ተገላገልኩ የማይከብድ በጣም ቀላልና ቅልጥፍ ያለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ค. 2022
  • ተገላገልኩ የማይከብድ በጣም ቀላልና ቅልጥፍ ያለ#the best vacuum ever✅
    ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ቪድዮ እንደለቀኩ ወዲያው ለማግኘት የደውል ምልክቱዋን የመጀመሪያውን ማጥቆር አይዘንኩ ስለ ጊዜያችሁና መልካም አስተያየታችሁ ከወዲሁ አመሰግናለው
    ሊንኩን ለምትፈልኩ 👇👇
    link for the vacuum 👇👇
    amzn.to/3JcjHA1
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 56

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ ውድ ተመልካቾቼ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ቪድዮ እንደለቀኩ ወዲያው ለማግኘት የደውል ምልክቱዋን የመጀመሪያውን ማጥቆር አይዘንኩ ስለ ጊዜያችሁና መልካም አስተያየታችሁ ከወዲሁ አመሰግናለው
    ሊንኩን ለምትፈልኩ 👇👇
    link for the vacuum 👇👇
    amzn.to/3JcjHA1

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 2 ปีที่แล้ว

      ልጅሽ ተሸለት?

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      @@AMtube9507 አው ተሽሎዋታል አመሰግናለው ማሬ

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 ปีที่แล้ว +1

      Mastawkiya eydergeshlachew new? Ayerebam betam metefo new lemen tewashiyalesh le TH-cam genzb belesh betam asfari nesh anchi erasesh shewa shewa eyeserash new

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አዶትዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👍❤🙏

  • @edentube9745
    @edentube9745 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ እቃ ነው አንኩዋን ገዛሽዉ አዶትዬ

  • @yordanosyilma3473
    @yordanosyilma3473 2 ปีที่แล้ว

    Yes the best vacuum ever 👌

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቢወደድም ገላግሌ ነው ጉልበት ከመጨረስ ይሻላል ተባረኪ ያወቅሽውን ይጠቅማችዃል ብለሽ በቅንነት ስላካፈልሽን ተባረኪ።

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 😋

  • @liyamekonen6352
    @liyamekonen6352 2 ปีที่แล้ว

    I love sharek betam qonjo new

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik 2 ปีที่แล้ว

    thank you for sharing 🙏

  • @tsegateshome1778
    @tsegateshome1778 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ የምትገረሚ ሴት ነሽ

  • @legessefrehiwot5576
    @legessefrehiwot5576 2 ปีที่แล้ว

    Arehibu ajeyet ❤️🙏

  • @user-vm9pb2xn8h
    @user-vm9pb2xn8h 2 ปีที่แล้ว

    አዶቴ አመሠግናለሁ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @kidumekonen2113
    @kidumekonen2113 2 ปีที่แล้ว

    I like it thanks Adotye

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ ተባረኪ

  • @mebratemekonen1892
    @mebratemekonen1892 2 ปีที่แล้ว

    Thanks dear 🙏🙏❤ the humble lady

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም ስወድሽ😘

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 ปีที่แล้ว

    I bought it before a month and it's really good am very happy by the result ewent..

  • @destadafursa919
    @destadafursa919 2 ปีที่แล้ว

    Thank you adotiye Betam nw miwedish ❤️❤️
    Please betachinin enidet mewelwel enideminchil ena min ayinet chemical,samuna ena lebetachin tiru shita endinorewu min madreg endalebin nigerin please 🙏

  • @blenalemayehu5049
    @blenalemayehu5049 2 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkesh yetun endemegeza gera gebtog neber. Be kinebet anchy yegzashiwen azalehug thank you dear Adot yene derbaba

  • @mekdesmengistu5437
    @mekdesmengistu5437 2 ปีที่แล้ว

    Thank u🙏

  • @kidesteshetu1308
    @kidesteshetu1308 2 ปีที่แล้ว

    Siyanaye teshalat

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      አው ተሽሎዋታል አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว

    ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹👈ሰላሟ ያድፈልገናል

  • @aynadislulu5684
    @aynadislulu5684 2 ปีที่แล้ว +1

    በ ቤትሽ ዙሪያ vidio ስሪልን pls

  • @user-hm2xf5pb1b
    @user-hm2xf5pb1b 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ግራ ተጋብቼ ነበር የትኛውን ለመግዛት

  • @yusuffamily1454
    @yusuffamily1454 2 ปีที่แล้ว

    Yene mar berchi

  • @FatySam
    @FatySam 11 หลายเดือนก่อน

    ስለእቃ ማጠቢያ ማሽን ስሪልን ብዙ የማናቅአለን ለመግዛት ፈልጌ ግን እደት እደሚከፈት እደት እደሚፀዳ አስርጂኝ አጠቃቀሙን

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @merhawitg4035
    @merhawitg4035 2 ปีที่แล้ว +1

    You should try Dayson V8 or V12 Adotye gelagle new

  • @YK4M3N
    @YK4M3N 2 ปีที่แล้ว +2

    አዶትዬ ቆንጆ እቃ ነው ግን ብዙጊዜ እኔም እየመለሰ ተቸግሬ ነበር ቆሻሻው መስመሩን ቱቦውን ዘግቶብኝ ካፀዳሁት በኋላግን በጣም ነው የሚፀዳው ቱቦውን በየጊዜው ማየት ይኖርብናል

  • @FatySam
    @FatySam 11 หลายเดือนก่อน

    ይህ የቤት ማሽን ስለሱመርጃፈልጌ የሰራሰው የለም ነበር አመሰግናለሁ እህት ልገዛውአስቤ የማላቀውን መርጃ ስላሳወቅሽይ አመሰግናለሁ

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 ปีที่แล้ว

    ✅✅✅✅👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 2 ปีที่แล้ว

    ከብዛት ጥራት ይባላል

  • @dawitmezmur8014
    @dawitmezmur8014 2 ปีที่แล้ว +1

    Sorry I probably missed it. What kind of shark model is it. Thanks

  • @temer1155
    @temer1155 2 ปีที่แล้ว

    Adotye enkuan dehana metash ena eski yenat tut yemiteka yetuto chaf amazon lay linkun kaweksh tebaberign benatsh

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እኔ ለልጄ ጡጦ አልሰጠዋትም ይሄኛው ጡጦ ብዙ ሰዎች ያወሩለታል ሞክሪው
      amzn.to/3cObmWX

    • @temer1155
      @temer1155 2 ปีที่แล้ว

      @@AdotEthiopianfood amesegnalehu adotye

  • @kukuagidew5960
    @kukuagidew5960 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋ እና ሰላም ይብዛልሽ አዶት messenger or lela alesh ende?

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እንስተር ግራም ላይ አዶት ቱዩብ ብለሽ ከገባሽ ታገኝኛለሽ ማሬ

  • @redietadmasu8210
    @redietadmasu8210 2 ปีที่แล้ว

    Walmart online only $289

  • @haben5084
    @haben5084 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣አዶትዬ እኔ እቃ ለመግዛት ወር የሚፈጅብኝ ሂሳቡን በኢትዮጵያ እያባዛሁት ነው

  • @farismohamed8848
    @farismohamed8848 ปีที่แล้ว

    አማዞን የሚባለው ሳውዝ አፍሪካ አይኖርም እናንተ ጋር ብቻ ነው እኔ ግራ ተጋባሁ እቃ ሁሉ አማዞን ምትገዢው እንዴት ነው ነገር እስቲ ምታውቁ ንገሩኝ

  • @yodiyodit5857
    @yodiyodit5857 2 ปีที่แล้ว +1

    "ሸኽ የቅራ " ኧተሞች !

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮ ይገኛል ?

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว

      እኔጃ ያያችሁ ካላችሁ እስቲ ኢትዮጵያ ላሉ ሰዎች የት እንደሚገኝ ጠቁሙን

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 2 ปีที่แล้ว

      @@AdotEthiopianfood ሌለም አይነት ቢሆን አምጭሊኝ የለኝ ሰዉ ነበር ግን እነ ከረጎ አለክም 23 ኪሎ ብቻ ልበሴን ብቻ ይዢ ኢትዮ ከለ ልገዘለቸዉ ፈልገ ነበር