“ለአባት ተስፋ”አንድ ልጅ አዛውንት አባቱን እራት ለመጋበዝ ወደ አንድ በጣም ውድና የተከበረ ምግብ ቤት ወሰዳቸው ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • “ለአባት ተስፋ”
    አንድ ልጅ አዛውንት አባቱን እራት ለመጋበዝ ወደ አንድ በጣም ውድና የተከበረ ምግብ ቤት ወሰዳቸው ፡፡ አባት በጣም ያረጁ እና ደካማ በመሆናቸው ምግብ በሚመገቡበት ጊዜ በሸሚዙ እና ሱሪያቸው ላይ ምግብ ተደፋ ፡፡ ሌሎች ተመጋቢዎች የሆነውን እየተመለከቱ ነበር ፡፡ ልጁ ግን በተረጋጋበት ሁኔታ ምንም እንዳልተፈጠረ አባቱን ሲረዳ ሎሎች ...
    ______
    በአንድ ወቅት እኛን ሲንከባከቡ የነበሩትን መንከባከብ ከፍተኛ ክብር ነው ፡፡ ሁላችንም እናውቃለን ፣ ወላጆቻችን ለእያንዳንዱ ትንሽ ነገር እንዴት እንደተንከባከቡን ፡፡ ስለዚህም በተራችን እነርሱን እንውደዳቸው ፣ እናክብሯቸው እንዲሁም እንንከባከባዋቸው።
    ______
    ተመሳሳይ ሃሳብ ያላቸው መልክቶች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳቹ ንጋት ፔጃችንን ላይክ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን፡፡ሼር በማድረግ ለሎሎች እንዲደርሱ ያድርጉ፡፡

ความคิดเห็น •