ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኣምሓሪኛ ሙዚቃ በዚኣ ጀሚረ ኣብ ከረን 2002 ሀ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የዛሬ 30 አመት የረዳት ሾፌርነት ትዝታዬን አሥታወሠችኝ ኦጋዴን ጎዴን ቀብሪደሐርን ያደግ የፍቅር ያንድነትጊዜን
ጎደን ታዉቀዋለህደ እኔምእዛነበርኩ
wow
እኔንም ወደ ኋላ ያኔ ወደ ደጉ ዘመን ወሰደችኝ አዋሬ ትዝ ይለኛል
ያ ደግ ዘመን...ሰው በሰውነቱ ብቻ በወዙ የሚኖርበት ዘመን....እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ኡፍፍ አንቺ ልጅ ያንን ደግ ዘመን አስታወሽን😢ይቺ ጎንደር ግን ስንቱን ባለ ጥበብ ሰጠችን🥰
Betam
በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ትችላለች
🥰🥰🥰🥰
የጎንደር ክብር ስለጠራህ 🙏
የምትገርም ልጅ ነች ትዝታችንን የቀሰቀሰችው አቦ ተባረኪ!
ሀሳብ ትካዜ ደርሶ የኔ ስራ ከፊዚክስ ጋራ1981 ሀይስኩል በነበርኩበት ጊዜ ❤️❤️❤️
የምልሽ ቃላት ባይኖረኝም ልዪ ነሽ ተወዳዳሪ የሚለዉ ቃል ላንቺ መቀየር አለበት❤👏👏👏👏👏💞🇪🇷
ያለምወርቅ ጀምበሩ ባለማህተቧ በርችልኝ።ሁላችንም እንዲህ አይነት ወጣቶችን እናበረታታቸው🙏🙏🙏
መሀተቡስ ይቅር ።
ወደ ሆላ 30 አመታት በደርግ ዘመን ኢትዬጵያዊነት በነበረበት ዘመን መለሰኝ ጀግና 😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በትክክል👍
ይችን ልጅ ተወዳዳሪ አትበሏት መርሃ ግብሩን ታሟላ እንጅ በቀጥታ 1ሚሊዮን ብሩ የሷ እንደሆነ ተረጋግጧል፡፡ ክክስተት ናት፤ እንደ ያለምወርቅ ያሉ ዘፋኞች በ50ዓመታት ውስጥ ነው ሊገኙ የሚችሉት፤ ብርቅየ ልጅ ናት፤ ከነ ሂሩት በቀለ፣ማሪቱ ለገሰ ፣ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ፣ የሽመቤት ዱባለ፣ አምሳል ምትኬ፣ዚነት ሙሃባው፣ ማናልሞሽ ዲቦ፣ አሰፉ ደባልቄ፣ አስቴር አወቀ፣ ጅጅ ሽባባው፣ማርታ አሻጋሪ፣ ኩኩ ሰብስቤ፣የብርቱካን ፍሬዎች በኋላ የተፈጠረች ስትሆን ባብዛኛው ከላይ ከተቀስኳቸው የጎንደር ልጆች ሲሆኑ እነሱ ከወጡበት የተገኘች ናት ፡፡በዚሁ አጋጣሚ ፋና ቴሌቪዥን የሷን ቪዲዮ እና ውድድር ለማየት ብዙ ሰው እየተሳተፈ ስለሆነ ከዩቲዩብ የሚገኘውን ገቢዎን ሊያካፍላት ይገባል፡፡
ማሪቱ ወለዬ አይደለችም እንዴ?
@@habeshaw3d ማን አደለችም አለ? ናት ለዛውም የአምባሰል ንግስት
ያለምወርቅ በጣም የሚገርም ችሎታ ነው። Excellent performance !!! እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ነገር ይጠብቅሽ የኔ እህት።
አቤት ድምጽ የሚነዝር ድምጽ ቃላት የለኝም መጨረሻሽን ያሣምረው
ከ 30 አመት በፊት የተሰራ ሙዚቃ ነው በትዝታ ወኃላ ወሰደች ይሄን ሙዚቃ ላበረከተችል ድምፃዊ የሺእመቤት ዱባለ እናመሰግናለን
ቀጥታ የተላለፈው ቢያመልጠኝም ያለምን በዚህ ፕሮግራም አግኝቸ በማዳመጤ በጣም ደስ ብሎኛል ይመቻት አቦ ይህን ክፉ ግዜ አንዳዴ መርሳት እንዲቻል እንዲህ ያሉ ምርጥ የትዝታ ዘፈኖችን እየሰማን ያንያለፈ ደግ ዘመን እያስታወስን ፈጣሪን ደጉን ግዜ እንዲያመጣልን እለምናለሁ
እውነት ብለሻል እህት እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ እስኪመልስልን ደጉን ዘመን እያስታወሱ ይህን ጊዜ ማለፍነው።
የዛሬ 34 ዓመት የነበረውን የወታደርነት ዘመኔን ወደ ኃላ መለሽኝ ይገርማል ይህን ሙዚቃ ፣እንዲሁ የጌቴ አንለይ ሙዚቃን ያን ወርቃማ ዘመን ወደ ኃላ መለሽኝ
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ እመቤቴ ትርዳሽ ❤❤❤❤
ያለምዬን ያንን ደጉን ዘመን እያስተወሺኝ እንባዬን አመጣሺው😍😍ችሎታ እርጋት ስነምግባር ውበት አለባበስ ሁሉም excellent የሆነ performance😍😍😍
ያለምዬ ከዚ ባሀላ ዉድድሩ በጣም እየጠነከረ ነው ሙዚቃ አመራረጥ ተጠንቀቂ አንደኝ መውጣት ያለብሽ አንቺ ነሽ
ያለምወርቅ ብልጥ ነች ምርጫዋን በደንብ ታውቃለች ይመችሽ❤❤❤❤
🙏🙏
አክስቴን አስታወሽኝ ነፍሷን ይማረውና ይኸን ሙዚቃ በጣም ነበር የምትወደው ሁሌም ከፍታ ስታዳምጥ አያት ነበር
ይህ አለባበስሽ የአንቺ መለያ መሆን አለበትበተለያየ ዲዛይን ልበሺዉ ያምራልፋና ሽልማቱ ያንሳል አንድ መኪና መግዛት አያስችልም ሽልማቱ:::የአማራ ክልል ባለሀብቶችን የክልሉ ባህል ቢሮ አስተባብሮ መኪናና ቦታ እንድታገኝ ማድረግ አለበት
እኔ ሁሌም እከታተላታለሁ በውነት ከልብ ያስለቀሰኝ ዘፈኗ ይሄ ነው ቀጥይበት አይዞሽ በርች ሌላ ምንም ማለት አልችልም ፈጣሪ ያበርታሽ
አይ ጊዜ እንደት ይሮጣል ቢሆንም በፍቅር አብሬህ ሥለምኖር እድለኛ ነኝ❤❤❤
ከድምጷ በላይ የአለባበሷ ስርአት😍ደሜዋ😍
የሃገሬ ልጅ የሚለውን የየሺመቤት ዱባለን ሙዚቃ ለፍጻሜ ብታቀርቢው ያለጥርጥር ታሸንፊያለሽ
ብሌን ዮሴፍ ሁሌም ኑሪልኝ አከብርሻለሁ፤፤ ደግሞ እወደሻለሁ፤፤
የምትገርሚ ፍጥረት❤እርፍፍፍ የሚያደርግ ድምጽ🙏
የዘመናችን ብርቅየዋ ድምፃዊ በርችልን፡ አለባበስሽም በጣም ያምራል!
የዘፈን አድናቂ ባልሆንም ይህችን ልጅ ግን ሁሉንም ሥራዎቿን ለመስማት ተግድጃለሁ አቦ ለዛሽ ይመቻል
ከመጀመርያው እስከ መጨረሻዉ አአንደኝነትሽ እንዳትወርጅ እናም በጣም እወድሽአለዉ በርች
ያለምዬ እባክሽን ሙዚቃ ምርጫሽ ከፍቅር አድስ ነቃጥበብ እና 5ቱ እርጎየዎች ቤት አይውጣ ያለዚያ ታስበሊናለሽ አድናቂወችሽን በጣም ምርጥ👌
እውነትነው
🥺😭💔 ወይ ጊዜ እኔም ድሮ አልኩ አላሀምድሊላህ ❤
በ 16 አመቴ የጀመርኩት ፍቅር በ 27 አመቴ ለጋብቻ በቅቷል። 11 አመት በፍቅር ❤❤❤ ።ዩቱቤን ጎብኙ ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
እግዛብሄር ይባርክሽ እዉነት ከቃላት በላይ ነዉእንዲህ የቆዩ ዘፎኖችን ስታስታዉሱን መንፍሳችን ይታደሳል
ምን አይነት ድምፅ ነው ነበልባል የሆነ ድምፅ ንዝረት ዋው
የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩኬ ወዶ አይደለም ቁጭ ብድግ የሚለው ልጅቱ የሞተም ታስነሳለች ኑሪልን እንወድሻለን
አለባበስሽ 100% ድምፅ 100%
ዋው የኔ ውድ በጣም ትችያለሽ መልካም እድል
ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን አለባበሳ ደስ. ሲል
excellent performance አለ ብሩኬ ትችይያለሽ እህቴ✌
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያልምየ ልዩ ስጦታ,
ዋው100 በ 100 በጣም ያሰጣታል በጣም ትውስታ ያመጣች አንበሳዋ ጎንደሬ ከዘፈኑ ባለቤት በጣም ነው የበለጠች
በርችልን ያለምወርቅ ትችያለሽ!
ዛሬ ምን ይዛ ትመጣ እያልኩ በጉጉት ሁሌ እጠብቅ አለሁ ሙዚቀኛ ነሽ በቃ❤️❤️❤️
ይሄን ዘፈን ሙሉውን ያለሙዚቃ መሳሪያ ተጫውታ ይለቀቅልን።
በሰው አገር በስደት እንቅልፍ እምቢ ብሎኝ በሌሊት ነው እየሰማሁት ያለሁት! ወደ ልጅነቴ መለሽኝ በትዝታ ነጉጄ እናቴን ወንድሞቼን ክራር የሚጫወተውን አጎቴን አስታወሽኝ !!! እነየሽመቤትን አሰፋን የሰፈር ሰው ከቦት በክራር ይጫወታቸው ነበር! አይ ያ ልጅነት
እውነት ጀግና ሴት ነሽ በርችልኝ💚💛♥♥♥
🙏
ያለምዬ እንደምታሸንፊ አልጠራጠርም
You are amazing gived voice,I wish for you good luck.
Yalmework jimberu exllent music very attractive
ጀግና ነውሽ ጎንደሬዋ 💕💕💕💕
ጎበዝ በርቺ አንቺ የጀግኖች አርማ
በቃ ብሩም ዋንጫውም ያንቺ ነው አምላክ ይርዳሽ
ሙዚቃው ምርጥ ነው :: አዘፋፈኗ ቀንሶብኛል!... 😊
ያለምየ የእኛ ኩራት በርችልን እህታለም
በ30 ደቂቃ ብቻ ከሁለትሺ ሰዉበላይ ያዬዉ👍
እውነት ትችያለሽ በጣም ነው የተመቸኚ ምሽት ይበልሽ
She is melody genius.. የአለም ወርቅ👍👍👍
እውነትም ያለም ወርቅ በርቺ እንደምታሸንፊ እርግጠኛ ነኝ
i have no words excellent musician
አስተናጋጅ ሆኜ የምወዳት ልጅ ስትመጣ ስደንግጥ ይገርማል በዚህ ዘፈን አስታወስኩ
You took me back first year university times
ወይ ትዝታ ይገርማል ትችያለሽ በጣም
አለም ወርቅ አፈሠ ሠላምሽን ያብዛልሽ
just memory she knows which is best for audiences. hope she will win the competition..good luck belaaaaa
የሙዚቃ ባንዱ ግን ያልተነገረለት ነው
ደሞአለባበስሽ ተደምሮገደልሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትችያለሽ ያለም ወርቅ በርች
ወይኔ ትዝታየ መጣ አንች ልጅ ለዚህ ትውልድ ምንአይነት ስጦ ነሽ
አንደኛ!
100% ሰጥቼሻለው
እደምታልፊ እርግጠኛ ነበርኩ
ሁሌም አንደኛ ነሽ
ትለያለሽ❤❤❤
Just your comfort zone perfect.
ጀግና ዘፋኝ ነሽ
የኔወረቅእህቴ💖💖💖💖
ምርጥ ሚለው ቃል አንዳንዴ ገላጭ አይሆንም
ዋዉዉ ብቃት👍👍👍👍👍👍
ችሎታ ዋዋው ነው❤
keep it up!!!! nice job
እረ የምትገርሚነሽ ወደኋላ ያሳለፍኩትን ሂወት አስታወስሽኝ::
ሰይፉ ይችን የመሰለች ባለማቅረብህ አዘንኩ ያለም ምን ነጥብ ልስጥሸ አንቺ ከውድድሩ በላይ ነሽ
የኛ ሀገር ጋዜጠኞች በዘመድ እና በጥቅማጥቅም የተሳሰሩትን ነው የሚያቀርቡት ስንት ችሎታ ያላቸው ከነሱ ፡ከነሱ ጋር ስለማይሞዳሞደሐ አያቀርቡም
አንቸኩል ልክ እንደ ማንጁስ አሸናፊ ስትሆን ያቀርባታል ።
አንደኛነሸ በረች
AWE ENEM KALAT YELGNM I LOVE HER VOICE
Are altechalshem ❤️❤️❤️
Best of best !!!!!!!
ድንቅ ስራ ውብ ስርቅርቅ ድምፅ
አሁን አሁን በየ 15 ቀኑ የ ያለምወረቅን አዲስ ነጠላ ዜማ የምሰማ ያህል ነው ሚሰማኝ!አንዱን ሰምቼ ሳልጨርስ ደግሞ ሌላ ልብ የሚሰርቅ ብቃት።ከአይን እና ከጆሮ ያውጣሽ!
ለምን ልጅቷን ታደክማላቹ 10000ሚ አሁን ስጧች
ዳኞች ተወዳዳሪየሚለው ይቀየር አሸናፊትባል
wow wow #1
💒አንድ ሳይሉ ሦስት ማለትይሆናል መነሻን መር😃ሳት💒
የዚ ውድድር ወርቅ ናት። የሙዚቃ ምርጫዎቿን ካስተካከለች ያለ ጥያቄ አሸናፊዋ እሷ ናት
ብር ቢኖረኝ ለዚች ልጅ በአንድ ዘፈን 1000000 ብር በሸለምኳት ነበር በጣም ትለያለሽ
LM2
ትችያለሽ የሙዚቃዉ ባንድራሡ ይችላሉ
ያምራል
ፋና ላምሮት ላምሮት አዛ siyadergen ያመሸው ላንቺ ግን ቃላት ያጥረኛል
አረ አናደወኛል በዘፈኗ ተረጋጋሁ
ድንቅ ነሽ።
Wadegash motekweg........techeyalash 100% satawesh
ኣምሓሪኛ ሙዚቃ በዚኣ ጀሚረ ኣብ ከረን 2002 ሀ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የዛሬ 30 አመት የረዳት ሾፌርነት ትዝታዬን አሥታወሠችኝ ኦጋዴን ጎዴን ቀብሪደሐርን ያደግ የፍቅር ያንድነትጊዜን
ጎደን ታዉቀዋለህደ እኔምእዛነበርኩ
wow
እኔንም ወደ ኋላ ያኔ ወደ ደጉ ዘመን ወሰደችኝ አዋሬ ትዝ ይለኛል
ያ ደግ ዘመን...ሰው በሰውነቱ ብቻ በወዙ የሚኖርበት ዘመን....እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ኡፍፍ አንቺ ልጅ ያንን ደግ ዘመን አስታወሽን😢ይቺ ጎንደር ግን ስንቱን ባለ ጥበብ ሰጠችን🥰
Betam
በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ትችላለች
🥰🥰🥰🥰
የጎንደር ክብር ስለጠራህ 🙏
የምትገርም ልጅ ነች ትዝታችንን የቀሰቀሰችው አቦ ተባረኪ!
ሀሳብ ትካዜ ደርሶ የኔ ስራ
ከፊዚክስ ጋራ
1981 ሀይስኩል በነበርኩበት ጊዜ ❤️❤️❤️
የምልሽ ቃላት ባይኖረኝም ልዪ ነሽ ተወዳዳሪ የሚለዉ ቃል ላንቺ መቀየር አለበት❤👏👏👏👏👏💞🇪🇷
ያለምወርቅ ጀምበሩ ባለማህተቧ በርችልኝ።ሁላችንም እንዲህ አይነት ወጣቶችን እናበረታታቸው🙏🙏🙏
መሀተቡስ ይቅር ።
ወደ ሆላ 30 አመታት በደርግ ዘመን ኢትዬጵያዊነት በነበረበት ዘመን መለሰኝ ጀግና 😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በትክክል👍
ይችን ልጅ ተወዳዳሪ አትበሏት መርሃ ግብሩን ታሟላ እንጅ በቀጥታ 1ሚሊዮን ብሩ የሷ እንደሆነ ተረጋግጧል፡፡ ክክስተት ናት፤ እንደ ያለምወርቅ ያሉ ዘፋኞች በ50ዓመታት ውስጥ ነው ሊገኙ የሚችሉት፤ ብርቅየ ልጅ ናት፤ ከነ ሂሩት በቀለ፣ማሪቱ ለገሰ ፣ፍቅር አዲስ ነቃ ጥበብ፣ የሽመቤት ዱባለ፣ አምሳል ምትኬ፣ዚነት ሙሃባው፣ ማናልሞሽ ዲቦ፣ አሰፉ ደባልቄ፣ አስቴር አወቀ፣ ጅጅ ሽባባው፣ማርታ አሻጋሪ፣ ኩኩ ሰብስቤ፣የብርቱካን ፍሬዎች በኋላ የተፈጠረች ስትሆን ባብዛኛው ከላይ ከተቀስኳቸው የጎንደር ልጆች ሲሆኑ እነሱ ከወጡበት የተገኘች ናት ፡፡በዚሁ አጋጣሚ ፋና ቴሌቪዥን የሷን ቪዲዮ እና ውድድር ለማየት ብዙ ሰው እየተሳተፈ ስለሆነ ከዩቲዩብ የሚገኘውን ገቢዎን ሊያካፍላት ይገባል፡፡
ማሪቱ ወለዬ አይደለችም እንዴ?
@@habeshaw3d ማን አደለችም አለ? ናት ለዛውም የአምባሰል ንግስት
ያለምወርቅ በጣም የሚገርም ችሎታ ነው። Excellent performance !!! እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ነገር ይጠብቅሽ የኔ እህት።
አቤት ድምጽ የሚነዝር ድምጽ ቃላት የለኝም መጨረሻሽን ያሣምረው
ከ 30 አመት በፊት የተሰራ ሙዚቃ ነው በትዝታ ወኃላ ወሰደች ይሄን ሙዚቃ ላበረከተችል ድምፃዊ የሺእመቤት ዱባለ እናመሰግናለን
ቀጥታ የተላለፈው ቢያመልጠኝም ያለምን በዚህ ፕሮግራም አግኝቸ በማዳመጤ በጣም ደስ ብሎኛል ይመቻት አቦ ይህን ክፉ ግዜ አንዳዴ መርሳት እንዲቻል እንዲህ ያሉ ምርጥ
የትዝታ ዘፈኖችን እየሰማን ያንያለፈ ደግ ዘመን እያስታወስን ፈጣሪን ደጉን ግዜ እንዲያመጣልን እለምናለሁ
እውነት ብለሻል እህት እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ እስኪመልስልን ደጉን ዘመን እያስታወሱ ይህን ጊዜ ማለፍነው።
የዛሬ 34 ዓመት የነበረውን የወታደርነት ዘመኔን ወደ ኃላ መለሽኝ ይገርማል ይህን ሙዚቃ ፣እንዲሁ የጌቴ አንለይ ሙዚቃን ያን ወርቃማ ዘመን ወደ ኃላ መለሽኝ
በጣም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ እመቤቴ ትርዳሽ ❤❤❤❤
ያለምዬን ያንን ደጉን ዘመን እያስተወሺኝ እንባዬን አመጣሺው😍😍ችሎታ እርጋት ስነምግባር ውበት አለባበስ ሁሉም excellent የሆነ performance😍😍😍
ያለምዬ ከዚ ባሀላ ዉድድሩ በጣም እየጠነከረ ነው ሙዚቃ አመራረጥ ተጠንቀቂ አንደኝ መውጣት ያለብሽ አንቺ ነሽ
ያለምወርቅ ብልጥ ነች ምርጫዋን በደንብ ታውቃለች ይመችሽ❤❤❤❤
🙏🙏
አክስቴን አስታወሽኝ ነፍሷን ይማረውና ይኸን ሙዚቃ በጣም ነበር የምትወደው ሁሌም ከፍታ ስታዳምጥ አያት ነበር
ይህ አለባበስሽ የአንቺ መለያ መሆን አለበት
በተለያየ ዲዛይን ልበሺዉ ያምራል
ፋና ሽልማቱ ያንሳል አንድ መኪና መግዛት አያስችልም ሽልማቱ:::
የአማራ ክልል ባለሀብቶችን የክልሉ ባህል ቢሮ አስተባብሮ መኪናና ቦታ እንድታገኝ ማድረግ አለበት
እኔ ሁሌም እከታተላታለሁ በውነት ከልብ ያስለቀሰኝ ዘፈኗ ይሄ ነው ቀጥይበት አይዞሽ በርች ሌላ ምንም ማለት አልችልም ፈጣሪ ያበርታሽ
አይ ጊዜ እንደት ይሮጣል ቢሆንም በፍቅር አብሬህ ሥለምኖር እድለኛ ነኝ❤❤❤
ከድምጷ በላይ የአለባበሷ ስርአት😍ደሜዋ😍
የሃገሬ ልጅ የሚለውን የየሺመቤት ዱባለን ሙዚቃ ለፍጻሜ ብታቀርቢው ያለጥርጥር ታሸንፊያለሽ
ብሌን ዮሴፍ ሁሌም ኑሪልኝ አከብርሻለሁ፤፤ ደግሞ እወደሻለሁ፤፤
የምትገርሚ ፍጥረት❤
እርፍፍፍ የሚያደርግ ድምጽ🙏
የዘመናችን ብርቅየዋ ድምፃዊ በርችልን፡ አለባበስሽም በጣም ያምራል!
የዘፈን አድናቂ ባልሆንም ይህችን ልጅ ግን ሁሉንም ሥራዎቿን ለመስማት ተግድጃለሁ አቦ ለዛሽ ይመቻል
ከመጀመርያው እስከ መጨረሻዉ አአንደኝነትሽ እንዳትወርጅ እናም በጣም እወድሽአለዉ በርች
ያለምዬ እባክሽን ሙዚቃ ምርጫሽ ከፍቅር አድስ ነቃጥበብ እና 5ቱ እርጎየዎች ቤት አይውጣ ያለዚያ ታስበሊናለሽ አድናቂወችሽን በጣም ምርጥ👌
እውነትነው
🥺😭💔 ወይ ጊዜ እኔም ድሮ አልኩ አላሀምድሊላህ ❤
በ 16 አመቴ የጀመርኩት ፍቅር በ 27 አመቴ ለጋብቻ በቅቷል። 11 አመት በፍቅር ❤❤❤ ።ዩቱቤን ጎብኙ ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
እግዛብሄር ይባርክሽ እዉነት ከቃላት በላይ ነዉ
እንዲህ የቆዩ ዘፎኖችን ስታስታዉሱን መንፍሳችን ይታደሳል
ምን አይነት ድምፅ ነው ነበልባል የሆነ ድምፅ ንዝረት ዋው
የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩኬ ወዶ አይደለም ቁጭ ብድግ የሚለው ልጅቱ የሞተም ታስነሳለች ኑሪልን እንወድሻለን
አለባበስሽ 100%
ድምፅ 100%
ዋው የኔ ውድ በጣም ትችያለሽ መልካም እድል
ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን አለባበሳ ደስ. ሲል
excellent performance አለ ብሩኬ ትችይያለሽ እህቴ✌
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያልምየ ልዩ ስጦታ,
ዋው
100 በ 100 በጣም ያሰጣታል በጣም ትውስታ ያመጣች አንበሳዋ ጎንደሬ
ከዘፈኑ ባለቤት በጣም ነው የበለጠች
በርችልን ያለምወርቅ ትችያለሽ!
ዛሬ ምን ይዛ ትመጣ እያልኩ በጉጉት ሁሌ እጠብቅ አለሁ ሙዚቀኛ ነሽ በቃ❤️❤️❤️
ይሄን ዘፈን ሙሉውን ያለሙዚቃ መሳሪያ ተጫውታ ይለቀቅልን።
በሰው አገር በስደት እንቅልፍ እምቢ ብሎኝ በሌሊት ነው እየሰማሁት ያለሁት! ወደ ልጅነቴ መለሽኝ በትዝታ ነጉጄ እናቴን ወንድሞቼን ክራር የሚጫወተውን አጎቴን አስታወሽኝ !!! እነየሽመቤትን አሰፋን የሰፈር ሰው ከቦት በክራር ይጫወታቸው ነበር! አይ ያ ልጅነት
እውነት ጀግና ሴት ነሽ በርችልኝ💚💛♥♥♥
🙏
ያለምዬ እንደምታሸንፊ አልጠራጠርም
You are amazing gived voice,I wish for you good luck.
Yalmework jimberu exllent music very attractive
ጀግና ነውሽ ጎንደሬዋ 💕💕💕💕
ጎበዝ በርቺ አንቺ የጀግኖች አርማ
በቃ ብሩም ዋንጫውም ያንቺ ነው አምላክ ይርዳሽ
ሙዚቃው ምርጥ ነው :: አዘፋፈኗ ቀንሶብኛል!... 😊
ያለምየ የእኛ ኩራት በርችልን እህታለም
በ30 ደቂቃ ብቻ ከሁለትሺ ሰዉበላይ ያዬዉ👍
እውነት ትችያለሽ በጣም ነው የተመቸኚ ምሽት ይበልሽ
She is melody genius.. የአለም ወርቅ👍👍👍
እውነትም ያለም ወርቅ በርቺ እንደምታሸንፊ እርግጠኛ ነኝ
i have no words excellent musician
አስተናጋጅ ሆኜ የምወዳት ልጅ ስትመጣ ስደንግጥ ይገርማል በዚህ ዘፈን አስታወስኩ
You took me back first year university times
ወይ ትዝታ ይገርማል ትችያለሽ በጣም
አለም ወርቅ አፈሠ ሠላምሽን ያብዛልሽ
just memory she knows which is best for audiences. hope she will win the competition..good luck belaaaaa
የሙዚቃ ባንዱ ግን ያልተነገረለት ነው
ደሞአለባበስሽ ተደምሮገደልሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትችያለሽ ያለም ወርቅ በርች
ወይኔ ትዝታየ መጣ አንች ልጅ ለዚህ ትውልድ ምንአይነት ስጦ ነሽ
አንደኛ!
100% ሰጥቼሻለው
እደምታልፊ እርግጠኛ ነበርኩ
ሁሌም አንደኛ ነሽ
ትለያለሽ❤❤❤
Just your comfort zone perfect.
ጀግና ዘፋኝ ነሽ
የኔወረቅእህቴ💖💖💖💖
ምርጥ ሚለው ቃል አንዳንዴ ገላጭ አይሆንም
ዋዉዉ ብቃት👍👍👍👍👍👍
ችሎታ ዋዋው ነው❤
keep it up!!!! nice job
እረ የምትገርሚነሽ ወደኋላ ያሳለፍኩትን ሂወት አስታወስሽኝ::
ሰይፉ ይችን የመሰለች ባለማቅረብህ አዘንኩ ያለም ምን ነጥብ ልስጥሸ አንቺ ከውድድሩ በላይ ነሽ
የኛ ሀገር ጋዜጠኞች በዘመድ እና በጥቅማጥቅም የተሳሰሩትን ነው የሚያቀርቡት ስንት ችሎታ ያላቸው ከነሱ ፡ከነሱ ጋር ስለማይሞዳሞደሐ አያቀርቡም
አንቸኩል ልክ እንደ ማንጁስ አሸናፊ ስትሆን ያቀርባታል ።
አንደኛነሸ በረች
AWE ENEM KALAT YELGNM I LOVE HER VOICE
Are altechalshem ❤️❤️❤️
Best of best !!!!!!!
ድንቅ ስራ ውብ ስርቅርቅ ድምፅ
አሁን አሁን በየ 15 ቀኑ የ ያለምወረቅን አዲስ ነጠላ ዜማ የምሰማ ያህል ነው ሚሰማኝ!
አንዱን ሰምቼ ሳልጨርስ ደግሞ ሌላ ልብ የሚሰርቅ ብቃት።
ከአይን እና ከጆሮ ያውጣሽ!
ለምን ልጅቷን ታደክማላቹ 10000ሚ አሁን ስጧች
ዳኞች ተወዳዳሪየሚለው ይቀየር አሸናፊትባል
wow wow #1
💒አንድ ሳይሉ ሦስት ማለት
ይሆናል መነሻን መር😃ሳት💒