ዕቅዱን ሊያሳካ የሚታትረው የጊዳቦ ግድብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @desuwork4946
    @desuwork4946 2 ปีที่แล้ว +11

    ይታየኛል 2015 የጥጋብ ዘመን አና የሰላም እንደሚሆን የልማት አርበኛች።

  • @mohammed-tg5ci
    @mohammed-tg5ci 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል
    ፕሮጀኽቶች በዜጎች ሀብትና እውቀት ተሠርቱው ሀገርን ምርታማ ሢያደርጉ ማየት
    ውያኔ የሚባለውን ነቀርሣ ነቅለን ጥለን በመላ ሀገራን አላህ የሰጠንን ውሃና ለም መሬት በስፋት የምንጠቀምበት ጊዜ ሩቅ አይደለም
    እናመሠግናለን

  • @denmo1234
    @denmo1234 2 ปีที่แล้ว +6

    " If everyone is moving forward together,then success takes care of itself ."

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ እንበልፅግ ;እንመንደግ ; እንደግ ; እንስራ ; በልማት ; በምግብ ኢትዮጵያችንን እየመገብን አይደለም ለእኛ ለ ሌሎችም ሃገራት በርትተን ጠንክረን ከሰራን እናድጋለን መልካም ስራ ነው በርቱልን ኢትዮጵያ ምንጊዜም ሃያል እግዚአብሔር ያግዛታል !! ፈጣሪ እግዚአብሔር ሃገራችንን ይባርክልን ; ይጠብቀን !!!

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +6

    Wishing you all the best for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. 2015 will be the brightest and fabulous year for all Ethiopians cost to cost. Love and peace of all Ethiopians cost to cost. Amen

  • @erkentehabtamu9667
    @erkentehabtamu9667 2 ปีที่แล้ว

    እውነትም አግዚአብሔር ይመስገን

  • @belaykdubai2660
    @belaykdubai2660 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow amazing job

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 2 ปีที่แล้ว

    የመስኖ ልማት ሃገራችንን ወደ ተሻለ ደረጃ ያደርሳታልና በርቱ ። ፋናዎችም በመስኖ ልማት ያለውን እንቅስቃሴ ለማሳየት የምታደርጉት ጥረት የሚደነቅ ነው። ይሁንና መረጃው የተሟላ እንዲሆን ዘገባውን ዘመናዊ አድርጉት።ለምሳሌ ግድቡ የተሰራበትን ቦታ፣ የወንዙን መነሻ -መድረሻ፣ ሃይቅም ከሆነ መነሻውን በካርታ ማስደገፍ፡ ሌላው ከአቅራቢያው ከተማ ያለው ርቀት ፣ ወዘተ መረጃውን ሰፋ አድርጉት። እግር ምን ግድ ብዙ ትምህርት ይገኝበታል። መረጃውም የተሟላ ይሆናል።

  • @fatumabedru2890
    @fatumabedru2890 2 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤🙏🤝🤲🤲🤲☝️

  • @elzabethwudeneh7307
    @elzabethwudeneh7307 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ምን ዋጋ አለዉ ቮተላይ የሆኑ ወያኔ እና ሸኔ በተፈለገዉ መንገድ አላሰራ አሉ

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 2 ปีที่แล้ว

    የጊዳቦ ግድብ ከተጀመረ ከ 17ዓመት በላይ የተጉዋተተ ነው።አሁንም ገንዘብ ድባክንበታል!!!

  • @messayhailu9608
    @messayhailu9608 2 ปีที่แล้ว

    ECWC