MK TV ዐውደ ስብከት፡- "መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ የሰው ልጅ አመጣጡ እንዲሁ ይሆናል" ማቴ. ፳፬ ፡፳፯

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን ጌታ ሆይ ለንስሀ ህይወት አብቃን በዳግም ምፃትህ ጊዜ በቀኝህ እንቆም ዘንድ የበቃን አድርገን

  • @zxc836
    @zxc836 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ በመንግስት በማጠ ግዜ አስበኝ
    ለአባታችን ቃለህዌት ያሳመልን

  • @ፍሬየፋኖዎችየአማራይቱልጅ
    @ፍሬየፋኖዎችየአማራይቱልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑለ ባህርይ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለንስሀ ሞት ያበቃን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ
    @የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባሌቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጋቢ ሀድስ ምስጢረ ሰላሴ ምናየ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በቸርነቱ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን፬

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አስበ ሊቃውንትን አስበ መምህራንን ይስጥልን አሜን ፫

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ለውድመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪከክፉይጠብቀን በቅንነት ላይክ ሰብስ ክራብ አድርጉኝ ውዶቼ

  • @meazateshome1715
    @meazateshome1715 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ከሰማነው
    30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን !!!

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    የህይዎትን ቃል ያሠማልን ደጉን ዘመን ያምጣልን አምላካችን አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በምህረቱ አይለየን አደራ አሜን💒🕯🌹💚💛❤🙏🙏🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 4 ปีที่แล้ว

    በአባታችን አድሮ ያስተማረን የዘመናት ጌታ የዘመናት ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕራችን🙏🙏🙏

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን 🙏✝️

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዐ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዐ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    በጤና ይጠብቅልን!

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ሰምተን እንድንድን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏💓

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፫
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @lemlemhalfhom685
    @lemlemhalfhom685 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kal hiwet yasemaln

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወትን ያስማል🙏🙏🙏

  • @ካቡ
    @ካቡ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ጤናብቻ-ቀ1ዸ
    @ጤናብቻ-ቀ1ዸ 4 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልን መምህር

  • @muluwork3439
    @muluwork3439 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hi wot yasemalen

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wagayeeshete1486
    @wagayeeshete1486 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @wondwosenwogayehu9934
      @wondwosenwogayehu9934 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወት ያሰማልን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን።

  • @godoliyasthenkugod2215
    @godoliyasthenkugod2215 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotin yasamalin mamirchin fateri ye nisa libi sixaa

  • @ነገንማንያውቃል-በ8ደ
    @ነገንማንያውቃል-በ8ደ 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN KALE HIYEWET YASEMALN MEMRACHIN

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ቘ4ተ 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwetvyasemaln

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 4 ปีที่แล้ว

    Qal hiywet yasmalen memeher

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤

  • @መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ
    @መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አተም ለየተዋህዶ ልጆች በቅንንት ሰብስክራይብ አስጉኝ በየለቱ የሚነበቡትን ወንጌል እያነበብኩ አቀርባለዉ እና መፈሳዊ ነገር አቀርባለዉ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች!!!እንኳን አደረሳችሁ!!!
    የ2012 ዓ.ም የመጨረሻው እለተ ሰንበትን የቅዳሴ ትምህርት ከታች👇 ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉን!!!ለወዳጆችዎም ያጋሩ!!!
    th-cam.com/video/pytDvgWMbWw/w-d-xo.html

  • @hananh7131
    @hananh7131 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ን ያሰማልን