ምግብ በአካፋ ቀርቦልን በላን //ኩሽና ሰዓት/ /በቅዳሜ ከሰዓት//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
አድራሻቸውን እና ዋጋውን ንገሩን ልሞክር እስቲ
አሪፍ አቀራረብ እውነትም በአካፋ የቀረበ ግርሙ እይታን የሚስብ ማእድ ነው ዮኒ ደስ የሚል ጊዜ ነበር ትችልበታለህ ይመችህ
ዪዉኔ ምርጥ ሰው
ብል አፊያ የጤና ምግብ ያርግላችሁ
እርጋታዋ ደስ ስትል ልጅቷ ምርጦች❤❤❤❤
ግን ዮኒ አረበኛን ተያይዟታል በስ አላለም 😂😂😂😂
አድራሻው የት ነው ንገሩን
Vibes Hotel and Spa, in front of Amare Abraham & family building, Megenagna area, Equatorial Guinea St, Ethiopia
ሆቴሉ የት ነው
ያስጎሞጃል
በዚህ ፕሮግራምላይ በደንብ ነው የተገጣጠማችሁት ብርክቲና ዮኒ
ትንኛ
ዎው
ደስ ይላል 😄😄😄😄
ዩኒ ዓላማው ምንድነው ቤቱን ማስተዋወቅ ወይስ እናንተን መቀለብ ማስተዋወቅ ከሆነ ቤቱ የት ነው ?? ለምሳሌ የዓሳ ቆሮሶውን ቤት በጣም እፈልጋለሁ አድራሻውን ለማወቅ እናንተ ጋር መምጣት አለብኝ ??
ካሜራ ማንች ይባላሉ ወይስ እንዴት ነዉ ነገሩ
ኦርደር ለማድረግ ፈልገን ነበር አድራሻው የት ነው?
Eer batem Dasi yilal b Ewunt
Wow zer betam arif new ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉wow amazing look delicious 😮😮😮
Vibes Hotel and Spa, in front of Amare Abraham & family building, Megenagna area, Equatorial Guinea St, Ethiopia
ምግብማ ሞልቷል ገንዘብ የለም እንጂ ምግቡም በአካፋ ክፍያውም በአካፋ::
አሁን ለ ተቪ ነው እንጅ ለእንግዳ እንዲህ ይቀርባል
ዋጋው ስንት ቢሆን ነው?
ልጅቷ ግን አበላሏ ይዘጋል አፏን የምታሞጠሙጠው ነገር ሀፒታይት ያጠፋል ከምር
6sh birr leze😮😮
ምንድነው ቢሲካ ዮናስ የሚለው
Keyoni gar yalchew gin shule afe negr nech
Bll afiya yatina mgb yhunlachu
hoteleun lemastewek ke hone yemethedut aderasawen lemen atengrunem
ቡሌው ፒሲንካ ነው አቦ
ይዉኔ ግን የቤቱ እና የዉጩ እንዴት ነዉ ማች ይሄዳል 😂😂
😭😭😭ውዩን ኡንጅር ትውድእድክ አል !!!
ይቅርታ አርጉልኝ እቺ ልጅ ለዛ ስለሌላት አትመቸኝም
Ere meden new Aderasha negerun enje
Vibes Hotel and Spa, in front of Amare Abraham & family building, Megenagna area, Equatorial Guinea St, Ethiopia
Yoni 1gna
Vibes Hotel and Spa, in front of Amare Abraham & family building, Megenagna area, Equatorial Guinea St, Ethiopia
yoni ante beca astewaweke ene ema tv weste megebate new mekerge anten eyeyhu 😀😀
እኔ ሰወች ግን እምነታቸው ምድነው ?
በዚች ደሀ አገር አረ ይደብራል በራሳችው ኑሮ ሁሉንም አታስቡ
yechi sekarm yetsfat ande kuter yemslch gazetgna ere aftun tsdi yet heda new????????
ምነዉ ገማችው ሌላው በተራበበት አገር ሲጀመር ሀብታም አያያችሁም ውሾች