ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ ኢትዮጵያ ስንቱ ጀግና ለክብርሽ የሞተልሽ እንዲህ ስትሆኚ ማየት ያሳዝናል የዛሬው ትውልድ ይህን ታሪክ ሰማ እርስ በርስ መባላቱን ትተን በብዙ መሥዋዕትነት የቆየች ሀገራችንን እንጠብቅ በዘር በሃይማኖት መባላቱን እናቁም !!!💚💛❤ 🙏
እግዚአብሔር ያክብርልን ድቅ የሁነ ታሪክ
አባቴ የገነት ጦር ትምህርት ቤት የ 32 ኮርስ ምሩቅ ነው። በ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ 1970 አመተ ምሕረት። የገነት ጦር ትምህርት ቤት አርማንም ከልጅነቴ አያየሁት ነው ያደኩት፡ ከበስተጀርባው ያለውን የሌተና ኮለኔል በላይ ተክለአብ ታሪክን ግን አላውቅም ነበር። ሻምበል ታደሰ ወልደገባኤል በጣም አናመሰግናለን የተረሳን ታሪክ ተረስቶ አንዳይቀር በመጽሐፍ መልክ ስላቀረቡልን። ስንት ኤርትራውያን ናቸው ግን ለኢትዮጵያ ብለው በኢትዮጵዊነት የተስውት? አብርሃ ደቦጭ አና ሞገስ አስገዶምን ጨምሮ? አሁን ግን ምንም አንዳልነበሩ ታሪካቸው ተዳፍኖ ቀርቷል። ከአመት በፊት ይመስለኛል ኢሳያስ አፍወርቄ አራሱ አንድ ኢንተርቪው ላይ ሲናገር ከኢትዮጵያ ጋር አንደማንኛውም ሀገር ጎረቤት ብቻ አይደለንም፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ ነገር ሁሉ በቀጥታም በተዘዋዋሪም አኛን ይመለከተናል ሲል ሰምቼዋለው። አውነቱን ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄድ ፖለቲካም ሆነ ኢኮኖሚያዊ አንቅስቃሴ ኤርትራውያንን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ የሚመለከት ክሆነ ኤርትራውያኑ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ድምጻቸው የሚሰማበት መንገድ መታሰብ አለበት፡ ኢትዮጵያውያኑም በኤርትራ ጉዳይ ላይ አንደዚሁ። ምክንያቱም ነባራዊ አውነታው የሚያሳየው ያንን ነው። ሰዎች ያልፋሉ የማያልፍ አውነታን መጨበጥ ግን ዘላቂነት ወዳለው ሰላም አና ብልጽግና ይወስደናል። በየምክንያቱ ጦርነት አና መለያየት ሞት፡ ውርደት፡ ስደት፡ ርሃብ፡ ድህነት አና ችግር አንጂ ምንም የጠቀመን ነገር የለም።
በጣም የሚደገፍ አስተያየት ነዉ ልክ ነዉ ታሪክን በሐቅ ምንም ሳያዛቡ እንዲህ ማቅረብ እጅጉን ያከባብራል ደስ ይላል የኤርትራዊያንና የኢትዮጵያዊያን ትስስር እጅጉን ትልቅ ነዉ ።ትልቀቱን ማሳነስ ድክመት ነዉ።ለሻምበል ብዙ ክብር አለን🇪🇷♥🇪🇹🙏
ሀገሬ ኢትዮጵያ የጀግኖችነበረች አሁንማማነምፈነጨበት 💚💛❤️
እረጅምእድሜ የሸዋውጀግና
እግዚሐብሄር ይስጥልን።
ዮኒና ፀጊ ሁሌ ደስ ትላላችሁ ስታወሩም ትግባባላችሁ በእየተራ ለማውራት ዕድል ትሰጣጣላችሁ ሁሌም አደንቃችሗለሁ
ክብር የኢትዮጵያን ዳር ድርንበርን , አንድነትን ላቆዩልን ለገነት ጦር ትምህርት ቤት ተመርቂ የጦር ስራዊት አባላት በሙሉ💪
Yoniye is going to cry about this story too. A great sensitive person!
እንዴት መታደል ነው
እሚገርም ታሪክ ነው እያንዳንዱ ኢትዮጵያን ይሄንን መፅሐፍ ሊያነብ ይገባል 30 አመት ትውልዱ ጠፍቷል ታሪክ አልባ ሆኗል።
* THANK YOU Captain/Shambel Taddesse WoldeGebreale!!!!! * And THANK YOU, the Hosts: Yonas and Etsegenet, along with the People BEHIND the Camera!!!!!
" ታሪክ ህያው ነው "
እኔ ለእርሱ ቤተሰብ በራም ክብር ኣለኝ። ኣዳነች ወልደገብርኤል ስለ ኣስመራ በጣም ኡነት ትናገራለች። ሻምበል ደሞ ሰል ጀግናው ኤርትራዊ ስለጻፍቹ ኣመሰግንለሁ ። መዝሃፉ ለማግኘት እሞክራለሁ🇪🇷🇨🇦🇪🇷🇨🇦🇪🇷
ዮኒና ፀጊ የምታቀርቡት ሁሉ ፕሮግራም አስተማሪና በጣም ጥሩ ነው :: ግን ከሆለታ ገነት ጦር ት/ቤት ወንዶች ብቻ እይደሉም የተመረቁት የመጀመሪያዎችም የሴት ወታደሮችም ጭምር ናቸው በተለያዩ የጦር ክፍሎችም ተመድበን ስናገለግል ወያኔ ሲገባ እንደ እሮጌ ቁና ተጥለናል
Enamsegenalen arfe tarqe selweqen
ሌላው ክዚህ ኢንተረቪው ላይ ልብ ልንለው የሚገባን ነገር ሻንበል ታደሰ ወልደገብርኤል የሰሜን ሸዋ ሰው መሆናቸውን ተናግረው፤ በአንደበታቸውም በጽሁፋቸውም ግን ክፍ ክፍ ሲያደርጉ አና ሲያመሰግኑ የሚታዮት ከተለያየ አካባቢ የመጡ የኢትዮጵያን ጀግኖች ሁሉ ነው። ጀግናን ጀግና ማለት አና ማክበር አራሱ አስተዋይነት አና በራስ መተማመንን ይጠይቃል። የዘመኑ የዘር ፖለቲከኞች በትንሽ በትልቁ የሚያኮርፉ ፤ በጀግኖች የሚቀኑ፤ ምንም የሚጠቅም ዘላቁ ቁም ነገር መስራት የማይችሉ ትናንሽ ሰዎች ናቸው።
" ከመቅረብህ በፊት ማንነቱን እወቅ "
ሻምበል ታደሰ ወልደገብርኤል ይህን መጽሐፍ ለመጻፍ ያስገደዳቸዉ ያነሳሳቸዉ ዋናዉ ህሊናቸዉ የሚያዉቁትን ሐቅ እዉነት ታሪክ ለመጪዉ ትዉልድ ለማስተላለፍ ነዉ።ታሪክ ምንም ሳይቀነስ ሳይጨመር እንደነበረ ሲጻፍ ሲተረክ ክብሩ ከትዉልድ ትዉልድ ሲተላለፍ ይኖራል።ይህን ለማድረግ ግን ለሕሊናና ለሐቅ ተገዢ እንደ ሻምበል ታደሰ ወ/ገብርኤል ጀግና ሆኖ መገኘት ነዉ ታሪክን እንደነበረ የሚያስቀምጥ።ሻምበል ይህን ታሪክ ለአለም ህዝብ እንዲተርፍ በማረግህ እኛ ኤርትራዊያኖችም ኮርተንብሐል እንደ አዳነች ወ/ገብርኤል ስለ ኤርትራ ጥሩ ሐቁን በገለጸችበት ወቅት አድንቀናታል እድሜና ጤና ይስጣቹ ። ፈጣሪ ኤርትራንና ኢትዮጵያን ይባርክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሜን
ያገሬ ልጆች ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ
But Eritrean they like as they are own country Ethiopia and they pay their life even Aman Michael andom
በጣም ነው የምወዳቹ ለፕሮግራማቹ ያለኝን አድናቆት ለመግለፅ አወዳለው
Mexafu beje gen gizew e ?
የጥያቄውን ሰዓት አሳጠራችሁ
ዛሬ የማንም ላጫም ተጨማለቀበት ።
ወያኔ እኮ ነዉ በጣም የተጨማለቀ
Qetel enqetel 🍌🦍bela e

* THANK YOU Captain/Shambel Taddesse WoldeGebreale!!!!!
* And THANK YOU, the Hosts: Yonas and Etsegenet, along with the People BEHIND the Camera!!!!!