ዛሬ ዜዶ በጣም ነው ያስደሰችኝ ለሙስሉም እህት ወድሞቼ ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @Teddylovetube
    @Teddylovetube  4 ปีที่แล้ว +187

    (1)
    th-cam.com/video/y43ZwyiHmac/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/wQCTPzJ_UBI/w-d-xo.html
    2) ሁላችን በቅንነት እንተባበራቸው
    በተረፈ ለሙስሉም እህቴ ወድሞቼ ሮሞዳን ከርም ብለናል

  • @hiwethiwet7012
    @hiwethiwet7012 4 ปีที่แล้ว +277

    ላይክ አድርጉኝ የመዳም ስራ የከበደው እንደኔ

  • @fametmlove4074
    @fametmlove4074 4 ปีที่แล้ว +27

    ወላሂ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝል ሰው ማለት እደዚህ ነው ሙስሊም ክረስቴኑ ተከባብሮ ሲኖር ደስ ይላል

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 4 ปีที่แล้ว +29

    ዜድ የኔ ባለ ምያ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር ቴድ ትዳራችሁ ፈጣሪ ይባርክላችሁ በፍቅር ኑሩ ውለዱ ክበዱ ውድድድድድድድድድ

    • @aoaoaoao5415
      @aoaoaoao5415 4 ปีที่แล้ว +1

      እኳን አብሮ አደረሰን ዉድድድድድድድድድድድ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 4 ปีที่แล้ว +127

    ኧረ ተመልካቾች ላይክ. አድርጓቸው
    ላይክ ይገባቸዋል

    • @MG-yj7fs
      @MG-yj7fs 4 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ሰብስክራይብም ይገባቸዋል

    • @Tube-ff2fb
      @Tube-ff2fb 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ይገባቸዋል ወላሂ እንባየ መጣ ምን ልበላቸው ዋው😭😭😭 የናተን አይነት ያብዛልን

    • @lababasultan7617
      @lababasultan7617 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

    • @tayobahmubarak5453
      @tayobahmubarak5453 4 ปีที่แล้ว

      በጣምወላሂ

  • @zedofamilytebe1627
    @zedofamilytebe1627 4 ปีที่แล้ว +1

    ረመዶን ሙባረክ ነዉ፣የሚባለዉ ወንድም ጀዛከላህ ማሰባችሁ ብቻ በቂ ነዉ እናንተንም አላህ ወደተፈጠራችሁበት አላማ አላህ ያምጣችሁ ያረብ የኔደስታ እሱ ነዉ የተመቸዉ ላይክ ሙስሊም ይሁኑ የሚል ላይክ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 4 ปีที่แล้ว +61

    አስተዋይ ናችሁ አላህ አብዝቶ አበርክቶ ይተካችሁ ከልብ እናመሰግናለን

    • @dooot4799
      @dooot4799 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይተካቼሁ አይባሉም ለካፊር መልካምነታቸው ሀሪፍ ነው

    • @سميره-ف5ش
      @سميره-ف5ش 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ የኔ አዛኞችናችሁእሳ አስተዋይ ላይክ

    • @ttcvvfdfffg1788
      @ttcvvfdfffg1788 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ከምረ የእውነት ሰው ናችሁ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ዜዶ በጣም ግልፃ ነሽ የኔ ውድ

  • @haya6489
    @haya6489 4 ปีที่แล้ว

    አሚንንንንን ወድም እኳአብሮ አደረሰን እጅሽይባረክ ዜድየ

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 ปีที่แล้ว +51

    እረመዳን ከሪም ዉድ የስልምና እምነት ተከታዮች እግዚብሄር አምላክ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቀን

  • @heyu3943
    @heyu3943 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እናመሠግናለን ዜድና ቴድይ

  • @hayatwolywa5463
    @hayatwolywa5463 4 ปีที่แล้ว +11

    በጣም እናመሰግናለን ወላሂ በጣም አስተዋይ ናችሁ ዜድ& ቴድ እወዳችኃለሁ ላይክ ሳታርጎቸው እዳታልፍ ደስታየን እደት እደምገልፅ አላውቅም 1000ላይክ ቢቻል እኔ ብቻ ባርኳችሁ ነበር እድህ ነው ኢትዬጵያዊነትሰላማችሁ ብዝት ይበል ይመቻችሁ ውዶቸ

  • @asmaa8749
    @asmaa8749 4 ปีที่แล้ว +1

    ዜድየ በጣም ታምራያለሺ በጣም እወድሻለሁ እራጋታሺ ደስሲል

  • @SaraSara-sh3bx
    @SaraSara-sh3bx 4 ปีที่แล้ว +39

    እጂሽን ይባርከው እሂታችን ከሰው አይን ያውጣሽ ዜድ እወዳችው አለው

  • @jh-tz7ov
    @jh-tz7ov 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እኳን አብሮ አደረሰን፣ ደስ የምትሉ ጥዶች አላህ ያክብራችሁ፣እናመሰግናል

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 ปีที่แล้ว +5

    ዜዶ የኔ ማር (ቆንጆ) ዉድድድ ድድ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ 😍😍😍😍😍

  • @ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ
    @ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይኔምረጦች ሰወዳችሁከልቤነዉ አሏህ ይጠብቃችሁ ከምጠፉሁሉንግረ

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 4 ปีที่แล้ว +56

    ምርጦችየ የኔ ጨዋ እድህ ነው ኢቶፒዊ ማለት እደህ ነው ከናት ካባት የወረስንው አዳዶች ብጥርቅ ይበጠረቃሉ ቴድና ዜድ ውድድድድ እስከጥግ ድረስ

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว

      እሙ ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝth-cam.com/video/Nxtk-_66Edg/w-d-xo.html

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว

      @Maruf Tube ማሩፍ ቲዩብ እንደማመር እኔም አድስ ነኝ

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว

      @Maruf Tube ማሩፍ ቲዩብ ክክክክ ደጋግመህ ደምረኝ 😜😜😱

    • @jonsiinnat7835
      @jonsiinnat7835 4 ปีที่แล้ว

      ዋዉዉዉያምራል

    • @jonsiinnat7835
      @jonsiinnat7835 4 ปีที่แล้ว

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨

  • @ኡሙሀያት-መ5ዠ
    @ኡሙሀያት-መ5ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአሏህ ዜድየ ባለቤትሽ ጋር ጀዛካሏከይር

  • @hayatyimam5511
    @hayatyimam5511 4 ปีที่แล้ว +16

    ዋዉ በጣም ደሰሰሰሰሰሰሰ ይላል የልጅ አዋቂዉች ዉድድድድድድድድድ ነወ የማረጋችሁ ዜዶ የለለ ሞያ አለሸ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      ZuFan Call ዙዝ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @hayatyimam5511
      @hayatyimam5511 4 ปีที่แล้ว

      እሸ ኦክቴ

  • @munaberhe5907
    @munaberhe5907 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይባርኪፊኪም ሓባይብ በጣም እናመስግናለን ረመዳንም ይህንን ኩፉ በሽታ የምንለው በስላም ይዙ የመሄድ አላህ ያርግልን አሚን ያርብ

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 4 ปีที่แล้ว +7

    ተባረኩ እንድህ ነው የሚያምርብን እኛ ኢትዮጵያን
    አብሮነታችን ውበታችን ነው.....💖💖💖💖!!!

  • @Aisha-tz4lo
    @Aisha-tz4lo 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላ ዜዶ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆጆ እድህ ነው የሚያምርብን

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +38

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቴድዬ እና ሚስቱ ይመቻችሁ አንድነት ማለት እድህ ነው ፍቅር ያሸንፋል🙏በቅርቡ እኔም ስለማገባ ሰብስክራይብ አድርጉኝ👯th-cam.com/video/8BLyKXE99Y0/w-d-xo.html👈

  • @ሀብታሙ-ዀ7ቘ
    @ሀብታሙ-ዀ7ቘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሹክራን ቴድ&ዜድ ይመቻችሁ ምርጦች

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 4 ปีที่แล้ว +13

    ዜድ የኔ ባላሞያ በርች በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዊ ነት እንድህ ነው ወገኖቸ በያለንበት አላህ ይጠብቀን።

    • @amamaamm4635
      @amamaamm4635 4 ปีที่แล้ว

      ኡንከንአብሮአደረሰን

    • @የእናቴናፋቅ
      @የእናቴናፋቅ 4 ปีที่แล้ว

      @Maruf Tube ማሩፍ ቲዩብ th-cam.com/video/TTCXEYRhWdU/w-d-xo.html እንዛመድ

    • @የእናቴናፋቅ
      @የእናቴናፋቅ 4 ปีที่แล้ว

      @@amamaamm4635 እንዛመድ

  • @zinet-lz5jm
    @zinet-lz5jm 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበጣምደስሚልነገርነውየኔምርጦችሰላምማችሁይብዛ

  • @AbuAbas-hu7im
    @AbuAbas-hu7im 4 ปีที่แล้ว +116

    ወይ የኔ ውዶች ጡር አድርጋችሁል እስኪ ቴዲና ዜዶን የሚውድth-cam.com/video/7cvoDXYRBmM/w-d-xo.html

    • @nastiyetehodilijnenyrak5433
      @nastiyetehodilijnenyrak5433 4 ปีที่แล้ว

      marexi lijochi sewadchu yemachachu wadd yane gobezi

    • @serddd17
      @serddd17 4 ปีที่แล้ว

      Marohhhsewdahhoe

    • @hayatumer8868
      @hayatumer8868 4 ปีที่แล้ว

      እኔቤተሰብአድርጌባለሁ ነይከኔምተዛመጂውድ

    • @tube3074
      @tube3074 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ አድርጌሻለሁ ወደኔም ነይ

    • @ሰላምጎንደሬዋYoutube
      @ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 ปีที่แล้ว

      መክያ & መዲ Tube እንደማመር መኩ

  • @نسره-ش4خ
    @نسره-ش4خ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሙስሊም እህት ውንድምቼ ረመዳን ሙባረክ ዜድ በጠም ደሰሰ ይላለ

  • @nurtube976
    @nurtube976 4 ปีที่แล้ว +19

    ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ዛሬ ደግሞ ይባስ ብሎ ቅንነታችሁ እንድፅፍ አስገደደን በተረፍ ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችሃለሁ ዜዶ ጎበዝ

    • @semarsemar9873
      @semarsemar9873 4 ปีที่แล้ว

      በጣምደሥትላላች ያብዛላቸሁ ጨምሮጨማምሮ

  • @user-habeshawit
    @user-habeshawit 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ ኣላህ ኬር ያዜዶ ተባረኪልን

  • @aisaaa2876
    @aisaaa2876 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔማሮች። እካን አብሮአድርሰን። ስውዳቹህ። አይንጥላችህ ውለዱክበዱማሮቸ። ውድድድድድድድድድድ ነው የማርጋቹህ።

  • @lababasultan7617
    @lababasultan7617 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ።በጣምደሥሥትላላችሁ።አላህይጠብቃችሁ።ባላቸሁበት።ዜዶ።ውድድድድድድድድ።እጥግድረሥ

  • @hawi6650
    @hawi6650 4 ปีที่แล้ว +82

    ላይክ እንዳትረሷቸው በአላህ የኔ ምርጦች

  • @zebu4271
    @zebu4271 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ፍቅራቹ አላህ ዘላቂ ያርግላቹ አሥተዋዮች ሠው አክባሪዎቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ዜድዬ ቴዲ ከልቤ ውድድ👉💓💓💓💓💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐

  • @liliyoutube8052
    @liliyoutube8052 4 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ ዘድዋየ እድህ ነው ሰው ማለት ሃበሻነቴ ኩራቴ የኔ ምርጥ

  • @rabyaemer9956
    @rabyaemer9956 4 ปีที่แล้ว

    አጠቃለልሺ የአሣቡሣ ዋው ነው ደሥ ይላል ጌማቱን ሥትጠብሺ አላየሁም ልበል

  • @እናቴሂወቴያላቺማንአለኝ
    @እናቴሂወቴያላቺማንአለኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    ቴድዬ & ዜድዬ የኔማሮችችች ስወዳችሁ. አሚንንንን. አቦ ሺ. አመት ኑሩልን. ዜድዬ የኔ ድቡሽቡሽ

  • @aminaa2502
    @aminaa2502 4 ปีที่แล้ว +1

    አለህይባርካችሁወዶቸፍቅርችሁእስከጀነትአላህያዲርግለችሁ ዉዲዲዲዲዲዲ

  • @hayettesema5412
    @hayettesema5412 4 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ የዱሮ የቤተሠቦቻችን በሀል ያረሳችሁ እናንተን አየሁ

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወላሂ ባለቤትህ በጣም ባለሙያነች አላህ ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 4 ปีที่แล้ว +3

    ዜድ ማር በጣም ነው የማመሰግንሺ ቴድም አላህ ያክብራችሁ በይ ውለጂና መጥቸ እዳይሺ ልጂ ብልጂነት ነው ያለሁት እሪያድ ነው ማማየ ነሲም የሚባል ቦታ አላህ እሄንን በሺታም ያጥፍልን ያርብ በተርፈ እወድሻለሁ።

    • @dooot4799
      @dooot4799 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያክብራችሁ አይባልም መልካምነታቸው ሀሪፍ ነው

    • @ያረብአተእርዳኚ
      @ያረብአተእርዳኚ 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላነውሽንሰወቹሙስሊምአይመስሉይቅርታችሁንእና

  • @ቲቲሁሴን
    @ቲቲሁሴን 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታምሩ ፈጣሪይባርካችሁ
    ዜድየ የኔ ውድ

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 4 ปีที่แล้ว +6

    ሁሌም እከታተላችሁ አለሁ ግን ገና ዛሬ ሰብስክ.....አደረኳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም እናመሰግናለን የኔ ምርጦች አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      Fatuma Seid ፍፊየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @afroali5390
    @afroali5390 4 ปีที่แล้ว

    አላህ.አብዝቶ..ፍቅርም.ጤናም.ይስጣችሁ.ልዜድና.ቴዲየ.ልዩናችሁ.እኲን.አብሮ.አደርስን

  • @ሰአድነኝሀበሻውይቷ
    @ሰአድነኝሀበሻውይቷ 4 ปีที่แล้ว +5

    ዜድ እና ቴድ እናመሰግናለን እኛ እድህ ነው እሚያምርብን

  • @zdhussen2937
    @zdhussen2937 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩአላህይባርካችሁ

  • @hussentube3305
    @hussentube3305 4 ปีที่แล้ว +27

    በጣም አሪፍ ነው ቴዶ ኢትዮጵያዊት እንደዝህ ነው ሠላማችሁ ይብዛልን።

  • @መርሃዊትሽሻይጎል70እንደር
    @መርሃዊትሽሻይጎል70እንደር 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አብሮ እንካን አደርሰን ለሮሞዳን ከሪም በጣም ደስ የሚል ነው ዜድዬ የኔ ድንቡሽቡሽ ቴድም በጣም እናመሰግናለን ማሬ እና ዕድመ ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @susuhabeshawit3870
    @susuhabeshawit3870 4 ปีที่แล้ว +23

    እፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ እኮ
    የኔ ምርጦች ላይክ ሲያስባችሁ ነው አቦ ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበት

    • @fatumakebede6084
      @fatumakebede6084 4 ปีที่แล้ว

      Eqan abro adersen wedoch

    • @fatumakebede6084
      @fatumakebede6084 4 ปีที่แล้ว

      Wow masha allah

    • @የእናቴናፋቅ
      @የእናቴናፋቅ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fatumakebede6084 እምዛመድ ማር

    • @susuhabeshawit3870
      @susuhabeshawit3870 4 ปีที่แล้ว

      @ሰው ቲዩብ sew tube እሽ መጣሁ እየተደናቀፍኩ🏃 🙉😂

    • @susuhabeshawit3870
      @susuhabeshawit3870 4 ปีที่แล้ว

      @@የእናቴናፋቅ ደምሬሻለሁ የኔ ምርጥ

  • @hiyuzxggi2267
    @hiyuzxggi2267 4 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንንን ማሮች ደስስትሉ ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @eff7478
    @eff7478 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጦች ደና ናችሁ እውነት ክርስትና በልባችሁ ነው ያለ ማለት ፍራ እግዚአብሔር እምታውቁ እርጋ ያሉ ልጆች ናችው ላይክ ብያለሁ

  • @yeshyworkethio5739
    @yeshyworkethio5739 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጣፍጭ ዜድየ ልዩ ነሽ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስወድሽሽሽሽሽ

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዜድዬ ግን ከሚባለዉ በላይ እወድሻለሁ ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነዉ የእኔ ዉዶች ባላችሁ ላይ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ

    • @Rita-Media
      @Rita-Media 4 ปีที่แล้ว

      ኣሜንንን ውዴ 😍😍

  • @የዋህምንይሆናል-ሸ1ኀ
    @የዋህምንይሆናል-ሸ1ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ መልካምነትሽ ብቻ ከምንም በላይ አላህ ያሰብሽውን ይስጥሽ

  • @hawi6650
    @hawi6650 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን እነ ቴዶ በጣም እናመሰግናለን ምርጦች

  • @munaberhe5907
    @munaberhe5907 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዜድ የኔ ቆጆ። ዋው ማሻላህ ብያሉሁ ማሬ ረመዳን ከሪም ያላችሁትም አላህ ክሪም ብያችሀሉሁ ሓባይብ

    • @munaberhe5907
      @munaberhe5907 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ ስላም ነሽ ዜድ እዴት ነሽ

  • @ኢንሻአላህሂፍዝነውምኞቴ
    @ኢንሻአላህሂፍዝነውምኞቴ 4 ปีที่แล้ว +16

    ደስ ስትሉ አላህ ፆማችንን ይቀበለን ስራዉንም ያቅልልን አይዟችሁ ዉድ እህቶቼ

  • @አዚዛቢንትዳውድሙሀመድአዚ
    @አዚዛቢንትዳውድሙሀመድአዚ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦቺ እንካን አብሮ አደረሰን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ስወዳቺሁ

  • @ጀሙ5-ጐ1ተ
    @ጀሙ5-ጐ1ተ 4 ปีที่แล้ว +3

    በተለይ ገጠር ያድግነው አብረን መብላት ኢድ ሢሆንዴሞ ሥብሥብ ብለን ሙሥሊም ክርሥቲያኑ ሢያምርብን አድናቂቺሁ ነኝ ይልመድባችሁ።

  • @hawayimer3036
    @hawayimer3036 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ባህላችን ወጋችን ተባብሮ ተከባብሮ መኖር ነው አላህ ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ ደስ ትላላችሁ የጎረቤት ሀቅ መጠበቅ ከምንም በላይ አጅር አለው

  • @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
    @ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 4 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ ኮመንት ልፃፍ ግን ሁል ጊዜ እከታተላለሁ ማንበብ ነውጂ መፃፍ አልወድም አላህ ያክብራችሁ እንድህ ነው ኢትዮጲያዊ እስኪ ከነዚህ ተማሩ አንዳንዶች

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 4 ปีที่แล้ว

    *ፓ ዜድሻ በለሞያ ነሽ*
    ምርጦች አላህ አይለያቹ ፍቅሩንም ያብዛላቹ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 ปีที่แล้ว +31

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዜዶ ሰወድሺ የኔ ፍልቅልቅ ፀባየ ሰናይ ለዜድ ሰትሉ ብቻ ሰብክራይብ አረጉኝ😔

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
    @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 ปีที่แล้ว

    ወእዉነት ምርጥ ሰዉ የልጅ አዋቂወቼ👍👍👍👍👍

  • @hayathayat7197
    @hayathayat7197 4 ปีที่แล้ว +4

    አህለን ቴድየ ዜዴየ እደዉጥልብኝ ተወዳችሁ አቦሰላማችሁይብዛ ዉድድድድድ

  • @KedijaKedija-p7s
    @KedijaKedija-p7s 9 หลายเดือนก่อน

    ልቤን እንዴት እንዳስፈሳችሁኝ ያሰላም ጌበዜች ያረብ አላህ እንዳይለያያችሁ

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳችሁ😍 ደሞ ለኮሜት ዛሬ አደኛ ሁኛለሁ😂እኔም ምርጥ ጓደኛ አለችኝ ክርስቲያን ናት ኢትዮጽያዊ መሆን ደስ ይላል በጣም።ፆመኛ እንዳስፈጠራችሁ አላህ ይክፈላችሁ ውለታችሁን

  • @ላኢላህአኢለላ
    @ላኢላህአኢለላ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ጀዛሽአላህ ኢክፈልሽ ዜዴ በጣም አደነኩሽ

  • @meramfentw3871
    @meramfentw3871 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍ ወላሂ ስወዳችሁ የኔ የልጂ አዋቂወች የሰው ዘር እኮናችሁ የኔ ጨዋወች አቦ
    አሏህ ያክብራችሁ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      Meram Fentw M.ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @meramfentw3871
      @meramfentw3871 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 እሺ የኔ እህት

    • @የእናቴናፋቅ
      @የእናቴናፋቅ 4 ปีที่แล้ว

      @@meramfentw3871 ደምርም የኔ ማርth-cam.com/video/TTCXEYRhWdU/w-d-xo.html

    • @የእናቴናፋቅ
      @የእናቴናፋቅ 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 እንዛመድth-cam.com/video/TTCXEYRhWdU/w-d-xo.html

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ ዜዴ ባለሙያ ነሽ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን

  • @hawi6650
    @hawi6650 4 ปีที่แล้ว +9

    ግን ዩን ላይክ የሚያደርጉት ምንለማለት ፈልገው ነው

    • @lubabaloubaba1609
      @lubabaloubaba1609 4 ปีที่แล้ว +1

      እብደት ነው እህቴ

    • @s.7751
      @s.7751 4 ปีที่แล้ว

      ቅናትናጥላቻ ነው ሡበሀንአላህ

    • @የእናቴናፋቅ
      @የእናቴናፋቅ 4 ปีที่แล้ว

      @@lubabaloubaba1609 እንዛመድ ማር

    • @የእናቴናፋቅ
      @የእናቴናፋቅ 4 ปีที่แล้ว

      @@s.7751 እንዛመድ ውዴ

    • @lubabaloubaba1609
      @lubabaloubaba1609 4 ปีที่แล้ว

      @@የእናቴናፋቅ አርግሽለሁ ውዴ

  • @ruqiyaanuriyee7348
    @ruqiyaanuriyee7348 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነዉ የማመሠግነሽ ዜድየ

  • @tube-mf1gx
    @tube-mf1gx 4 ปีที่แล้ว +13

    ድስ ላይክ የምታረጉ እጃችሁን ይደዝድዘው በመዶሻ ፡እሽ 🤛💪💪በዚህ ነበር

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 4 ปีที่แล้ว

      Haha ውይ ግን ጨክነሽ በመዶሻ ትማቺ ነበር ማለት ነው ክክ

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 ปีที่แล้ว

      @@rich-do4wz ኧረ በሳቅ አይደል ሀሀሀ

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 4 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ hahaha እኔስ ኣላደርገውም

    • @cqlmd3306
      @cqlmd3306 4 ปีที่แล้ว

      የኔማሮችስውዳችሁእኮ የኔአስተዋዩች በጣምነውየምውዳችሁ

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 ปีที่แล้ว

      @@rich-do4wz እኮ

  • @havs5332
    @havs5332 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስስስስስትላላች ብልአፊያ

  • @makkaashafa8233
    @makkaashafa8233 4 ปีที่แล้ว +7

    ጥዶች ማሻአላህ በውእውነት ኮሜት ጥፌ አላውቅም ግን ዛሬ ደስ አላችሁኝ ከአጅሩ ተካፋይ ያድርጋች የገባሁ ሰው እድህ ነው

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว

      Makka Ashafa መኪየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @makkaashafa8233
      @makkaashafa8233 4 ปีที่แล้ว

      @@nununegnitube801 መርሀባ

    • @akstyy8161
      @akstyy8161 4 ปีที่แล้ว

      ምረጦችች

  • @የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ
    @የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ይመቻቹ ቴድዬ ❤️💕ዜድ ተመቻቹኝ ዋው

  • @ፀባይሰናይ-ጘ5ለ
    @ፀባይሰናይ-ጘ5ለ 4 ปีที่แล้ว +21

    ማሻአላህ ካድ በላይ ላይክ መስጠት ቢቻል እሰጣችሁ ነበር

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว +1

      ኤች ነኝ ስደተኛዋ A. ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @ohozahohozah6576
      @ohozahohozah6576 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ

    • @Sነኝወለየዋ-n1v
      @Sነኝወለየዋ-n1v 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አላህ ያክብርሽ ዜድ የኔ ቆጆ ኑሪበት አቦ

    • @monjurabul4116
      @monjurabul4116 4 ปีที่แล้ว

      እንኳንአብሮአደረሠንእህቴናወንድሟቸ

    • @marianamariana652
      @marianamariana652 4 ปีที่แล้ว

      በጣምደስትላለቺሁፍጣረ

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሠን ምርጦቺ ሳላደቃቺሁ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @አሀዱንአሀድ-ጸ4ሠ
    @አሀዱንአሀድ-ጸ4ሠ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቴድና ዜዶ ፍቅራችሁን የዘላለም ያርግላችሁ አክብራችሁ ፍጡር መሰራታችሁ ደሰ ይልላል አሏህ ያክብራችሁ

  • @ኢማን.ቢንትሀሰንየኬሚሴል
    @ኢማን.ቢንትሀሰንየኬሚሴል 4 ปีที่แล้ว +1

    ዜድ የእኔ ቆንጆ ወላሂ ባለሙያ ነሽ ቆንጆ ሁሉን አድሎሻል ቴድዬም ምርጥ ልጅ አላህ አይለያያቹህ

  • @samsamsung1911
    @samsamsung1911 4 ปีที่แล้ว

    እኳን አብሮአደረሠን የኔምርጦች ያገሬልጆችሥወዳችሁ እረጅምእድሜ ከጤናጋ አላህ ይሥጣችሁ በጣም መልካምናችሁ 👌👍👍💚💛❤

  • @khadejatasfa2078
    @khadejatasfa2078 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ምርጦች ስወዳቹ😘😘😍😍😍

  • @ኢክሩነኝየበተሰብናፋቂስደ
    @ኢክሩነኝየበተሰብናፋቂስደ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዜድ እጅሽ ይባርክ ኢቶጰያዊይነት እድህ ነው ደስ ስትሉ ሙስሊም ወገኖቸ እኳን ለተከበረው ወር በሠላም አደረሳችሁ ረመዷን ሙባረክ

  • @hayatali4952
    @hayatali4952 4 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ዜዶ ባለሙያ ጎበዝ አሚን ያረብ

  • @sofayaseid4145
    @sofayaseid4145 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ቴድየ እንኳን አደረሣችሁ ሥላላችሁን ውዶቸ

  • @አዚቲእናቴንናፋቂያአላህእ
    @አዚቲእናቴንናፋቂያአላህእ 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ሠላማቺሁን ያብዛው ውዴቸ

  • @zakeyazakeya
    @zakeyazakeya 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል ማሻአላ ዜድ ፍቅር ልጅ ነሽ የምር ዋዉ

  • @هديلالعابد-ل9غ
    @هديلالعابد-ل9غ 4 ปีที่แล้ว

    እኳን አብሮያደረሰን ማሻአላህ ማሻአላህ አለይኩም አላህይጨምርላችሁ የኔምርጦች

  • @ሰሚራሙሀመድአላህነውወኪሌ
    @ሰሚራሙሀመድአላህነውወኪሌ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጀዛኪ አላህ ይር ማሮቸ

  • @አይከልጀመረየወድሜናፉቂአ
    @አይከልጀመረየወድሜናፉቂአ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ የኔማሮች እኮን አብሮ አደረሰን

  • @zuzutube5391
    @zuzutube5391 4 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ ፈገግታሽ ደስ ሲል ጎበዞች

  • @tsige8557
    @tsige8557 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች በእውነት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 4 ปีที่แล้ว

    ዜድየ የኔ አስታዋይ ስወድሽ ሰላማቹህ ይብዛ ባላቹህበት

  • @litonbd1285
    @litonbd1285 4 ปีที่แล้ว

    እነ ዜዶ እነ ቴዲ አላህ ሀይር ምዳቹ ይክፈላቹ እውነት በጣም ደስ ትላላቹ መተባበር መተጋገዝ ማለት እዲህ ነው እኔ ሙስሊም ነኝ ከኔጋ የምትሰራ አድ ክርስታን ልጅ ነበረች በጣም የምወዳት የምትወደኝ ለኔ ከህቴም በላይ ነበርች እኔ ምግብ ሳልበላ ባፍዋ ምግብ አታስገባም ነበር በጣም የምወዳት የአላህ ስጦት ነበረች አሁን ግን ተለያየን ክርስቲያን ወገኖቼ ሳይ እስዋን ፉቴ ትመጣብኝ አለች የቤተሰቦችዋ ቁጥር ሰታኝ ነበር ጠፋብኝ ዬት ብዬ ላፈላልጋት ብቻ ባለችበት ሰላምዋን ያብዛልኝ

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 4 ปีที่แล้ว

    እሮመዳን ሙባረክ እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻ አላህ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ የኔ ማሮች ዉዲዲነዉ የማረጋቺሁ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 4 ปีที่แล้ว

    ምርጦች እንኳን አብሮ አደረ ሰን ሰላማቹ ያብዛዉ😘😘😘😘

  • @khadejatasfa2078
    @khadejatasfa2078 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ፍቅርቹ ያብዛው ፈጣሪ

  • @hanaanna8071
    @hanaanna8071 4 ปีที่แล้ว

    ዜዶ፣እጅሽ፣ይባረክ
    ፍቅር፣ያሸንፋል

  • @halimahhalimah1340
    @halimahhalimah1340 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ቲዲ አላህ ይጠብቅችው

  • @አባቴናፋቂ
    @አባቴናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ተመቻችሁኝ ዜድዬ የኔ ቅን ጎበዝ ነሽ ማር