ว +2

    ደግ አደረገቻቸው ልክስክስ ሆላ

  • @fasika2225
    @fasika2225 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግር ያለኝ ነገር ይህ ሁሉ የሚሆነው በኢትዮጵያ አገራችን ነው🤔 ፊልም ነው የሚመስለው

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 2 ปีที่แล้ว +2

    Madi koo😭😭😭😭😭😭😭😭😭rip

  • @ዜዲወለዬዋ
    @ዜዲወለዬዋ ปีที่แล้ว

    ወይኔ፡ትዳሬ፡አላለም😂😂😂

  • @samtariku2819
    @samtariku2819 2 ปีที่แล้ว +3

    ትወና ዜሮ ነች

  • @plsstopusingmyname
    @plsstopusingmyname 2 ปีที่แล้ว

    Don’t get the point of this movie?

  • @momo9555
    @momo9555 2 ปีที่แล้ว

    ፋዚሌትና ከርሜን አየሁ ልበል ከቴቪጁኑ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 ปีที่แล้ว

    Sila Hiewet teru astemari new

  • @bezaaleya2169
    @bezaaleya2169 2 ปีที่แล้ว +1

    ትወና ዜሮ ናችሁ አትችሉም

  • @abhabesha7072
    @abhabesha7072 2 ปีที่แล้ว

    eyesemawek new ketel

  • @lydiamesfin2139
    @lydiamesfin2139 ปีที่แล้ว

    the thing is why do they have to get so drunk that they don't even remember what they did at night? 😥😥😥

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ይበልህ፡ ሚስትህን አስቀምጠህ ስትቀደድ አጅሬዋ ቀደደችህ።

  • @telljtell9413
    @telljtell9413 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ወንዶች ልበሉ ስትሉ ተበላችሁ

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ይህ የሆነው በደርግ ዘመን መሆን አለበት 8መቶ ሺ ብር የሻይ መጠጫ ወስዳባቸው እንዲ የሆነው ጊዜው ለምን አልጠቆማቹም ሳቅቼ ሞትኩ

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
    @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 ปีที่แล้ว +1

    Tidare alalem🤣🤣🤣zelzala deg Adrgechik😉🤣🤣🤣

  • @rozamohammed9554
    @rozamohammed9554 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😜የታባታቹ ባለ ትዳር ወንዶች ምን አንቀዠቀዣቹ

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว

    ኢታባታቸው በትዳርላይ የሚማግጥ ኢሄም ሲንስህነው ጅላጅል ሁሉ ለትዳርህ አትታመንም ነበርወይ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 2 ปีที่แล้ว

    ግን እንዲህ አይነት ሴት አለ?

  • @teke2809
    @teke2809 2 ปีที่แล้ว +3

    Bale tedaroche tetenekeku😆😆😆wa

  • @kayriyahabesisa5608
    @kayriyahabesisa5608 2 ปีที่แล้ว

    እንድህ ነቹ እነንተ ወንዶች የተረገማቹ ያስንቱን ልብ ነው ምሰብሩት 😏😏