የእማማ ቤት ክፍል 38 | ቀጭ ቋ ለፊትአዉራሪ | Yeemama bet Ethiopian comedy films 2019

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 181

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +55

    የእማማ ቤቶች መጣችሁ ምርጦች የኔን የማንነቴ መስታወት የእማማ ቤቶች ናቸው ሰላማችሁ ይብዛ

    • @keaobakamokuuene1133
      @keaobakamokuuene1133 5 ปีที่แล้ว +1

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች። እ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +2

      @@keaobakamokuuene1133 እውነት የእኛ ቤት ና የእኛ ቤት አንደ ነው ልዩነቱ የእማማ ቤት ከተማ የእኛ ቤት ገጠር አከተመ

    • @حياة-ذ8ع
      @حياة-ذ8ع 5 ปีที่แล้ว +1

      ሚሚዬ ሰላም ሁሌም አይሻለሁ ስለዚህ አድናቂሽ ነኝ😊 ወደኒ ይቶብ በመሄድ ❤👍አደርጊኝ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +2

      @@حياة-ذ8ع እሺ

    • @ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
      @ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ 5 ปีที่แล้ว +1

      የኔዋ ፎቶየን ተጭነሽ አርግኝ ሰብስክራይብ

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว +8

    አንካን በሰላም መጣችሁ የእማማ ቤትስዎች እዉዳቹሁለዉ 👍👍😍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እማማ ሀገር ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤ሀገር ሰላምሽ ተመልሶ እኔንም ከስደት መልሽኝ እማማ ኢትዮጵያ

    • @aduyelij7372
      @aduyelij7372 5 ปีที่แล้ว +1

      Qonjo batseba enhuna

  • @እሱልጅውስጤነውYouTube
    @እሱልጅውስጤነውYouTube 5 ปีที่แล้ว

    ማሮች ሚጡየ የኔ አሰል እደው እዳቺ አይነት ልጅ ይስጠኝ ያረብ ቅመም ነገር

  • @wanawechuyeethiopiatelatoc1100
    @wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 ปีที่แล้ว +9

    ነቆራችሁ ፍቅራችሁ ዋው እኮ ነው ሻሺየ ስወድሽ ተሎ ተሎ ብቅ በይ እማማ ቤቶች ምርጦቼ 😍😍😍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👈

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 5 ปีที่แล้ว +50

    እጀራ በበርበሬውን አሱልኝ ባየሁ ቁጥር ናፈቀን በህግ አምላክ እማማ መብቴ ይከበር😍😍

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በስላም አገኘኅቹ ለካ ቤት ቀይራቹነው አትናገሩም እንዴ የሆናቹ አቋረጡት ወይስ የትሄዱ ብዬ ስፈልግግግግ ተገኛቹ የእማማ ቤቶች ውስጤ ናቹ ይመቻቹ 🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏

  • @mimibedane7449
    @mimibedane7449 5 ปีที่แล้ว +4

    Yeemama bet I am happy to see your drama.
    Love you all. From Spain. 🇪🇸

  • @netsilove8066
    @netsilove8066 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣው ምርጦቹ😍😍😍😍😘😘😘

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 ปีที่แล้ว

    ጢጢ የኔናት ደስ ትይኛለሽ ጎበዝ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 ปีที่แล้ว

    የእማማ ቤቶች እንኳን መጣቹልኝ ።ፌት አውራሪና አስኒን እማማን የሚወድ እድሜና ጤና ይስጥልን ሻርኩ ጨምሮ

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 ปีที่แล้ว +15

    *ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበ አማክ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁን ይሙላላችሁ ሰላም ላገረችን ኢትዮጵይ ይስጥልን*

  • @Tdarochiyoutub
    @Tdarochiyoutub 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ሻሽየ ክክክክክክ ወይኔ ወይኔ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው የምውዳችሁ የማማ ቤት እንኳንም በስላም መጣችሁ

  • @semasema63
    @semasema63 5 ปีที่แล้ว +4

    ያለው ማማሩ
    የሌለው መደበሩ
    አለች ሻሸ ትክክል ብለሻል እናቴ

  • @nebihaseid4337
    @nebihaseid4337 5 ปีที่แล้ว +11

    አደኛ ነኝ ዛሬ ማንም የለ ምነዉ ጭር አረጋችሁት

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ድራማ ከዛሬ 20አመታት በፊት ያየሁሃቸዉን ቤተሰቦቼን ሰፈሬን ሃገሬን ያስታዉሰኛል!!!!

  • @የሺሀረግካሳየ
    @የሺሀረግካሳየ 5 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ቤቶች ስወዳችሁ በርቱልን ሻሩክን ሰላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @aa6750
    @aa6750 5 ปีที่แล้ว

    አይ ሻሽዬበሳቅ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @hiwilove1065
    @hiwilove1065 5 ปีที่แล้ว

    Enkuan be Dana metachu betam arife new zena beyebetalew

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 ปีที่แล้ว +2

    የእማማቤት እንኳን ሰላም መጣቹ ስወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ ደቂቃ ብጨመሩ አሪፍ ነዉ ውዶች

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +1

    እር ሻሺ ክክክክክክክክ

  • @frhiewettesfaye6346
    @frhiewettesfaye6346 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣቹልን እምማማዬ እንኳን ደስ አሎት ለትቪ ው አይቼ መጣሁ

  • @jerryemam7538
    @jerryemam7538 5 ปีที่แล้ว

    Wyyyyy er besak mutkugn kkkkk weyyynnshashe

  • @foziyamohmmedshhsh7974
    @foziyamohmmedshhsh7974 5 ปีที่แล้ว +5

    ጢጢ በጣም ነው ምወድሽ

  • @ነፂየኪያእናት
    @ነፂየኪያእናት 5 ปีที่แล้ว +5

    ሻሼ በሳቅ ነው የገደለችኝ ዛሬ ክክክክክክክ

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ እኔ አለሁ የምንጃር ልጅ እናመሠግናለን የእማማ ቤቶች ዘና አረጋችሁኝ ስወዳችሁ

  • @m.5431
    @m.5431 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ የማማቤቶች

  • @fafitube7519
    @fafitube7519 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ እረ በሳቅ ሻሽ ተመቸሽኝ

  • @mummul3788
    @mummul3788 5 ปีที่แล้ว +3

    አረ ሻሸ በጣም ነው ያሳቅሽኚ

  • @ዉርዬየኔ
    @ዉርዬየኔ 5 ปีที่แล้ว +5

    የማማ ቤት ማለት ኢትዮጵያ ማለት ናት ኑሯችን ጉርብትናችን ውይ

  • @ሀይሚሀበሻ
    @ሀይሚሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች

    • @konjitkonjit3054
      @konjitkonjit3054 5 ปีที่แล้ว

      I love yemamn bet yeduro seferen ymeslal

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።

  • @sisayegetu6330
    @sisayegetu6330 5 ปีที่แล้ว

    Yene marakiwechi siwadechu ❤😍😍😍❤😍😍😍😍

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
    @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ ሻሸ kkkkkkkkkk

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 5 ปีที่แล้ว

    ሻሼ ጎበዝ ነሽኮ ክክክክክክክክ

  • @ሒዊነኝ
    @ሒዊነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እዴት ፈታ እደምታደርጉኝ😃😃😃

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 ปีที่แล้ว +1

    Shashi yalewu mamaru yelilewu medeberu 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 3 หลายเดือนก่อน

    ሻሩክየ❤😊

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 ปีที่แล้ว +2

    Shashiye 😗😗😗

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 5 ปีที่แล้ว +1

    አይእማማ ምችግር አለው አሉ መቀመጫ ወንበር ነዋ አሀሀሀሀሀ

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 5 ปีที่แล้ว +10

    ደከመኝ ስደት
    ዱአአርጉልኝ
    አልቻልኩምየመዳምንጩህት

    • @ሒዊነኝ
      @ሒዊነኝ 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እማ

    • @alexlolo1701
      @alexlolo1701 5 ปีที่แล้ว

      @@ሒዊነኝ እሽ ኦክቲ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

      አይዛሺ እሙ ያልፋል

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ

    • @nebihaseid4337
      @nebihaseid4337 5 ปีที่แล้ว

      አብሽ የኔ ዉድ ሁሉም ያልፋል ለግዜዉ ነዉ መቻልን ይስጥሽ ያረብ

  • @amuyejimmalij5227
    @amuyejimmalij5227 5 ปีที่แล้ว

    Kkkk woy shashe

  • @tsiyemariyamyebetselotenat9804
    @tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 ปีที่แล้ว +1

    Shebeko kkkkkkkkkkk yeni konjo

  • @ማረንበምህረትህ
    @ማረንበምህረትህ 5 ปีที่แล้ว

    ፐፐፐፐፐአደኛ እኮ ናችሁ 😍😍😍

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 5 ปีที่แล้ว +3

    የእማማ ቤቶች እንኳን በደህና መጣችሁ ውዶች

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ ወይ ስልሳምስት ሺ ብር የማማ ቤት ሰውዳቹሁ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว +1

    የእማማ ቤቶች እንወዳችዋለን

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 5 ปีที่แล้ว

    Enkuwan dena metachu wedoche😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @biruktawitzewdu4224
    @biruktawitzewdu4224 5 ปีที่แล้ว

    ሻሼ ወይኔኔኔ ክክክክ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 5 ปีที่แล้ว +3

    Enkuwan selam matachiheleg

  • @azebazeb8699
    @azebazeb8699 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ፓስታ ፍርኖ
    ባፋኩሉ አለች
    ሰላቶ

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 5 ปีที่แล้ว

    Sharukeeee

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 5 ปีที่แล้ว

    ውይ ሻሼ በሳቅ ገደለችኝኮ

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ሻሽዬ ምርጤ

  • @ፅኑቃልበለጠ
    @ፅኑቃልበለጠ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @YouTubechannel-yq7jk
    @YouTubechannel-yq7jk 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔማሮች እንኳን ደና መጣችሁልን

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት እንደምትመቹኝ ብታቁ ዛሬ ሻሼ በሳቅ ገደለችኝ

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ
    @አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 5 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃😂😂👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @አለሜዪቢለፅ
    @አለሜዪቢለፅ 5 ปีที่แล้ว

    Bslm maxachuh

  • @حياة-ذ8ع
    @حياة-ذ8ع 5 ปีที่แล้ว +1

    የእማማቤት መጣችሁልን

  • @mas8087
    @mas8087 5 ปีที่แล้ว

    ሁላቹም ስውዳቹ ግብ ሻሼ ክክክክክ

  • @asterabera5265
    @asterabera5265 5 ปีที่แล้ว

    Hahahahaha weya emamaya ywenduem yeseralacwahl alu

  • @merytube9234
    @merytube9234 5 ปีที่แล้ว

    Mexechalew

  • @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ
    @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ 5 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @weynshetgethun3712
    @weynshetgethun3712 5 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ቤት ማንነቴን ገልፀዋል ስወዳቸው!!!

  • @hanan7573
    @hanan7573 5 ปีที่แล้ว +1

    የእማማ ቤት እንካን በሰላም መጣችሁ

  • @amelowrkymeoragggalmameyek110
    @amelowrkymeoragggalmameyek110 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkkk 65 she disssssssss yelala kkkkkkkk

  • @barch8945
    @barch8945 5 ปีที่แล้ว

    Daviye yachi zefenih gen ktasabdeg Nat eskahun alresahatim 3 amet mulu semehat

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 ปีที่แล้ว

    😃😃😃65ሺ ብር ይሄማ ቢዛ ነው ቲቪ አይደለም አይ ሻሽየ ተመቸሽኝ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ተመችቶኛል ኢትዮጵያዊ ድራማ ነው

  • @mazaalemu141
    @mazaalemu141 5 ปีที่แล้ว

    የምወዳችሁ የእማማ ቤቶች እንኳ ን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር

  • @eeesss7012
    @eeesss7012 5 ปีที่แล้ว +5

    እኳን ደህና መጣችሁ

    • @mymmy4800
      @mymmy4800 5 ปีที่แล้ว

      እንኳንደናመጣችሁ ሰላማችሁይብዛ

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 5 ปีที่แล้ว +2

    Yechekolechi aefsa lekemechi aelu yahegeri sewu yezariwu dibabu yamra

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 5 ปีที่แล้ว

    ክክ መቀመጫ ድመቶቹ ሲያምሩ

  • @ሜሪየእናትዋልጅ
    @ሜሪየእናትዋልጅ 5 ปีที่แล้ว

    Well blnal

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ዘንድሮ

  • @sentayubekele3365
    @sentayubekele3365 5 ปีที่แล้ว +1

    enkan dena mxahu

  • @etyolove335
    @etyolove335 5 ปีที่แล้ว

    Well mertocha

  • @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
    @አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጦች ስወዳቸሁ

  • @mrawetawet1060
    @mrawetawet1060 5 ปีที่แล้ว +1

    ትናፍቃላችሁ በጣም ነው ምንወዳችሁ

  • @lyutube2117
    @lyutube2117 5 ปีที่แล้ว

    ቶኬ የታል ሀሀ

  • @saradany5365
    @saradany5365 5 ปีที่แล้ว

    Yeyesus negni ene gin yemama betochi say ageri tiz yelegnal

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 5 ปีที่แล้ว

    ጢጢዬ አቤት ፀጉር

  • @jamilaneuray8190
    @jamilaneuray8190 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይኔ ድስስል

  • @samirainidamer3393
    @samirainidamer3393 5 ปีที่แล้ว +1

    Shashiyye sittassiqiny

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 ปีที่แล้ว

    የእማማ ቤቶች ስወዳችሁ

  • @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
    @ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ፍታውራሪ ትክክል ቁንጅና በነብሩጓሌ ቀረ

  • @high1166
    @high1166 5 ปีที่แล้ว

    ሚጡየ ስንት አነትሽ ነው የምር በጣምነው እምወዳችሁ

  • @ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ
    @ቲየማረሚያልጅፋሲልውስጤነ 5 ปีที่แล้ว

    እኮን በሰላም መጣችሁ😍❤

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 5 ปีที่แล้ว

    ሰፈሬንያስታውሰኛልእማማቤት።በርቱምበጣምነውየምወዳችሁ

  • @ኡሚሀያቲ
    @ኡሚሀያቲ 5 ปีที่แล้ว

    ቲፕ ነው😂

  • @dbx7607
    @dbx7607 5 ปีที่แล้ว +2

    ቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸቸ።ፈረሴ

  • @Desta-mz2ix
    @Desta-mz2ix 5 ปีที่แล้ว

    uuuuuuuuuuuu 🙆🙆🙆🙆

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 5 ปีที่แล้ว +1

    ሻሸ ክክክክክክክክክ

  • @yummyadoni5640
    @yummyadoni5640 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳቹ እኮ ኑሩልኝ

  • @hzssjs6551
    @hzssjs6551 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwkkkk👍👍👍💯🇪🇹🇪🇹♥💜💙💘💚💟💝💓💞💛❤😂😂😂😂😁😁😍😍😍

  • @zuhrazuhra8342
    @zuhrazuhra8342 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ የዘንድሮ ወንዶች ሲያሳዝኑ የልብስ መስቀያ አሻጉሊት ማግባታችሁ ነው

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 ปีที่แล้ว

    እንካንም በስላም መጣችሁ ተውፋጆች