ኢትዮጵያ የጅቡቲን ወደብ አልፈልግም አለች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጅቡቲ ኢትዮጵያ በምትፈልገው አይነት ስላልሆነ ልስጥ የምትለው በባህር ሀይላችን መጠቀም ካልቻልን አንፈልግም ያ ከተስተካከለ እናስብበታለን ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የባህር ነው ለባህር ሀይል ስለ ወጪው ኢትዮጵያ አይመለከትም

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርእስትህና ዜናህ ይተለያዩ ናቸው

  • @demituselale
    @demituselale 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንጭ

  • @workinehboru2292
    @workinehboru2292 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    no boady use excpet ethiopia except for fishing

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ኢትዮጵያ የፈለገችው ወደብ ሳይሆን የባህር ኃይል መተላለፊያ ነው
    በርበራ ወደብ ይሄው ተከፈተ አይደለም
    ይሄ ሰውዬ ባህር ኃይል ከልክሎ ወደብ እንኩ ይላል ያልተጠየቀውን አጭበርባሪ በሉት
    ባይሆን ጁብቲ ውጪ ጉዳይ ማይክ በያዘ ቁጥር እንደቁራ መጮህ አቁም በሉት

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gibuty is good for nothing friend! Ethiopia is better of by staying away from Gibuty😂

  • @dejenGetawey-xt9fj
    @dejenGetawey-xt9fj 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአትዮ መንግስት ደም ማፋሰስ እንጅ ስምምነት አይፈልግም

  • @demituselale
    @demituselale 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንጭ