ማንም ትክክልነህ እዲልህ አጠብቅ ካመኑህ ይመኑህ ካላመንህ ግዜው ያሳምናቸዋል::አንተ ግን ለኡነት ኑር 💓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 2 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi እውነት ነው እንዳንድ ሰው እንደራሱ ስለሚሰለው አያኑም እነሱን ለማስረዳት ግዜ ከመጭረስ ጥሎ መሄድ ነው❤

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 2 หลายเดือนก่อน

    ሁልግዜ የሰዎችን ሙገሳና ትችት የለመደሰው ብቻውን መነሳት አይችልም። ሁሌም እኛ እራሳችን ብቻ መሆንን መልመድ የተሻለ አማራጭነው በርችልኝ ቲጅየ ሰላምና ፍቅር ይስጠን

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ናሽ እህቴ መንም ትክክል ነው እስካምል መጠበቅ አይጠበቅም በረስ መተመማን ነው የለብን ውድ እህቶቼ ❤❤❤

  • @masalachyoutube1589
    @masalachyoutube1589 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም ጤና ፍቅር ባልሺበት ይቢዛልሺ በሀገረችን ፈቅር አድነት መቻቻል መሳሰብ ፈጣሪ ይብዛልን አሪፍ ቅይቲ ነበረን መልካሙን ሁሉ ይስጠን

  • @webtube21
    @webtube21 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላሽ ይብዛልን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን ትክክል ነሽ ማን ሰው ሃቀኛ አይደለም መልካም ብንሰራ አይጥመን ብንናገር አይጥመን ብቻ ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበረን እውነት ኘው ሰዎች ትክክል ነው እዲሉን አለመጠበቅ እራሳችንን ማዳመጥ የራሳችንን መገድ መከተል አለብን ሰውችኝ አላማዳመጥ ስላካፈለሰሽን እናመሰግናለን

  • @RUhama21
    @RUhama21 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው ማንም ትክክል ናችሁ እንዲሉን መጠበቅ የለብንም ከራሳችን መልካሙን እንዲሁም እውነታውን ነገር ይዘን መጓዝ መቻል ነው እንጂ ሰዎች አሉን አላሉን ለሰዎች አይደለምንና የምንኖረው

  • @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS
    @ስአሊለነቅድስትSALILENEKIDS 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበረ በእውነት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን በርችልን ብንናገርም ለማይጠባቸው ሰው ብንናገርም ለማይጠመው እግዚአብሔር ነው ሁላችንም ልቦና ያድለን በእውነት ነገር እህታችን ጥሩ ስሜት ያስተምረስ ነው ይዘሽ መጣሽው ባልችል ነው

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 2 หลายเดือนก่อน

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እውነት ነው ለሰው ሳይሆን ለራሳችን ነው መኖር ያለብን ሰው ምጊዜም በመልካም አይገልፅም አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን❤🎉

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 2 หลายเดือนก่อน

    Ani dhufte nagaa waqayyoo sif bayyatu qalii nama mata dure nama barumsaa gudda tau qabadhe jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate ofii keessa qaba❤❤❤❤❤

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 2 หลายเดือนก่อน

    እዃንን በሠላምም መጣሸሸ ውዴ እውነት ነው ዋናው ነገር የኛ መታመንን ሀቀኛ መሆንን ነው በርቺልኝኝ በጣም አሪፈ ውይይት ነበረንን እናመሰግናለን በርቺችንን❤❤

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅሽ እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ሰላም ይድርግልን ❤❤❤❤❤

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህት አለም ስለነበረን ቆይታ አሪፈ ግዜ ነበር በርች ደስስስ ይል ነበር ካንች ጋር ይሁን እናት አለም ሰፎቅር ለሀገራችን ኢትዮብያ ይሁን ሰላም ችሁ ይብዛ

  • @eeee8580
    @eeee8580 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሸ ይብዛ እህት አለም ስለነበረን ቆይታ አሪፈ ግዜ ነበር በርች ደስስስስ ይል ነበር እግዝአብሔር ካንች ጋር ይሁን እናት አለም ሰላም ፎቅር ለሀገራችን ኢትዮብያ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @meryhabeshawet
    @meryhabeshawet 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን❤

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 2 หลายเดือนก่อน

    Jabadhuu qali namaa itti fufi Jaalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo heduu namaatti tolaa dhugaa

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 2 หลายเดือนก่อน

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii Tiyyaa heduu Namatti tolaa jajabadhuu itti fufi

  • @amifamilytalk
    @amifamilytalk 2 หลายเดือนก่อน

    አንቺም ልክ ነሽ ውይይታችሁም ደስ ይላል ግን ደሞ አንዳንዴ የሰዎችን አስተያየት መቀበል ወይም መጠበቅ ይጠቅማል እውነት እኔ ትክክል ባልሆንስ?? ስለዛ ሁሌ ራሴን ልክ ነኝ ብዬ ማሰቡም ጉዳት አለው ባይ ነኝ አንዳንዴ የሰዎችንም አስተያየት ብንቀበል መልካም ነው

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala 2 หลายเดือนก่อน

    Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufuNagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu

  • @tiegegerma
    @tiegegerma 2 หลายเดือนก่อน

    Salmehies bakerstoooss yebza ethin tijey enkan dana matahiess yana malekam batam arefffee giza nabaran enamsagenalal

  • @fikirtube2942
    @fikirtube2942 2 หลายเดือนก่อน

    betkekel.maneme.tekekel.endelen.metbek.yeleenem.gine.degemw.andande.tefatwcen.saaq.letefa.yehwnal.tekekel.lanhwn.ecelalen.seezhe.yalhnehwn.telekl.ayedeleshim.ketbal.tekekel.almheneshin.ketrdashi.mekebel.gide.yelal