ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስራ ፈቶች የሰውን ስህተት እየፈለጉ የወንጌል ፀሮች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቹ
ማርኮን ትክክል ብለሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ ወንጌል በእኛ ያልተገባ መበላላት ምክንያት የክርስቶስ ወንጌል ይሰደባል። የእግዚአብሔር ቃል በማታከክ ሰዎችን መዘነጣጠል ክፉኛ ተጠናውቶናል ልክ ፍጹም ሰው ይመስል ስህተት በንግግሮቻችን እንደሌለ ሌላው ላይ ለመፍረድ እንቸኩላለን። ወንድሜ አቤል ግን ይህንን ሰው እንዲህ እንደነብር ጅራት ነክሰህ የያዝከው ለወንጌል ሳይሆን የሚያቃጥልህ የሚያንገበግብህ ነገር ያለ እንደሆነ ያስታውቃል።
የአበል ለወንጌል ቅናት ሳይሆን ሁሉም ያንተ የስጋ ቅናት ነዉ ::
ኑ በብረሀኑ ተመላለሡ
ሰይጣን ነው እየተጠቀመበት ያለው ዮናታን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
እንደአንተ ወጥቶ የሚሳደብ ካሆና ማማር እራሱ ምን ያደርጋል😌
Abel abuna he is right
አደራሹ ቆሸሾ ሰለ ሆነ ነው ለማጽዳት ፈልጎ ከሆነስ መብቱ ነው ጥረግ አሰደረጎ ማውጣት መሉ መብት ነው 😂😂😂😂😂😂 ሀሰት የሀሰት አባት ዮናታ
ኑ ወደ እውነተኛው አምላክ
መጸሐፈቅዱሳዊነ
ኣደባባይ መውጣቱ ልደበቅ ፈለገች መች ዛሬ ሆነ ቆይተዋል እኮ ከወጣ ኣሳፈራት 😂😂😂😂😂 ለኡውነት ሙቺ ተደብቆ የሚሰበክ ክርስቶስ የለም ይች ሴት እኮ ዘይቱ ሲሸጥ ክርስቶስ ሲሰደብ አሜን እያለች ታንጨብጭብ የነበረች ናት ኤጭ ተውን እባካቹ ወሮኖች
እውነትም እንደ ጴንጤ ጨካኝ የለም በቃ አንድ ችግር ከተገኘ ስም ለማጥፋት ለመቀጥቀጥ መረባረብ ነው እንደው ጉድ ነው ።
ገና ተባልታቹ ታልቃላቹ መጋዘኑም ባዶ ይቀራል የዳቢሎስ መጨረሻ ይሔ ነው ወገኖቼ በጊዜ ንሰሀ ግቡ 😂😂😂😂😂
አንቺግን ምነው ሰውየው በግልፅ ሳይፈራ የተናገረውን ጉዳይ ልሸፍንለት አልሽ እግዚያብሔር ራሱ እኮ ኑ እንዋቀስ ብሏል ምኑን ነው አደባባይ አይውጣ የምትይው ሰውየውእኮ ለማንም ሳይጠነቀቅ ከቤቴ ውጡ ያለውን ጉዳይ አታመናፍሽብን እግዚያብሔር እየተጠቀመበት አይደለም እናቱ ይሄ ትንንሽ ነገሮች ያልሻቸው አይደሉ እንዴ አድገው ዛሬ በግልፅ በማንአለብኝነት የሚፋንን ሰው እንድንሰማው ከሆነ ሲያምርሽ ይኖራል ይሄ የሱ ድካም ነው በሚል ሽፋን ብዙዋችን በጓዳ እየቀበሩ ኖሩ እኮ በቃ አሁን በይፋ ምንም አታመጡም በሚል መደንፋት መጨረሻውን ጠብቂ ያኔ አንቺ ታማልጅዋለሽ እሺ
ማርከን አንቺ ሰውኛ ከምታወሪ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አታወሪም።አንቺ የምታደንቂዊ ሰው በችግሩ ሲወቀስ ምን ያንገበግብሻል ።የሰው አምላኪ ሁላ።
yewenatale yedekelatale
ከግሉ አዳራሽ ማባረር መብቱ ነው😁😁😁ዮናታን ከግሉ አዳራሽ ነው ውጡልኝ ያለው ።ከግሉ idol show
ዮንዬ እድሜ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤አንተ ቀጥል እነሱ ያልቅሱ😂😂😂😂 እህቴ ተባረኪ
በጎቹን ከአአይነ መጠበቅአለበ ያለዉትክክልነዉ
የክርስቶስ ቤት ነው የግለስብ ቤት እይደለም ማርኮን የዮናታ ደገጡር ናት ስለ ስው አታውሪ ውጡ ነው የተባለው
የዮናታን ኣምላኪዎች ኢየሱስን ብታመልኩ ይሻላል የፈጣሪ ቃል ቀላል ነው ተብሎ ኣይታለፍም
እኔ እንዳንተ እንጨት እንጨት ያለ ወሬ ሰምቼ አላውቅም ደግሞ አርፈን ነበር
ትንሽ ተንፈስ ብለን ነበር ጠፍተህ ደግሞ መጣህ ድርቅናው ነው የሚያስጠላው ።
ሐሰተኛ ነብይ ሐሰተኛ። ትምሕርት ሐስተኛው እየሱስ ሰባኪ ዎች ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
ዮናታን ነው ኣምላክዋ ይቺ ሴት
Yonatan need to be exposed 💪💪
እናጋልጣለን ብላቹ እንዳትጋለጡ እንደ አማን ሻሎም .....ምሶሶ በአይናችሁ ተሸክማችሁ ጉድፍ ታወጣላችሁ.......የናንተን ጫት እና ሴት ማንጋጋት ማን ያወራላችሁ.....ንገሩኝ ባይ ሁላ
ትንሽ ሳይሆን አበላ ቅናት ያቃጠለው ነው ዮናታን አንተ የተቃጠልክም በድል ይቀጥላል ይሁዳ
Abeal anet yonatanen yemtenagrbt akemom besltom yelhem eso baleryo new
Yonatan, is famous if he did everything no one lessing it's like ddy 😂😂😂
ምን ያደርጋል ለራይ የማይመች ነገረኛ ሰዉ ይዉጣ ጌታምኮ እናንተም ትሄዳላችው ሂዱኮ ነዉ ያለዉ ነገረኞች
በናትህ አታጉዋጋን እባክህ ጥፋ አንተ ወንጌል አይደለም የምትሰብከው ጌታ ኢየሱስ ባለበት ዘመን እንኩዋን አልነበርክ ክርስቲያን ፍቅር ከጎደለው አለቀለት አንተ እንደ ጠፋው ልጅ ወንድም ነህ ፍቅር የሌለህ የወንድሞች ከሳሽ ነህ ለራሱ ለዬናታን ንገረው አብርሀው እንጀራ በልተሀል ፀልየሀል ዛሬ ተነስተህ የተናገረውን እየቆራረጥክ ዬናታን ማሳጣት ትክክል አይደለህምአቤላ ጌታን ተቀበል ወይም ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስፍቅር ፍቅር ምህረት ምህረት የወንድሞች ከሳሽ እባክህ በቃህ ይሄ ክርስትና አይደለምጴጥሮስ እኮ ተሳሳቶ ያውቃል ጳውሎስ ገሰፀው እንጂ እንደ አንተ በየቀኑ አላብጠለጠለውም ጥላቻ ጥላቻ በቃህ ታስኅነናለህ አለመታደል እኮ እንዲህ የሚያሰቃይህ
አንተ ምን አገባህ ነገር ለቃቃሚ ነህ አቡና የመንደር ወሬኛ አሉባለተኛ አንድ ሰው በአንተ አልዳነም እርሱ ብዙዎቹን ወደ ጌታ አምጥቷል።
ማርካን መልካም ሴት ልክ ነሽ
አቡና አንተን ብሎ ሰው መጀመሪያ ሰው ሁን.......አረፈን ነበር መጣህ ደግሞ መርዝህን ልትረጭ ክፉ አረመኔ ነህ
ንግግርህ እንጨት እግር እግር ነው ሚለው አንተን ብሎ ክርስቲያን
ትክክል የምር😢😢
አተስራፈት አቤል አቡናየተባልክ የድንዛዜመፈስያለብክ ምነው ዮኒለቀቅ አርገው ዮኒ እዳታያለእብዶችነው ልቀቁያለው የወሬ ሱስውስጥያሉ ሰውአንሆኑምያሉትንነው የምትሞግትልጅ እውነትአላት ሁሉ አተብቻ ተቆርቐሪለመምሰል ዮኒን የምታዛድደው የጠላት ተልኮእዳለህ ታስታውቃለህ
bussiness churches
አቡና ምንም ለእግዚአብሔር ተቆርቆረህ አይደለም ያስታዉቅብሀል ይሁዳ መንፈስ ገብቶብሀል።። ዮናታን ከመቀጠል ሌላ አማራጭ የለዉም።
ደምረው ተብዬው ደሞ መሃል ሰፈሪ አቋም የሌለው
ዮናአታ ውጡልኛ እያለ ነው በቃ መብቱ የራሱ ነው ከከ
አንተ ምንክህ እየሱስን ይከተላል የቱ ጋር ነው የምትከተለው የስው ስህተትን አይደል እንዴ የምታወራው
አንተም የሰው ስህተት ትከታተላለክህ ዮናታንም ወንጌል ይሰብካል ይቀጥላል ውሾችም ይጮአሉ
kkkkkkkkkkkk
Read your Bible instead Gossip about Servant of Gods.Shame on you Traders of yutube
Read your Bible instead Gossip about Servant of Gods.Shame on you
ስራ ፈቶች የሰውን ስህተት እየፈለጉ የወንጌል ፀሮች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቹ
ማርኮን ትክክል ብለሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ ወንጌል በእኛ ያልተገባ መበላላት ምክንያት የክርስቶስ ወንጌል ይሰደባል። የእግዚአብሔር ቃል በማታከክ ሰዎችን መዘነጣጠል ክፉኛ ተጠናውቶናል ልክ ፍጹም ሰው ይመስል ስህተት በንግግሮቻችን እንደሌለ ሌላው ላይ ለመፍረድ እንቸኩላለን። ወንድሜ አቤል ግን ይህንን ሰው እንዲህ እንደነብር ጅራት ነክሰህ የያዝከው ለወንጌል ሳይሆን የሚያቃጥልህ የሚያንገበግብህ ነገር ያለ እንደሆነ ያስታውቃል።
የአበል ለወንጌል ቅናት ሳይሆን ሁሉም ያንተ የስጋ ቅናት ነዉ ::
ኑ በብረሀኑ ተመላለሡ
ሰይጣን ነው እየተጠቀመበት ያለው ዮናታን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
እንደአንተ ወጥቶ የሚሳደብ ካሆና ማማር እራሱ ምን ያደርጋል😌
Abel abuna he is right
አደራሹ ቆሸሾ ሰለ ሆነ ነው ለማጽዳት ፈልጎ ከሆነስ መብቱ ነው ጥረግ አሰደረጎ ማውጣት መሉ መብት ነው 😂😂😂😂😂😂 ሀሰት የሀሰት አባት ዮናታ
ኑ ወደ እውነተኛው አምላክ
መጸሐፈቅዱሳዊነ
ኣደባባይ መውጣቱ ልደበቅ ፈለገች መች ዛሬ ሆነ ቆይተዋል እኮ ከወጣ ኣሳፈራት 😂😂😂😂😂 ለኡውነት ሙቺ ተደብቆ የሚሰበክ ክርስቶስ የለም ይች ሴት እኮ ዘይቱ ሲሸጥ ክርስቶስ ሲሰደብ አሜን እያለች ታንጨብጭብ የነበረች ናት ኤጭ ተውን እባካቹ ወሮኖች
እውነትም እንደ ጴንጤ ጨካኝ የለም በቃ አንድ ችግር ከተገኘ ስም ለማጥፋት ለመቀጥቀጥ መረባረብ ነው እንደው ጉድ ነው ።
ገና ተባልታቹ ታልቃላቹ መጋዘኑም ባዶ ይቀራል የዳቢሎስ መጨረሻ ይሔ ነው ወገኖቼ በጊዜ ንሰሀ ግቡ 😂😂😂😂😂
አንቺግን ምነው ሰውየው በግልፅ ሳይፈራ የተናገረውን ጉዳይ ልሸፍንለት አልሽ እግዚያብሔር ራሱ እኮ ኑ እንዋቀስ ብሏል ምኑን ነው አደባባይ አይውጣ የምትይው ሰውየውእኮ ለማንም ሳይጠነቀቅ ከቤቴ ውጡ ያለውን ጉዳይ አታመናፍሽብን እግዚያብሔር እየተጠቀመበት አይደለም እናቱ ይሄ ትንንሽ ነገሮች ያልሻቸው አይደሉ እንዴ አድገው ዛሬ በግልፅ በማንአለብኝነት የሚፋንን ሰው እንድንሰማው ከሆነ ሲያምርሽ ይኖራል ይሄ የሱ ድካም ነው በሚል ሽፋን ብዙዋችን በጓዳ እየቀበሩ ኖሩ እኮ በቃ አሁን በይፋ ምንም አታመጡም በሚል መደንፋት መጨረሻውን ጠብቂ ያኔ አንቺ ታማልጅዋለሽ እሺ
ማርከን አንቺ ሰውኛ ከምታወሪ መፅሐፍ ቅዱሳዊ አታወሪም።አንቺ የምታደንቂዊ ሰው በችግሩ ሲወቀስ ምን ያንገበግብሻል ።የሰው አምላኪ ሁላ።
yewenatale yedekelatale
ከግሉ አዳራሽ ማባረር መብቱ ነው😁😁😁
ዮናታን ከግሉ አዳራሽ ነው ውጡልኝ ያለው ።ከግሉ idol show
ዮንዬ እድሜ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤አንተ ቀጥል እነሱ ያልቅሱ😂😂😂😂 እህቴ ተባረኪ
በጎቹን ከአአይነ መጠበቅአለበ ያለዉትክክልነዉ
የክርስቶስ ቤት ነው የግለስብ ቤት እይደለም ማርኮን የዮናታ ደገጡር ናት ስለ ስው አታውሪ ውጡ ነው የተባለው
የዮናታን ኣምላኪዎች ኢየሱስን ብታመልኩ ይሻላል የፈጣሪ ቃል ቀላል ነው ተብሎ ኣይታለፍም
እኔ እንዳንተ እንጨት እንጨት ያለ ወሬ ሰምቼ አላውቅም ደግሞ አርፈን ነበር
ትንሽ ተንፈስ ብለን ነበር ጠፍተህ ደግሞ መጣህ ድርቅናው ነው የሚያስጠላው ።
ሐሰተኛ ነብይ ሐሰተኛ። ትምሕርት ሐስተኛው እየሱስ ሰባኪ ዎች ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
ዮናታን ነው ኣምላክዋ ይቺ ሴት
Yonatan need to be exposed 💪💪
እናጋልጣለን ብላቹ እንዳትጋለጡ እንደ አማን ሻሎም .....ምሶሶ በአይናችሁ ተሸክማችሁ ጉድፍ ታወጣላችሁ.......የናንተን ጫት እና ሴት ማንጋጋት ማን ያወራላችሁ.....ንገሩኝ ባይ ሁላ
ትንሽ ሳይሆን አበላ ቅናት ያቃጠለው ነው ዮናታን አንተ የተቃጠልክም በድል ይቀጥላል ይሁዳ
Abeal anet yonatanen yemtenagrbt akemom besltom yelhem eso baleryo new
Yonatan, is famous if he did everything no one lessing it's like ddy 😂😂😂
ምን ያደርጋል ለራይ የማይመች ነገረኛ ሰዉ ይዉጣ ጌታምኮ እናንተም ትሄዳላችው ሂዱኮ ነዉ ያለዉ ነገረኞች
በናትህ አታጉዋጋን እባክህ ጥፋ አንተ ወንጌል አይደለም የምትሰብከው
ጌታ ኢየሱስ ባለበት ዘመን እንኩዋን አልነበርክ
ክርስቲያን ፍቅር ከጎደለው አለቀለት አንተ እንደ ጠፋው ልጅ ወንድም ነህ ፍቅር የሌለህ የወንድሞች ከሳሽ ነህ ለራሱ ለዬናታን ንገረው
አብርሀው እንጀራ በልተሀል ፀልየሀል ዛሬ ተነስተህ የተናገረውን እየቆራረጥክ ዬናታን ማሳጣት ትክክል አይደለህም
አቤላ ጌታን ተቀበል ወይም ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስ
ፍቅር ፍቅር ምህረት ምህረት የወንድሞች ከሳሽ እባክህ በቃህ ይሄ ክርስትና አይደለም
ጴጥሮስ እኮ ተሳሳቶ ያውቃል ጳውሎስ ገሰፀው እንጂ እንደ አንተ በየቀኑ አላብጠለጠለውም ጥላቻ ጥላቻ በቃህ ታስኅነናለህ አለመታደል እኮ እንዲህ የሚያሰቃይህ
አንተ ምን አገባህ ነገር ለቃቃሚ ነህ አቡና የመንደር ወሬኛ አሉባለተኛ አንድ ሰው በአንተ አልዳነም እርሱ ብዙዎቹን ወደ ጌታ አምጥቷል።
ማርካን መልካም ሴት ልክ ነሽ
አቡና አንተን ብሎ ሰው መጀመሪያ ሰው ሁን.......አረፈን ነበር መጣህ ደግሞ መርዝህን ልትረጭ ክፉ አረመኔ ነህ
ንግግርህ እንጨት እግር እግር ነው ሚለው አንተን ብሎ ክርስቲያን
ትክክል የምር😢😢
አተስራፈት አቤል አቡናየተባልክ የድንዛዜመፈስያለብክ ምነው ዮኒለቀቅ አርገው ዮኒ እዳታያለእብዶችነው ልቀቁያለው የወሬ ሱስውስጥያሉ ሰውአንሆኑምያሉትንነው የምትሞግትልጅ እውነትአላት ሁሉ አተብቻ ተቆርቐሪለመምሰል ዮኒን የምታዛድደው የጠላት ተልኮእዳለህ ታስታውቃለህ
bussiness churches
አቡና ምንም ለእግዚአብሔር ተቆርቆረህ አይደለም ያስታዉቅብሀል ይሁዳ መንፈስ ገብቶብሀል።። ዮናታን ከመቀጠል ሌላ አማራጭ የለዉም።
ደምረው ተብዬው ደሞ መሃል ሰፈሪ አቋም የሌለው
ዮናአታ ውጡልኛ እያለ ነው በቃ መብቱ የራሱ ነው ከከ
አንተ ምንክህ እየሱስን ይከተላል የቱ ጋር ነው የምትከተለው የስው ስህተትን አይደል እንዴ የምታወራው
አንተም የሰው ስህተት ትከታተላለክህ ዮናታንም ወንጌል ይሰብካል ይቀጥላል ውሾችም ይጮአሉ
kkkkkkkkkkkk
Read your Bible instead Gossip about Servant of Gods.
Shame on you Traders of yutube

Shame on you